bermel Georgis የአለም ህዝብ ከባድ ይህወት ላይ እንዳለ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 78

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 2 дня назад +14

    በጣም ታምሩ ስለ በዛ ማነው እንደኔ ፀበሉ ሲፈስ ስስት የሚለው 💓💓👏👏

    • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
      @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 2 дня назад

      ወይኔ ጎደኛ አገኘሁ የእውነት እኔስ ብትይ በቃ ዝም ብሎ ሲፈስ የሚልቅ ነው የሚመስለኝ ወይ ሰመአቱ አባቴ እድሜ ስጠን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 дня назад +15

    የሰማእቱ ተኣምራት ድንቅ ነው የሚገርም ነው ለኛ ተዓምራትን ለምንሻ ትውልድ እንዳንጠፋበት የሰጠን ጸጋ ከክፉ ከዝሙት ከሃጺያት ድነን ወደሱ እንድንቀርብ የዓለምን ከንቱነት የሚገልጽበት ተዓምረኛ ጸበል እኔም በረከቱን ከቀመሱት ውስጥ ነኝ የማየው ያለሁት ህልም ይገርመኛል ጌታ ፈቅዶ እኔም ምስክርነቴን እሰጣለው ድንቅ ነው ድንቅ ምኑ ይነገራል ክብር ይድረሳቸው ስላሴ ይህንን ጸጋ የሰጡን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ День назад +6

    ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም День назад +3

    አምላክ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ አስባት 🇪🇹🙏እኔንም ከነ ቤተሰቦች አስበን ለደጅህ አብቃን ማረን 🤲🤲ይቅርም🤲🤲 በለን 🙏🥹🥹

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew День назад

    ቅዱሥ ሠማእቱ ጊወርጊሥ አባቴ በሥደት ብዙነገር አድርገህልኛል አባቴ ለፀበሉፍዋሽ አዳኝ ለሆነዉ ፀበልቦታህ በሠላም በጤና እድታበቃኝ አባቴ ምርኩዜ ሥለሁሉም ነገር አንዳምላክ ይመሥገን አሜን❤❤

  • @TsigeTekle-di1mb
    @TsigeTekle-di1mb 2 дня назад +5

    ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋመ ለደጅህ ኣብቃን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 22 часа назад

    ስመአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ፉቃድሆኖ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 дня назад +3

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 20 часов назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋሚ ለደጅህ አብቃን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дня назад +4

    ሰማሀቱ ልጀንም እኔንም ለደጅህ አብቃን ልብ ስጥልኝ ከፊቱ ቅደም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @salmamulunesh3334
    @salmamulunesh3334 День назад +2

    እግዚአብሄር አምለክ ለደጅ አባቃን ሁልም ምኖቴኖ ሰማእቱ እርደን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 дня назад +2

    የልዳው ንጉስ አባቴ እባክህን ለፈቀድከው ደጅ አብቃኝ! ማረኝ!!! 💙💛❤️💚☦️🙏🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌹🌹🌹

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ

    እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 дня назад +6

    የልዳው ኮኮብ አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠላም መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ባለሁበት ጥላከለላ ሆነ በቸርነትህ ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 2 дня назад +5

    ትክክል ነሽ የኔ እናት ከአጋንንት በላይ የሆኑ ሰዎች ስላሉ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ትጠብቀን ሰማዕቱ ቋጠራችንን ይፍታልን

  • @እግዚእሃርያየቱብ
    @እግዚእሃርያየቱብ 2 дня назад +15

    ኣየለይ እኔም በህልሜ ኣቸሃለው ነጭ ልብ ለብሰህ እኔጋ ትመጣለህ ይመስለኛል ሰማእቱ ኣባቴ ከስደት መልሶ ደጁ እንደርግጥ ፍቃድ ይሁን በፀሎት ያስቡን😢

    • @mare7241
      @mare7241 2 дня назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 День назад

    አሜን ለደጁ ያብቃን 🙏✝️

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 дня назад +5

    እግዚአብሔርን በጣም ናፍቆኛል ድጋሜ ለመሄድ ስማኢቱ ቅዱስ ጀውርግ አባቴን ድጋሜ ፍቀድልኝ እባክህን😢🙏ላደርክግልን ሁሉ አመስግናሎ ስማያዊ ንጉስ 🙏❤️

  • @MeluTeklemikaeyel
    @MeluTeklemikaeyel 2 дня назад +1

    ለደጅህ ኣብቃን ኣባታችን ቅዱስ ጊወርጉድ🙏

  • @HappyAnacondaSnake-kw8wn
    @HappyAnacondaSnake-kw8wn 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለምና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል ለመጠመቅና የልቤን ሀሳብ ይሙላልኝ ቤተሰቦቼን ሁሉ ይጠብቅልኝ

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 дня назад +2

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EMEBITBEQLEE
    @EMEBITBEQLEE 2 дня назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 2 дня назад +1

    Praise God!! I can’t stop listening this miracle please God give me strength to go this miracles place 😢😢😢

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l День назад +1

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @ንኩሉብተስፋንኩሉብተስፋ

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በዚ ሳምንት ህጃለው በጣም የሚገርም እኔ እንጃ በጣም ይከብዳል እኔ ተገርፌ ሃጥያቴ አይቼ ነው የመጣሁኝ የምር የሰማይ ስቃይ በጣም😢ይከብዳል የምድሩ ግን እንደስካር ይጣፍጣል
    እህቶቼ እባካቹ በዙሙት ያላቹ ውጡ በጣም ነው ቅጣታችን ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢

    • @CetyCati
      @CetyCati 2 дня назад

      አህቴ ትመለሻለሺ ድጋሚ

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 День назад +1

    እንኔም እደሰማሆት እዳየሁት ለደጀህ አብቃኝ እስራቴን አስፈታኝ ያሳደከኝ ቅዱስ ጊወርጊስ😢

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 День назад

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ለኛም ለደጁ አብቂን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 2 дня назад +1

    ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 День назад +1

    አሜን

  • @YirbebuMolla-h9v
    @YirbebuMolla-h9v 2 дня назад +2

    ሰማእቱ እኔንም ከስድሰት አገር መልስህ ለቦታህ አብቃኝ በርከትህ አይለየኝ ወለተ ማሪያም ተብላችሁ ፀልዩልኝ በመብርሀን ከአዉሮፓ

  • @WeynshetCherinet
    @WeynshetCherinet 2 дня назад +3

    ዉድ የቅዱስ ጊዬሪጊስ አገልጋዬች ከበርሜኑ የሚፈሰዉን ፀበል ቅድት አርጋችዉ አምጡልኝ በዲስቅ ህመም የምሰቃይ እህታችሁ ነኝ

    • @makerma3853
      @makerma3853 2 дня назад

      እግዚአብሔር ምሕረት የዉርደልኪ

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    እማምላክ ለደጁ አብቂኝ

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 2 дня назад +2

    ሰመአቱው አባቴ ልለምንክ ለደጅህ አብቃኝ ታስሪያለው

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 18 часов назад

    ሰማእቱ እኔን ሀጢያተኘዋን አስበኝ😢😢😢😢😢

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 2 дня назад

    Thankyau god palsyou Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 2 дня назад +2

    ቅዱስ ጀወርግስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l День назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳንም በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማቸን

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 2 дня назад +1

    Sematw kedus Jewerges ledejeh abekay 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 2 дня назад +2

    ሠላም ቤተሠቦች እኔም በሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እና በእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ያየውትን ድንቅ ነገር መመስከር እፈልጋለው።

  • @YeshiLove-n2v
    @YeshiLove-n2v День назад

    ሰማአቱ ለደጅህ አብቃን

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw День назад +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን

  • @MnbN-p4b
    @MnbN-p4b День назад

    Amen amen amen

  • @TeshViva
    @TeshViva 2 дня назад +5

    ደጁን እርግጥ ዘንድ እግዙጥ በማርያም እህቶቸ የአምሮ ጭንቀት ተስፋ መቁርጥ ልሞት ነዉ አግዙኝ በመቤቴ አግዙኝ

    • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
      @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 дня назад

      እኔም እንደዝ ነው እማረገኝ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳን ለደጅ ያብቃን

    • @TeshViva
      @TeshViva 2 дня назад

      ግን እንደኔ ይጨንቅሻል እህቴ

    • @HelenHelen-e5c
      @HelenHelen-e5c День назад

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

    • @rejimuwenz1147
      @rejimuwenz1147 День назад +1

      አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ሰይጣንን የሚያስደስተው ነገር ቢኖር የክርስቲያኖች ተስፋ መቁረጥ ነውና እጅ መስጠት አያስፈልግም እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ እንቆቅልሽን ሁሉ ይፈታልሻል✝️

    • @TeshViva
      @TeshViva День назад

      @@rejimuwenz1147 እሽ እህቴ መሄድ እየፈለኩኝ ብር አጠዉ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 2 дня назад +1

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @semojun2829
    @semojun2829 2 дня назад +1

    Amen Amen Amen ledeji abikagn berimelu kidus giorgis Amen

  • @mlietebrhane2657
    @mlietebrhane2657 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በርሚል ቅዱስ ጊዮሪጊስ ከነወላጆቻችን ተባርከን ድነን ነው የተመለስነው 🙏 ስምረትየ ስለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስልክ ሳንቀያየር ተለያይተን የት ላግኛት እያልኩኝ ሳስብ ነበር…..ካስታወስሽኝ ከእናቴ ጋር የተዋወካቹ ለንደን የምኖር ልጅ ነኝ እና እባክሽን በዚ contact አርጊኝ እነ mother (ወላጆችሽ አክስትሸ) እንዴት ናቸው በጣም ነው ምናፍቃቹ ማማ ትናንት ሁላ ሳስባቸው ነበር በጣም ደስ የሚል ቅዱስ የማይረሳ ግዜ ነበር ያሳለፍነው🙏😇❤❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hanna1-sx3dm
    @Hanna1-sx3dm 9 часов назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 2 дня назад

    እደዛመከሆነ እግዱ ወርቅ ዘማሪው ብዙውሆነን እኔደግሞተሰልፌ ዮርዳንሱጋር አይቻለው እካቹውን አላዬ እርድኝ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 дня назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 дня назад +2

    እቅረታ ናይዛ ሰበይቲ ቁጽሪ ቶሎፋና እባ ጸሓፉለይ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Lul Egziabher Maregn 😭😭😭

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @teddywaza2728
    @teddywaza2728 21 час назад

    ቀሲስ ሔኖክ uk ሊያገለግሉ ሔደዉ የደብተራ መአት ነዉ ሲንጫጫ የከረመዉ

  • @ZewilSelemin
    @ZewilSelemin 2 дня назад +3

    ከትግራይስ የምወስድ ሰው አለ እባክህ ንገረኝ ወንድሜ

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 2 дня назад +2

      ክተሓሕዘኪ ዛምበይተይ አነ ክዚ እግዚአብሔር ፍቂዱ ዓባይ ሓፍተይ ንካልአይ ግዜ 3ደቃን 2አሕዋታ ሒዛ ትክድላ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ ንስክውን መዕረፊ እና ናብሊ ዳዊት ስልኪ ደዊላ አታሓሒዛ ትስደልክን ትቅበለልክን ክገብረልኪ አነ በፂሐ ናብ ስራሕ ተመሊስ እየ 🙏

    • @eden9876
      @eden9876 2 дня назад

      ​ዕድለኛ ኢኺ መዓረይ አነለ ክኸድ ይሓስብለኹ አብ ደገ እየ አዲስ አበባ መዕረፊ ሰብ ይደሊ ለኹ አብ ፀሎትኪ ዘክርኒ ወለተ ስላሴ ኢልኪ @@tigraytigray5893

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን