ቀላል የፆም ብስኩት ካለ ቅቤና ወተት ተሰርቶ ከሳምንት በላይ መቆየት የሚችል👌 / ብስኩት ለአፍጥር ወቅት yesom biscuit aserar / easy snack

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    ==============================
    ለብስኩቱ የሚያስፈልጉን ግብአቶች
    ዱቄት 1 ኩባያ
    ስዃር 1 የሾርባ ማንኪያ
    ዘይት 2 የሾርባ ማንኪያ
    ጥቁር አዝሙድ
    ጨው ግማሽ የሻይ ማንኪያ
    ውሀ ሩበ ኩባያ ካነሰ ትንሽ ጨምሩበት
    1 cup flour
    1 tbs powder sugar
    2 tbs oil
    1/2 tsp salt
    black seed
    1/4 cup water
    Track title :- Snowy Peaks pt 1
    Artist:- Chris Haugen

Комментарии •