Ethiopian Food - ምርጥ ምስር በሥጋ ወጥ አሰራር (how to make misir b siga) ||EthioTastyFood

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 129

  • @selamfiker4934
    @selamfiker4934 6 лет назад +9

    ዋው ሲያምር ተባርኪ.ባል.ሳገቡ.እንደዚህ እየሰራው አበላዋለሁ ወንድ ሆዱን ይወዳል አሉ

  • @femeli
    @femeli 6 лет назад +1

    በይቀመሰም ቆንጅየ አሰራር ይመስላል።
    እጅሽን ይባርከው ።

  • @አብይአህመዲየኔጀግናየጠላ

    ተባረኪልን በጠሠም ያምራል አገሬ ሥገባ እሠራዋለሁ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 4 года назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ውዴ እኔም ሰርቼ ሞክሬው በጣም ነው እሚጣፍጠው

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 лет назад +1

    እሰይ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም አሁን ልክ እንዳንቺ እንደሰራሽው አድርጌ እሰራሁኝ ነው ስወድሽ አኮ ማርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ thanks for sharing your recipe

  • @tarieblessed276
    @tarieblessed276 6 лет назад +1

    Mrt aserar Egziabihier ejishin ybark. Gn mekelesha mn malet neber ehtie ?tebareklign

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

  • @የእየሱስነኝ-ዀ5መ
    @የእየሱስነኝ-ዀ5መ 6 лет назад +1

    ዋዉ ዋዉ በጣም ያምራል ተባረኪ የኔ ማር ቀጥይበት

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ

    ዋውው በጣምአመሠግናለሁ ማሬ እጀሸን ይባረክ❤

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 6 лет назад +4

    Wow looks yammy never had it before I will try it soon. Thank you dear. 🙏

  • @fraewengabrae8166
    @fraewengabrae8166 6 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ ሲያምር😋😋

  • @korerimayepet
    @korerimayepet 5 лет назад +1

    I like your presentation good job keep it up

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 6 лет назад +5

    እጅሽን ይባረክ ሲአምር

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 лет назад +7

    Masha allah
    በጣም አሪፍ ነው በርች
    ግን መከለሻውን እደት አብረሽ አቁላላሽው
    እኔ እስከማውቀው መጨረሻ አካባቢ ነበር የሚደረገው ማለትም ከቂቤው ቀደም ብሎ
    ይቅርታ ግን ስለጥያቄየ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል።

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      አመሰግናለው!! እኔ መከለሻውን አቁላልቼ ልከልስ ስል ነው የምጨምረው

    • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
      @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 лет назад

      EthioTastyFood እሽ አመሰግናለሁ
      በርች በርበሬሽ ከለሩ በጣም ያምራል
      የት ሀገር ነው ያለሽው ከየት እና እደት ነው የምታገኝው?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      እናቴ ናት የምታዘጋጅልኝ

    • @ፋቅራውሸክ
      @ፋቅራውሸክ 6 лет назад

      መከለሻ አላውቅም ንገሩኝ

    • @nanaman3327
      @nanaman3327 6 лет назад

      ወለሺ ወለሺ mekeles yemilewun akolamitew siterut new eko lol!!!!

  • @bintseid4778
    @bintseid4778 6 лет назад +1

    አናመሰግናለን ሙያ ከጎረቤት እንማር ይጠቅማል

  • @yodityifru4639
    @yodityifru4639 6 лет назад +1

    Never had it before but looks nice. Thanks

  • @taybatayba7511
    @taybatayba7511 5 лет назад

    ይመችሺ ተባረክ

  • @proudlyeritrean8548
    @proudlyeritrean8548 6 лет назад +1

    Jinjibl mn ytekmenal yhon gn.is it tasty.can we make it with out jinjibl

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад

      ዝንጅብል ለሆዳችንም ሆነ ለወጡ ማጣፈጫ በጣም ጥሩ ነው:: ካለ ዝንጅብል ቢሆንም ወጡን መስራት እንችላለን::

    • @proudlyeritrean8548
      @proudlyeritrean8548 6 лет назад +1

      @@EthioTastyFood thank you so much

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ ሲያምር

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  6 лет назад

    መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      ይህን በመጫን የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ይመልከቱት ruclips.net/video/yrwXawzuzK0/видео.html

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA

    እናመሰግናለን እህት

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 6 лет назад +2

    ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ መሬምነኝ ከሳውድ

  • @tegesetkonjo3475
    @tegesetkonjo3475 5 лет назад +1

    እቤቴ ስገባ እሰራዋለሁ

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 лет назад +1

    እናመሠግናለንቆጆ

  • @jackieO_1111
    @jackieO_1111 5 лет назад

    What’s mekelesha?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      ይህን በመጫን የመከለሻ ቅመም እንዴት እንደሚዘጋጅ ይመልከቱት ruclips.net/video/yrwXawzuzK0/видео.html

  • @lubabahassenallahbechabeki672
    @lubabahassenallahbechabeki672 6 лет назад +1

    Masha allah allah yichmereleshi eht

  • @mduae1898
    @mduae1898 3 года назад +1

    ቀልጣፋ ነሽ ስብ ላይክ አደረኩሽ የሚጎተት አላይም ትቸ ነው የምወጣው አድስ ነኝ ብዙ እድ ምን ማር ተስፋ አለኝ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 6 лет назад +1

    Ejish Yebark wow

  • @tawussahmed2416
    @tawussahmed2416 6 лет назад +1

    Thank you sister it's good .

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን
    በርበሬሺ ቅላቱ የዘመኑን ቀይ ነገር የተቀላቀለበት ይመስላል ክክክክ ያምራል እሺ

  • @maman7375
    @maman7375 6 лет назад

    ደስ ይላል መከለሻ ማለት ግን ምድነዉ አህቶቸ

  • @ሀውይቢንትይማምየቤተሰቦቸ

    የኔ ቆንጆ በርችልኝ ውድ

  • @Alg-ke9wh
    @Alg-ke9wh 6 лет назад +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @ሁሉባገርያምራል
    @ሁሉባገርያምራል 6 лет назад +1

    ምስረ ክክ ብቻ ነው ድፈን ምስረም ይሆናል ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      በድፍን ምስርም ቢሆን መስራት እንችላለን

    • @ሁሉባገርያምራል
      @ሁሉባገርያምራል 6 лет назад

      @@EthioTastyFood አመስግን አለሁ ማማ

    • @abcs6289
      @abcs6289 6 лет назад

      ለምን ድፍንም ይሆናል

  • @Hope20437
    @Hope20437 6 лет назад +1

    ተባረኪ እህቴ እጥር ምጥን ያለች ቪድዎ ናት። የሚስቶ አሰራር አሳይን እስኪ ከቻልሽ እኔ በልቸውም አላውቅም ግን ስሙን ብዙ ጊዜ እሰማለው

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 6 лет назад +2

    ጎበዝ ነሽ በቃ ባሌ ጋ ስሄድ ሰርቼ አበላዋለው ለባሌ

  • @erisweet1532
    @erisweet1532 6 лет назад +1

    Des yelae thanx will try soon🙏❤

  • @jaok-nf4ix
    @jaok-nf4ix 6 лет назад

    መከለሻ ማለት ምንድን አልገባኝም አስረጅን የኔ ቆንጆ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

    • @jaok-nf4ix
      @jaok-nf4ix 6 лет назад

      @@EthioTastyFood እሽ አመሰግናለሁ እህት

    • @jaok-nf4ix
      @jaok-nf4ix 6 лет назад

      ጥቁር ቅመም የሚባለውስ እህት ምንድን ነው?

  • @gonder7738
    @gonder7738 6 лет назад +1

    ዋው

  • @havvsjvskgaggf1962
    @havvsjvskgaggf1962 6 лет назад

    ባልን ጥሩምግብ ሳይሆን ምጥምጣ ል በጥብጦ ማጠጣት ባሌን ሳገባ አበለዋለሁ ላልሽው መልስ ተጨማሪ

  • @fatumaseid3710
    @fatumaseid3710 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ

  • @hayathassan2789
    @hayathassan2789 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @biruktadese9131
    @biruktadese9131 6 лет назад

    እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መከለሽ ማለት በአማረኛ ወይም በአረበኛ ንገሪኝ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +2

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

  • @yonasnegash5945
    @yonasnegash5945 4 года назад

    አህቴ መከለሻ ምን ምንድ ነው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад +1

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

  • @አላህወኪል-ቐ1ገ
    @አላህወኪል-ቐ1ገ 6 лет назад +1

    ማሻአላህ ያምራል

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад +1

    በርበሬሽ በጣም ያምራል

  • @semirabeshir7245
    @semirabeshir7245 6 лет назад +2

    masha Allah

  • @GalaxyJ-el2se
    @GalaxyJ-el2se 6 лет назад +3

    I love it tanx beauty.

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад +1

    እናመሰግናል በርችልን

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ስጋው የደርቀ ቢሆነ ችግር አለው

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 6 лет назад +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን እሙየ
    መከለሻ ቅመሙን ከምን እንደምናዘጋጁ ካላስቸገርኩሽ ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

    • @oneloveethiopian8119
      @oneloveethiopian8119 6 лет назад +1

      በእውነት በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ 😘💖

    • @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ
      @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ 6 лет назад +1

      Yetem kemema kemem mishtebet ቦታ አለ setgeji yemkelesha kememoch setiyi yesetushal yawkutal mix tedergom yeshtal bewreket temzeno yetezegaje yemkelesha kemem yetaweke nw

    • @oneloveethiopian8119
      @oneloveethiopian8119 6 лет назад

      esh Amsgenalehu Enam 😘😘😘💓💓💓

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 6 лет назад +1

    Looks yummy 😋

  • @azeb2809
    @azeb2809 6 лет назад +1

    Wow yammy yammy

  • @huhuhufikir9663
    @huhuhufikir9663 6 лет назад +2

    እህትዋ ምን ያክል ደቂቃ እንደሚያስፈልገው እየተናገርሽ ቢሆን ምርጥ ነው

  • @ሀያትነኝእሙሀሲናት
    @ሀያትነኝእሙሀሲናት 6 лет назад +1

    የበርበሬሽ ከለር ያምራል እህት

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 5 лет назад

    አመሰግናለሁ አሁን ባል ብቻ 😘🤣🤣

  • @ekizee533
    @ekizee533 6 лет назад +1

    Ejish yibareki yene wudi

  • @rahwitrahwa5283
    @rahwitrahwa5283 6 лет назад +1

    Enamesegnalen

  • @ፈፍናኝስልጤዋ
    @ፈፍናኝስልጤዋ 6 лет назад +1

    መሸ አላ ወው

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ስንት ነገር ተማርኩ አላህ ይስጥልን

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 6 лет назад

    እህቴ አሰራርሽ ቆንጆ ነው: ግን መከለሻ ለምን በጊዜ አስገባሽው? ስሙም እኮ መከለሻ የተባለው ውሃ ከከለስሽ በሃላ በላዩ ላይ ስለሚነሰነስ እና እንዲንተከተክ ስለሚከደን ነው። ለማለት ያህል ነው!!! በርቺ

  • @ዚነትኢስላምሂወቴየ

    ሲያምርየኔቆንጆእጅሽንአይቆርጥመው

  • @hayaatahmeda2552
    @hayaatahmeda2552 6 лет назад +1

    Enamesginalen.

  • @saficell4709
    @saficell4709 4 года назад

    Bewent bexam amesegenalew
    Exere mexan yal aserare waw
    En serechi sexafex
    Doro aserare betasayen
    Seretshi kehon efelgalew

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      የዶሮ ወጥ አሰራር አለ ቪዲዮ ውስጥ ይፈልጉት

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      ruclips.net/video/0XN--VNTdk4/видео.html

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 лет назад +1

    tnx wub

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 лет назад +1

    Enamesegenalen

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    ግን መከለሻ ባይገባሥ ማለቴ መዳም ቤት የለም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      ችግር የለውም ባለን ወይም በምናገኘው የቅመም አይነት ወጣችንን ማጣፈጥ እንችላለን

  • @aumahlam9379
    @aumahlam9379 6 лет назад +1

    እደው እህት መከለሻ ማለት ምድነው ያገርልጆች ካወቃችሁ አስረዱኝ በአላህ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад

      መከለሻ ማለት ሁሉም የወጥ ቅመሞች በአንድ ላይ ተቀምመው የሚሰጠን ውጤት መከለሻ ይባላል:: መከለሻውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ኮረሪማ፡ ቅርንፉድ፡ ጥምዝ፡ ከሙን፡ ቁንዶ በርበሬ፡ ቀረፋ፡ ገውዝ(Nutmeg) እንዲሁም ጥቁር አዝሙድ ናቸው፡፡

    • @ገነትኤደምገነትኤደም
      @ገነትኤደምገነትኤደም 6 лет назад

      Aum Ahlam መካለሻ ቀመማ ቀመም ነው

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 6 лет назад +1

    Enamsgnaln eit 😍😍😍😍😍

  • @sarachiyc188
    @sarachiyc188 6 лет назад +1

    Tbarki

  • @Eruna1993
    @Eruna1993 6 лет назад +1

    Gobez👌👌

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 6 месяцев назад

    መከለሻ ምንድነው ወንድ ነኝ የማውቀው ነገር የሉም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 месяцев назад

      ቅመም ነው

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 6 месяцев назад

      @@EthioTastyFood ምን እይነት ቅመም የሚሸጥ ነው ወይስ ቤት ውስጥ የሚሰራ

  • @wudimachinbetikikiliwuneti3760
    @wudimachinbetikikiliwuneti3760 6 лет назад +1

    Wawoooo

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv 6 лет назад +1

    Why does all ur title have the word 'mirt' in them lol
    Lemanignawim gin betam gobez I love misir

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      ምክንያቱም ሁሉም ምርጥ ስለሆኑ ከነቴስቱ

    • @HabA-qn1nv
      @HabA-qn1nv 6 лет назад

      @@EthioTastyFood let us be the judge whether it's mirt or not

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      @@HabA-qn1nv I like your suggestion. Thanks.

  • @abititube9174
    @abititube9174 6 лет назад +3

    Ftnetsh des yall

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ7ከ

    Betam enmsganel konjo

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 6 лет назад

    👍👍👍👍

  • @alefesh72
    @alefesh72 6 лет назад +1

    😙

  • @ማሚየየኔልዩሁሌምትናፍቂኛ

    እህ ሲያጓ ጓ

  • @muneeramuneera4533
    @muneeramuneera4533 6 лет назад +1

    Wowow yuo koikng somch delaysiz

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ማለቴ ቋንጣ ቢሆን

  • @markoseyohannes5542
    @markoseyohannes5542 Год назад

    are you married

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 3 года назад +1

    ዋው

  • @fatihafatihafatiha18
    @fatihafatihafatiha18 6 лет назад +1

    wawooooo