እንካን ለጌታችን አምላካችን መደሀኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 24

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @ትርሲትትርሲት-ቨ3ጀ
    @ትርሲትትርሲት-ቨ3ጀ 6 месяцев назад

    አሜ አሜ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 6 месяцев назад

    Selemesh tebezelesh ellll elll qele hewete yesemelene wed

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 6 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ይሁን ሰላም ለሃገራችን ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ በመዝሙሩ በመዝሙሩ ተባረኪ ያለው አሪፍ ጊዜ የነበረ በርቼ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 6 месяцев назад

    ሠላምሠላምእኮንሠላምመጣሺ❤በርችውዴ❤❤❤

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 4 месяца назад

    ሰላም።ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም. ሙጣሽ ትጅየ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንንም ሰላሙን ያምዝጣልን መልካም አዳር ይሁንልሽ

  • @Habeshawit9
    @Habeshawit9 6 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ቤቴየ እንኳን ደህና መጣሺ በርቺልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቲዬ የኔ ቆንጆ አንቼንም በሰላም አደረሠሸ አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ሀገራችንን ሠላም ፈቅረ አንድነትንን ያድልልን በእውነት

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 6 месяцев назад

    ቤቲየሰላም በላይክ

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዚቤት እደት ናቸሁ አረፍ ቆይታ ነብ በረቸ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 месяца назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይቦዘ በሪቺ አሪፊ ቆይተ ነበረን

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 месяцев назад

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር መልካም በአል ውዴ በርች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ቤቲየ. ዋውው ዜሬ ደማ ተሻቃላነት. ወተሽ. ወደ እመነት. ቦታ. ጎራ. አልሽ. ማሻአላ ደስ ይላል.ምርጫ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 6 месяцев назад

    ስላም ለዝህ ቤት ስላም ፍቅር ለሀገራችንን ምንም ይሆን ምንም በሀገር ያምራል በዝሁ ቀጥይበት ካች ቡዙ እጠብቃለን

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 6 месяцев назад

    ሰላም ሠላም ቤቲየ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደሰ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልንንንንንንን

  • @Alemtube-x6g
    @Alemtube-x6g 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹቀት የፈጣሪ ሰላም ከናተ ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺ ውዴ

  • @አይሻዩቱበር
    @አይሻዩቱበር 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሸ ኢንድትነሸ ሰላም ነሸ ወይ ሰላምዬብዘ ብዝትትርፍ ይብል❤❤❤❤❤❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 месяцев назад

    ሠላም ሠላምሽ ባለሽበት ይብዛልሽ ውደሰ ጓደኞቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሂ ውድሀገራቼንምሰላም አንድነቱን ፍቅሩን መተዛዘኑን መተሣሠቡን ለሀገራችን ያምጣልን

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 6 месяцев назад

    ሰላም ቤቲየ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን

  • @susu21
    @susu21 Месяц назад

    Selam selam selam inkan selam metashe manaye berchi btenkrilgn tenkrilgn lehagerachin selamn meregagatn selamn abzto yamtaln berchilgn tenkrilgn 🎉🎉🎉🎉

  • @shwayetube7307
    @shwayetube7307 6 месяцев назад

    አሠላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱእንኮንሠላምመጣሺእህቴየነበረንቆይታሀሪፍነበርበርቺ❤❤❤🎉

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 6 месяцев назад

    እግዝያብሕር ይመሥገን እንካን ደና መጣሽ ቤቲ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ መዝሙሩን በሕብረት ተሠብሥቦ ሢዘምሩ ሀገሬ ታወሠኛል የልጅነቴ በጣም አሪፍ ቆይታሀ ነበር

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 3 месяца назад

    Bagaa nagadhaan waluumaanuu genyee kode koo gooftaa biiyyaa keenyaaf araaraa tokkuumaa fi jalaalaa sabaa keenyaaf haadeebiisuu yeeroo gaarii

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 6 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም ሃገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ተከባብረን ተዋደን አንድ ሁነን ስንኖር ነው የሚያምርብን ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ