Mengizem media የቅዳሜ ወጎች Yekidame Wegoch Reeyot Alemu and Tewolde Beyene (Teborne) Nov 23,24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии •

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 День назад +1

    የዛሬ.. 50 አመት.. የተማሩ.. ሰዎች.. የተገደሉበት.. ጊዜ.. ኢትዮጵያ🇪🇹 ከፍተኛ.. ውድቀት.. ገጠማት.. አፉ.. መባባል.. አለብን..

  • @YophthahéGilead
    @YophthahéGilead 20 часов назад

    I absolutely agree with Adugna Buni. Isolated good acts or policies cannot redeem political systems like the DERGUE, which were characterized by terrorism, subjugation, and horrible atrocities.

  • @WorkeneshRobi
    @WorkeneshRobi День назад +1

    በአንተ ሐሳብ በጣም እስማማለሁ

  • @CrazyTimelikeYouTube
    @CrazyTimelikeYouTube День назад +1

    እውነቱን ቢናገሩ ማን ተጠያቂ እንዳያደርጋችው ነው እርስበርስ ከመወነጃጀል እና ከመካካድ። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ እንኳንስ የጥንቱን እና በሌላው የተፈፀመውን ቀርቶ የዛሬዎችን እና በራሱ በሕዝቡ የሚፈፀመውን አይጠይቅም በባህሪው ዝምታ ነው። ሞትን ተለማምዷል። ክህደት ሕግ ሲኖር እና ሕዝብ ሲፈራ ነው ግን ሁለቱም በኢትዮጵያ የሉም። ፕሮፌሰሩ ለብዙ ወጣቶች እልቂትም እጁ እንደነበረ ይነገራል። የደርግን በጎነት በአገሪቱ የሕዝብ ደም የተሸፈነ ነው። በጎ ነገር ከተባለም ሉሱፈር የእግዚአብሔር መላዕክ ሚስጢር ለ ሄዋን ያካፈለ ነበር።

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 День назад

    60 የንጉሱ ባለስልጣናት የነበሩት ፋሽስቱና ጨካኙ ደርግ ያለ ፍርድ የገደላቸው ከ50 አመት በፊት በዛሬው እለት ነው።

  • @kinfegulelat342
    @kinfegulelat342 День назад +1

    ሰለ ብሒር ብሒረሰቦች ያጠኑት ናቸው?

  • @tarikugiorgis892
    @tarikugiorgis892 День назад

    ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወድላችሁ። እስቲ እባካችሁ በደርግ መንግስት የተሰሩ ታላላቅ ስራዎችን ግለጹልን ወሮታው እንከፍላለን።

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 День назад

      ከማስታውሰው ዋናው መሰረተ ትምህርት ነው። የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ። ካልተሳሳትኩ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ። በመጨረሻም ሰላሟ።