አምባር ድራማ -ምዕራፍ 2 ክፍል 12 | Ambar drama | new Ethiopian movie Season 2 Episode 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 13 часов назад +22

    ይሄንን ድራማ በነብስ ነው የምወደወው❤

  • @Tesfu-r5y
    @Tesfu-r5y 9 часов назад +8

    እንደ ቃና በቀን በቀን ይታይ❤❤❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 7 часов назад +5

    አረ በጌታ ይሄ ድራማ ልቤን ቀጥ ሊያረግ ነው ወይኔ ሳምንት መቼ ነው የሚደርሰው❤❤😢

  • @bizabiza6724
    @bizabiza6724 8 часов назад +5

    ይሄ ፊልም በጣም አሪፍ እየታ ይኖረዋል ግን ስለ ምቆይ እየተረሳ ነው

  • @Haidy-i4l
    @Haidy-i4l 4 часа назад +2

    ልክ ነው ለማናቀው መጨርሻችን ሁሉም መጨርሻውን አያቅም ፍቅር ኛው ግን መሞት አልነበርባትም እሱንነበር መግደል

  • @BarchiYeEnateleji
    @BarchiYeEnateleji 13 часов назад +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
    ልመርቃችሁ ቅመሞችየ
    የታመመው ይዳን
    ያጣ ያግኝ
    ያላገባው ጥሩ ትዳር ይወፍቀው
    የተሰደድነው በሰላም በስኬት ለሀገራችን ያብቃን🤲

    • @Aminabintabderiya
      @Aminabintabderiya 12 часов назад +1

      አሚንንንንንንንን ያረብ❤❤

  • @AbdeZenu
    @AbdeZenu 4 часа назад +1

    በ ሳምንት 2ጊዜ ይላቃቂልን የምትሉ 👍

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ 12 часов назад +11

    በሳምት ሁለተየ የምትሉ

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 11 часов назад +9

    የኔ እናት ሁሌም ለፍቅር እንደተንገበገብሽ ሞትሽ😢 ተመስገን እንዳልተጎዳ ተስፋ አደርጋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ነባዬ እባክህ ከሰላሜ አትራቅ ዛሬም ስላተረፍካት እናመሰግናለን
    ከዚ ሁሉ ጀርባ ያሽማግሌ ነው ያለው ሁሌም ቢሆን ጠላቶቻችን ከአይናችን ስር ናቸው ያባታቹህ አደራ አለብኝ እያለ ሊጨርሳቸው ነው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 10 часов назад

      😂😂😂

    • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
      @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 8 часов назад +1

      ድራማ ነው እናቱ😂😂😂😂

    • @QonjitFqiru
      @QonjitFqiru 6 часов назад

      😢😢😢😢😢😊

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 5 часов назад +1

      @@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ ያንቺ ይባስ ድራማ እና ሂወት ልዩነታቸው ድራማ ሲሆን ጠላትን እኛ ተመልካቾች እናውቃቸዋለን ሂወት ሲሆን ደግሞ ተዋናዮቹህ እንሆናለን ማን ወዳጅ ማን ጠላታችን እንደሆነ አናውቅም እመኚኝ በዙሪያሽ የከበቡሽ ሁሉ ወዳጆችሽ አይደሉም

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 8 часов назад +4

    ለማናቀው መድረሻችን አላለም የተመታ ሠውይ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 5 часов назад +1

    የፈጣሪ ያለ በጣም ደስ ይላል😢❤❤ ለማናቀው መጨረሻችን አላለም😂

  • @Tadseb
    @Tadseb 11 минут назад +1

    ቆንጆ ድራማነው! ዛሬ ግን ከሰወቹ ድምፅ የሙዚቃው ድምፅ ጎልቶ ይሰማል።

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 9 часов назад +3

    ተመስገን ከሞተ ማየት አቆማለው 😢

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 5 часов назад +2

    እሄን መላጣ ፖሊስ ከወንበሩ አንሱልን
    ድራማው አሪፍ ነው ግን ትምርት እንዲሆን ሴት ልጅን ለሚይደፈሩ የሞት ፍርድ እንዲ ፈረድበት አድርጉ ባይሆን በእወነተኛው ከለም ባናየው በድራማ እንየው ምን አልባት ከተማሩበት

  • @AmanAdane-x3c
    @AmanAdane-x3c 6 часов назад +2

    ነባ እንዴት እንደሚመቸኝ ለኔ ብቻ ነው እንዴ?

  • @bereketbeyene840
    @bereketbeyene840 6 часов назад +1

    ኸረ ኡኡኡኡ እንደው ምን ይሻላቸዋል ልቤን ከሳምንት ሳምንት እንዳንጠለጠሉት አቦ ይመቻቹ 🙊🙊🙊

  • @Hani-t4x6b
    @Hani-t4x6b 6 часов назад +1

    ልብ አንጠልጣይ ድራማ 😢

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g 11 часов назад +5

    የነ አዲስ ወንድም ማደጎ የሚፈልጉት ነባ እንደሚሆን ገምቶ ዛሬ ያረጋገጠ ማነዉ እሱ እደሚሆን አልጠራጠርም።

    • @BarchiYeEnateleji
      @BarchiYeEnateleji 3 часа назад +1

      እሱ አይሆንም የሰላም ጓደኛ የሞተው ነው ወንድማቸው

    • @NigistMengstu-h8g
      @NigistMengstu-h8g 3 часа назад +1

      @BarchiYeEnateleji አይመስለኝም ዋና ሀላፊም ለባለቤቱ ለአዲስ ዝዋይ ማደጎ ያደገ ሳል የኛ ወንድም እንዳይሆን ብላ አደለም አጣርቻለሁ ብሏታል

    • @BarchiYeEnateleji
      @BarchiYeEnateleji 3 часа назад +1

      @@NigistMengstu-h8g እናያለን ውዷ

  • @elsabethailu-mm8oh
    @elsabethailu-mm8oh 7 часов назад +1

    What kind's of derma ufffff pls continued

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 11 часов назад +1

    ኧረ ኡኡኡ ሞት በዛ ይሄነገር ወደኛ እንዳትመጡ እዛዉ😂😂 ጨርሰዉ ሞቱ🤔

  • @MastewalabejeShiferaw-e9k
    @MastewalabejeShiferaw-e9k 4 часа назад

    Begugut Yemitbeq Dramnachin Asayachunn🎉🎉🎉❤❤

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 3 часа назад

    ውይ የዛሬው በጣም ደሰ ይላል ሳምንቱ እንዴት ነው የሚደርሰው ሲያጓጓ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 10 часов назад +2

    በድራማ ህግን አሳዩን 😢😢😢😢ንጹህ ሰዉ .......

  • @SelamAsefa-n2h
    @SelamAsefa-n2h 10 часов назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባሮች ❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 часов назад +1

    አምባሮች እንካን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 4 часа назад

    እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የተምታታ ድራማ ነው
    አሁን ባለው ፖለቲካ ሁኔታው በሙሉ በሴራ የተጠላለፈና ያለበትን ቦታ አስመስለው የሚኖር መሪ የታየበት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፍንቱዊ አድርገው የሚነገር ድራማ ነው 😮

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 часов назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 часов назад +1

    ቲሽ ተመስገን ተጎድቶ ይሆን ይሄ ክፉ ሠውዬ መሞት አለበት ከተረፈ ጥሩ አይመጣም

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 11 часов назад +1

    😊😊😊😊😊 ዘወትር መገዳደል 😢

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 6 часов назад +1

    👌👌👌👌👌

  • @GenetGirma-o5k
    @GenetGirma-o5k 9 часов назад

    መጀመሪያም ለማናውቀው መጨረሻችን ብሏት 😢😢

  • @BetiAbiti
    @BetiAbiti 4 часа назад

    WOW enamsegenale ❤❤❤

  • @FhjTgh
    @FhjTgh 2 часа назад

    ተመልካች ስለሌለዉ በሼር ብንተባበራቸዉ 🎉

  • @WeliyaMusa
    @WeliyaMusa 8 часов назад

    እውነት ለምን ጠፋ በዚቺ ምድር ላይ ጊዜዉ ለአስመሳይ ሰዎች ብቻ ሆናለች 😢😢😢😢

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 5 часов назад

    ሹመት ማፅደቂያ ነኝ? ደስ ይላል 😂

  • @medinaseid6745
    @medinaseid6745 13 часов назад +5

    ከምር ፓሊሱ ከሞተ በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @BetiBeti-j6f
    @BetiBeti-j6f 4 часа назад

    የሳምንት ሰወች ይበለን

  • @YordanosMaereg-vq1pd
    @YordanosMaereg-vq1pd 3 часа назад

    እሷ ላይ መተኮሱ ልክ አይደለም ወንጀለኛን ለመያዝ ጥበብ እንጂ ስሜት አያስፈልግም

  • @SelamGetachew-f2y
    @SelamGetachew-f2y 13 часов назад +1

    ልቀቁት በመጠበቅ አለቅን😂❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 4 часа назад

    _ገድላችሁ ጨረሳችኃቸው😳_

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 3 часа назад

    ለመላኩ አይነት ሰው መስዋእት መክፈል ትርፉ ይሄ ነው ወይ ሞት ወይ ከሰው ተራ መውረድ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 13 часов назад +4

    ሸራርፋችሁ ሸራርፋችሁ ክፍል ለማብዛት ነዉ ከወ በሗላ አላየዉም

  • @Ybabe
    @Ybabe 4 часа назад

    ቀጣይ ሳምንት አለ በሉኝ ምዕራፍ 3 ደሞ ሌላ ወራት😢

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Час назад

    አይ ተቀቅዥኦ ተመሰገን ተኮሰ በቃ ቤተሰቡን አሰጨረሰ

  • @ChaltuTuri
    @ChaltuTuri 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤welcome ambaroche

  • @FozyaFozite
    @FozyaFozite 11 часов назад +2

    ተሙ ከሞተ በጣም ነው ሚያናድደው

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 56 минут назад

    ኤጭ አለቃ ሁኖ የሚሰራው. ምንም አይችልም

  • @akiaki_tube
    @akiaki_tube 6 часов назад

    Eri mnden nw mot beza

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 7 часов назад

    ኣደራ ደራሲው ተመስገንን እንዳትገሉት

  • @MedinaAhmed-g3h
    @MedinaAhmed-g3h 13 часов назад

    እንክዋን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @Zakeya99
    @Zakeya99 13 часов назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym 8 часов назад

    ❤❤❤😢😢😢

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 8 часов назад

    I hope tame will be fine

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 12 часов назад +2

    እሔአንተነህሚባልሰውየስ አቃጥሎደፋኝ ጨካኝ

  • @ZahraMahmood-q9x
    @ZahraMahmood-q9x 7 часов назад

    ምን አለ ማሥታወቄ ባታበዙ

  • @MekdesSahilu
    @MekdesSahilu 13 часов назад +1

    ፋና ቲቪ ላይ የለም

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x 12 часов назад +1

    እና ተሙ ፖሊሱ ሞተ 😢😢 ?

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 11 часов назад

    😍😍😍😍

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 13 часов назад

    ♥️♥️❤️❤️❤️❤️

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Miwedachu Commenteroch Be Fetary Damirugn Betsab Argugn

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 13 часов назад

    እረ ይለቀቅ😮😮😮😮

  • @Hjeesun
    @Hjeesun 11 часов назад

    እንዴ ሳይጋቡ ሞተቼ እንዴ 😢😢

  • @appsuser1758
    @appsuser1758 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 13 часов назад

    ቶሎቶሎ ልቀቁ ከተረሳ ቡሀላ እየለቀቃችሁ አልገባኝም

  • @JamuGirma-s3r
    @JamuGirma-s3r 11 часов назад

    😢😢😢😢😢

  • @Tigist-ju1zc
    @Tigist-ju1zc 12 часов назад

    ❤❤🎉🎉

  • @Sada-r2q
    @Sada-r2q 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አልፍያመሀመድ
    @አልፍያመሀመድ 11 часов назад

    አረ ቶሎቶሎ ልቀቁት

  • @HawaMohammed-u2k
    @HawaMohammed-u2k 12 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbenzerGuta-xp8yy
    @AbenzerGuta-xp8yy 13 часов назад

    ሰላም

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 13 часов назад

    በጉጉት.ጨረሳችሁን.❤

  • @samrawitmelese1750
    @samrawitmelese1750 13 часов назад

    Yo yo

  • @Keyman3751
    @Keyman3751 6 часов назад

    ቅንጥብጣቢ ድራማ

  • @Zkiya-ns5ct
    @Zkiya-ns5ct 12 часов назад

    2:13

  • @kidusyared4408
    @kidusyared4408 6 часов назад

    አታቋርጡ በናታቹ

  • @AmanAdane-x3c
    @AmanAdane-x3c 6 часов назад

    ነባ እንዴት እንደሚመቸኝ ለኔ ብቻ ነው እንዴ?

  • @SelamteshayeTekui
    @SelamteshayeTekui 10 часов назад

    😢😢😢😢😢

  • @Ksa77ksaksaKsa77ksaksa
    @Ksa77ksaksaKsa77ksaksa 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተወ
    @ተወ 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalefomBerhanu
    @HalefomBerhanu 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Difu-i6t
    @Difu-i6t 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaYishak
    @BezaYishak 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanMengasha
    @KalkidanMengasha 19 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigGetaneh
    @TigGetaneh 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAl-m9j
    @HayatAl-m9j 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaLidu-o2j
    @LidiyaLidu-o2j 11 часов назад

    ❤❤❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 8 часов назад

    ❤❤❤

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FarcanNurcusen
    @FarcanNurcusen Час назад

    ❤❤❤❤