The guy is very professional.he is trying to show what got.but when you see someone professional on what he or she does please try to be on that level.
I think seeing natty and Mahi together would be perfect for the episode. This might be your chance, Mahi, to unlock your talent. After watching Natty on the Weheww Guuud podcast, I understood his true humble and smart side. Combining Natty with Mahi would be a perfect match!
yehabesha hod wust eko enjera silemayleyew yaw fermentation process aykuaretm so apetizer le habesha minu new?😀 endegena yemigebawun migib gena kewenberu saynesa mulich argo liyatsedaw? 😅 no no no yilefegn!
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዝግጅታችንን ተጋበዙልን ! ሃሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን !
official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
❤❤❤🎉
Natisha hulum neger perfect new gn mic 🎤 ye andandachu aysemam enam ye video soundtrack tinsh kensut or biker lelaw gn👍👍👏👏
😊
💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍
Nati ከባድ ሰው! በርታ
The guy is very professional with a vibrant voice.
Ere he doesn't know shit the way he hold the cutlery 😂
The guy is very professional.he is trying to show what got.but when you see someone professional on what he or she does please try to be on that level.
I like the guy manor and professionalism.
ሰውየው ግን ተመችቶኛል ቀለል ያለ ሰው ነው 👍
ምግብ ቤቱ ግን ዋው 😮😮😮 ነው ሰውየው ድምፁ ደስ ሲል
😄
በጣም ነው የምትመችሁኝ ስወዳችሁ ❤
የሰውዬው ድምፅ 👌
I really like the guy he is so easy and so professional gentleman. And naty is a natural comedian
The guy really professional keeps up the good work.
መቀጠል ያለበት ኘሮግራም ይሄ ነው 🔥
🤩
The gentleman voice❤❤❤
ህይወት ይቀጥላል🎉❤
high level manager 🫡🫡🫡❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
ናቲዬ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ ይሄ ትውልድ ሲያረጅ ምን ሊመስል እንደሚችል ስራልን!!!!!!
Nati ረጅም ነህ ለካ mahiye አንደኛ ልጅ ነሽ ስታምሩ
ማሂ ሁሉም ነገር የሚያምርባት ልጅ ነች ታድላ
በጣም ተመቻችታችኋል ቀጥሉበት
Wow balebetu betam Des yemil sew new professional ena cool personality new yalew Des ylal
ድንግል ይወዳል አላለችም ይቺ እርጉም ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትመጣጠናላችሁ ❤ እውነት እሷም እኮ አራዳ ናት 😂
ማሂ ያለሽበት ሁሉ ድምቀት ነሽ በጣም ነው የምትጣፍጪው❤❤❤
Beautiful restaurant and food👏🙏💞
"በሚቀጥለው ባይጠራኝስ"አላለችም😁... አልኮል መጠጥ ካለ ይጠራሻል ትቀምሻለሽ😀. አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
ናቲሾ የኔ ወድም በርታ
Good collaboration 🤩& confidential analysis
Keep up the good work brother.I love your contents.
It's amazing the manger or the owner he is very pro wonderful voice
Megebu gn betam des yelale kemer bezi agatami ...teru megb bet new ❤❤❤❤❤😊
እውነት ለመናገር! የምወደው ክላሲክ 👌 ዘመናዊ 🥂
The owner is professional
Wow 😊good job natishaa
ስታምር
real ነች።
የዱሮ ግርማ ሞገስ የተደፋባቸዉን ኢትዮጵያዊ ሴቶች ትመስላለች።❤
ሜጋን ምን ማለት ነዉ?(acaplco bay ሜጋን ምትባል ነበረች)
ኸረ ኢትዮጵያ ለባርነት ተገዝታ ባታቅም people ግን በፈቃዱ ባርያ እየሆነ መጭዉን ትዉልድ እያስበረከከ ነዉ።
ቨርጅን ትወዳለክ አይ ማሂ ያራዳ ልጅ😂😂❤
ቦታው ቲንሽ ተጠጋጋ ካሜራውን እራቅ ብታረጉት መሀል መሀል ላይ ቀልድ ብትጨማምሩበት ሰውየው እየተንቀሳ ቀሰ ቢናገር
I think seeing natty and Mahi together would be perfect for the episode. This might be your chance, Mahi, to unlock your talent. After watching Natty on the Weheww Guuud podcast, I understood his true humble and smart side. Combining Natty with Mahi would be a perfect match!
mahiye yene kemem luv ya
ሠውየው አሳሩን በላ እኮ 😂😂😂
Wow beautiful restaurant ❤❤
Entertaining episode❤ 😁 nice collaboration with Mahi. Do more with her ❤
Megebu yabede new ❤❤❤😊😊😊 I want more buddy 😊
አጉል መበዛበዝ ይልሃል ይሄ ነው፤ እንግዳ ተቀባዮ፤ አማርኛ በቅጡ የማይናገር (እብደት አላለም) እንግሊዘኛው እንደ አዳነች አበቤ የተወላገደ፤ "እብደት ነው" ብሎ ያለው፤ እኔ እንደተረዳውት ስዉ እንዲህ አይነት ቦታ የሚመጣው "to get wild" የሚለውን የአንግሊዘኛ ትርጉም ቀጥታ መተርጎሙ ነው😆; ማንን ለማገልገል አንዳሰበ በአግባቡ አላሰበበትም፤ ነጭ እንደሆነ የኢትዮጲያን ልዪ ባሂላዊ ምግብ ሊቀምስ እንጂ የሌላ አገር ምግብ ሊበላ አዲስ አበባ ድረስ ሄዶ የጣልያን ምግብ አይበላም። ናቲ እናመስግናለን በርታ።
We need professional service 😊
አንተ ብዙ ይቀርሀል ይሄን ለመረዳት አቃቂር ከምታወጣ በሚሰራ ሰው ላይ በሂወትህ ላይ ቁም ነገር ስራ
አጭሮች እኮ አንደኛ ናቸው
Kind of intertainer in and out what is funny ask any italians how deadly the accent was bouchered in funny way.loved it... what a blind date
❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ጨምሩበት እዲጣፍጥ
ማርያምን ድጋሜ ከቀረበችልን subscribe አደርግሀለሁ ❤🎉🎉
I just know they are dying the minute they step out😂😂😂
You both have the best chemistry keep doing more contents.… very entertaining
ማሂ ገልጸ ናት ሰት ናት በታም ነው ሚወደስ❤❤❤
Wow mahi ❤
"እብደት ፈልገው ነው"😂😂😂 desert አላሳያችሁንም
ቤቱ ያበደ ነው ሲያምር
መሄድ ትችላለች እኔ የሚከፍሎው 😅
ምን የሚሉት ስነስርዕት ነው ሰውዬው ቁጭ ብሎ አብሮ ከእንግዶቹ ጋር የሚበላው ? እቤቱ አልጋበዛቸውም እኮ በጣም ክልክል የሆነ ተግባር ነው የፈፀመው ።
እሱ ነው የጋበዛቸው መጀመሪያ እንደተናገሩት አላማውማ ማስተዋወቅ ነው እንጂ መብላት አደለም ለዚህ አብሮ ሆኖ ማብራራት አለበት ይመስለኛል!
እንዴ በራሱ ግብዛ እነሱ አልከፈሉት የከፈለው እሱ ምን ችግር አለው
@@tsedeyedossa1150exactly
ማስታወቂያ ነውኮ ብሮ ዴት መስሎህ ነው ይመስለኛል:: ከተሜ ጎራ በይ በጀቱ ካለክ!!!
He is a friendly person, he just wanna chill with them!
Mahi tenur bemiketelew ❤
Ere megebuuu seyamere ehadalew aboo mekemese alebege gomejew ekooo😂😂
ማሂ ፍቅር 😍😍😍👸👸👸👸
The guy is very humble
ሜሻቻ አልባሼ አጉራሼ GOOD JOB keep going
በቅርቡ ሰይፉ ላይ አንገናኛለን ❤❤
Loved the place definitely will visit.
Demti yestekakel with respect
ማሂ ማለት ቅጥራችሁን ሻወር ከወሰድን በኋላ አትቅሩ ያለችው ነች😂
ናቲ 😊ተወዳጅ
Megebu yabede new keep doing yo!
ወንድሜ ድምፅህ ለሚዲያ እሪፍ ነው ! I hope you using it!
በጣም
ቀረህባት ግን ናቲዬ አይ ማጊ😢
ቤቱ ቆንጆ ነው ገለጻውም ውብ ነው ስላጋራችሁን እናመሰግናለን
ከምኔው ከምኔው 😅ናቲዬ 💝date ምንድነው ዝም ብሎ መገልፈጥ ሴት ልጅ ቆፍጠን ስትል ደስ ይላል ሆይ
በጣም ነዉ ምታምሩት ቤቱም እንደዛ❤mahi+nati
ምንድነው ማፊዝ ? እያስተዋወቃቹ አይደል እንዴ ስርዓት ይጓድላል
Thanks 🙏🙏🙏
ለምንድ ነው ሀይማኖተኞች ኔጌቲቭ አስተያየት የምታበዙት
ማሂ ምርጥ ትችያለሽ ብዙ ነገር
Satasibiw Endataregzibish Natwaa😂
Nati alwedhm altelahm neber wechew gud lay kayehuk behuala wededkuhhh milew kal anese man😇
Owner🥰🥰🥰
Nati and mahi ❤
Mahiye ያራዳ ልጅ ስወድሽ እኮ❤❤
What mean keteme ,I can not understand the name of hotel ahun new piasa ketema yehonew
ወይኔ ድምፅ 💝
የምን መዝረክረክ ነው
ወቸው ጉድ ምነው ዛሬ ሳቅ ብቻ ...
"areqe adelem grampa nw" 🤣😅
keep going otherwise i will, who don't like dimple confident and fun
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 😍😍😍
5 kilo new ?
ናቲሻ የ"new content" ድርቅ መቶሃል😂
ex ዘመድ ነህ ወይ crush 😂😂😂
ሳይሆን አይቀር ም ይመስለኛል ሽቶ የሰጠህው ልጅ ነህ ወቸው ጉድ ላይ 😂😂😅ው@@OshoTes
ጅል@@OshoTes
አቦ ይመቻቹ i m coming
🏃♂️🏃♂️🏃♂️
I like this trainer 👍
Mahi the best
Wow this guy has a nice test 👏👏👏
Nati blessed❤
Mahi is like” never mind the experience how is the beef”?😊
ስነስርአት ተጋባዥ ሆኖ እንዲህ መሆን ይገባል ተቅለብለብሽ።
ትክክል
Price?
wow አሪፍ ምግቤት ነው ሰውየው ግን ትንሽ አማርኛ ያጥረዋል ?
ምን ችግር አለው? ይስማል
ለምንድነው ለሱ ቨርጂን የሚሰጠው❤❤❤
Megib gabzo benetsa mastawekiya arada larada
Pls audio...LR balance looses
yetemar sew yededelgn malte ahun new yemer tsde manager new👌
በርታ ወንድማችን
yehabesha hod wust eko enjera silemayleyew yaw fermentation process aykuaretm so apetizer le habesha minu new?😀 endegena yemigebawun migib gena kewenberu saynesa mulich argo liyatsedaw? 😅 no no no yilefegn!
ሳይታሰብ ከሆነ ዴት አይባሌ።
ታስቦ በስርዓት ሲሆን ነው ዴት የሚባለው
Entertaiment ይባላል? መዝናኛን ከእውነት መለየት ካቃተህ ችግሩ ያንተ ነው።
Mahiya natishaa pls date aregat nati sewadhe eko ❤
Mahi is vibe lol
ያዝልቅላችሁ