ሀዘተኛዉ ልቤ አድስ ተከታታይ ልብ ወለድ ትረካ ክፍል /7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 16

  • @fatumaseid6389
    @fatumaseid6389 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ዉዴ ደስ የሚል ትረካ ነዉ ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад +1

    Aslamualekum አህለን ኡሙዬ ኡነትም ሀዘነኛ ልብ ❤❤

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 2 года назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ሙጂብ በጣም የሚሳዝን ልጂ ነው መልካም ማሠብ መልካም ነገር መስራት በፈጣሪም በሰወችም ዘንድ ተወዳጂ ነው ኢማን ያደረገቾው መልካም ነገሮች በልጁ ለብ ውስጥ እንድትገባ አድርጓታል ግሩም ነው ክፍል ስ ምንትን በጉጉት እሰከማለቀቅ ቸኩያለሁ😍😍😍😍

  • @jemila602
    @jemila602 2 года назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚን አህለን እሙየ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ጀዛኪላ ኸይር

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 года назад +1

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ወዴ በረች ልን

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙየ ማሻአላህ እህቴእናመሰግናለን ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም ለዝህቤትይሁን አላህአገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @luluseid5803
    @luluseid5803 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላ እዴት ደስ ይላል ማማየ አይ ፍቅር ፍቅርኮ ከባድ ነዉ ቀጣዩን በጉጉት እጠብሻለን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጡአሪፍትርካነው ቀጣዩንእንጥብቃለን ክበርልን

  • @tube6057
    @tube6057 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማማየ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ ምኑንም ሳናዉቀዉ እሱ ለብቻዉ ጨዋታዉን ይጫወታል ላወቀበትና ለተረዳዉ በጣም ደስ የሚል ሂወትን የሚያጣፍጥ ትልቅ የሂወት ብርሀን ነዉ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 года назад +1

    ስኬት አስቀድሞ የማየት እና የውሳኔ ውጤት ናት፤ አስቀድሞ ማየት/ማሰብ በጥልቅ አስተሳሰብ እና እቅድ ላይ የሚመሰረት ሲሆን የእቅድ በጣም አስፈላጊው ነገር የራስህን ምስጢሮች ለራስህ መያዝ ነው፡፡

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድና የተከበራችህ አሲቶጲያ ልጆች ሰላማችሁ በዝት ብዝዝት ይባልልኝ አገሬ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልኝ ፍትህ ለንፁሀን ዜጎቻችን ፍትህ ለናቶች ፍትህ ላዛውንቶች ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ምንም ለማያውቀው ንፁሀን ፍትህ ያረብ ፍትህህን እሻለን የአላህ አተእዘንልን ያኢላሂ ፍትህህህህ 🙏😭

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 года назад

    🔴@አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ@🔴
    የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው።
    🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል
    🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል
    🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል
    🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል
    ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈👈

  • @ሰአዳወሎየዋ-ዀ7ቨ
    @ሰአዳወሎየዋ-ዀ7ቨ 2 года назад +1

    ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን

  • @ሰአዳወሎየዋ-ዀ7ቨ
    @ሰአዳወሎየዋ-ዀ7ቨ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም