ትግራይ ላይ ምን እየተፈጠረ ነው?! ቆይታ ከ ዳኒኤል ብርሃነ ጋር
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- Well Come To Berakhe Show RUclips Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
Well Come To Berakhe Show RUclips Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Brakhe_Show
#ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
#brake_show
#Berake_Show
#Brake_Show
#Medhin_Gebreslassie
#ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
#Amhara_criss
#Ethiopian_criss
#eritrean_community
#Eritrean_Poletics
#Tigiray_poletics
#Yoseph_Gebrehiwot
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
#Eritrean_Poletics
#ጀነራል_ታደሰ_ወረደ
#General_Tadese_Werede
#ጀነራል_ታደሰ_ወረደ
#ዳኒኤል_ብርሃነ
#Daniel_Birhane
ዳኒ ልቅ እኻ።በእውነት ፍትሓዊ ልኾነ ፍልጠት ብልትሞልኦ ሓሳብ እኻ ትህብለኻ ጎበዝ።
ትንታኔ ባንተ ያምራል ዳኒ ወዲ ጀጋኑ ኣገንዕ❤💛❤️
ዳንኤልን ማድነቅ እፈልጋለሁ፣ He is thoughtful man. ትግራይ የዳኒ አይነት ወጣቶች ትፈልጋለች፣ ትግራይ ከችግር የምትወጣውም በእንደዚህ አይነት ሰዎች ነው
someone who does not have an ox will appreciate a donkey. if Dani is to be considered a good man of Tigray, may be it is because there is none in Tigray. Dani is a criminal who is supporting criminal and traitor Getachew for money.
ወጣት አታውቅም
Danny the master mind...Long wave long live
I appreciate his rationality, knowledge and eloquence. I recommend individuals like him to come to power.
ዳኒ ትንተኔህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ከጦርነት በፊት ከዛ በኋላ አይቸህ አላውቅም ነበር አሁን ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል አምሮብሀል
ምርጥ ትንታኔ በሰከርንበት ዘመን ከትዕቢት ከጉራ የፀዳ እንደዚህ የተረጋጋ የፖለቲካ ትንታኔ መስማት ያስደስታል Thank you Dani&አቅራቢዋ
እናመስግናለን ደኒ ለሰጠሀን ሐሳብ ❤
very revealing, all factual without any bias. This is my first experience to hear analysis from Daniel Berhane.
Thank You Dani and Medi !! Debrestion and his team are tying to dismantle Tigrai !! We Wont Let That Happen !!
This guy really has intellect and understanding of the political arena though I had a little disagreement on his social media posts before the destructive war over our people, BRAVO Dani!
ዋው ዳኒ በሰል ያለ ትንታኔ ከበሰለ መፍትሄ ጋር
መዲ ጅግና ጌታቸውን ደብረፅዮንን ኣቕሪብኪ ወጢርኪ ኣቅርብና
Thanks dani u r a modern person for this generation.
ዳኒ አሁን በቀልቡ ላይ ስለሆነ ሐሪፍ ትንታኔ፣በእዉነት ላይ የተመሰረተና ገልልተኛ ሆኖ የሰጠበት ይመስለኛል፡፡
ዳኒ በጣም ጎበዝ ጠያቅዋ እና መላሹ ዳንየም የኡነት ውይይት ያየሁበት ነው በጣም አመሰግናለሁ መዲሂንም ዳንየም ብልቤ ውስጥ የነበረ ነው ፍርጥርጥ ያደረጋቸሁት እንደናንተ አስር ሰዎች እኳ ቢኖሩን እርግጠኛ ነኝ ትግራይ በእድሜችን ለውጥ አናይ ነበር እጅግ አድርጌ አመሰግናቾኋለሁ
ዳኔ ጎበዝ በርታ አንተና እንዳኦንተ አይነቶች ምሁራን ወጣቶች ደፄ እንደ ኢሱ የሚያደርገው መልክ ያመጣል እና ወጣቶች ካሁን በትኩሱ አስወግዳቸው እነዝህ የ40 አመት ፖሎቲካ ዘማሪዎች
Thank you Dani and medi!!
Thank you our sister.
Just brilliant, 👌👌👌
Bright and honest Tigrians
Thank you Dani.
The most useful and thoughtful analysis
Thanks Daniel.
Wonderful Analysis
Very rational and intelligent person, Danny!
Dany keep it up
ዳንየ እናመሠግናለን
Very balanced!!
Good Analysis
ንስኪ ባዕልኪ ሀዊ ትውልዒ ሰብ እኪ በአምሀርኛ እንተገርክዬ በራራራራዕዕዕዕዕ ከብል ደስ ይብለኩም ንግዚአዊ አብዘይ ንወፅኦ ሀዊ ንአቱ አለና አብይ ሰተት እሉ ንክአቱ ተመቻችዊ
❤❤❤❤ሰላም መድህን
Very fair comment
ዳኒ ኣበየናይ ጉጅለ ከምዘለካ ዘግሃደት ቃለ መሕትት
He is expressing what he observed, the reality. He never sided. You are not satisfied because he clarification didn't fit your aspiration.
dani enamesegenalen.......
10q 100%perfect Dani.
Danny boy keep covering the shames of TPLF!
Very thoughtful analysis
መዱ ንመሓሪ የውሃንስ ኣቅርብልና💜
በጣም አክባሪክ ነኝ በጣም ሚዛናዊ ነህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Excellent
OMG ዳንኤል የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት መጋበዝ ብዙ የሚያመላክተው ነገር አለ፣ ለመሆኑ አሜሪካ የገባችበት መልካም የሆነ አገር መጥቀስ ይችል ይሆን ሊቢያ፣ ኢራቅ፣ ሲርያ፣ አፍጋንስታን ...., ይሄ ነው እንግዲህ የምሁሮቻችን አካሄድ፣ ነገሩን ሁሉ ከጅምሩ ያጣመሙት..., GSTS take a huge responsibility on making a mess of the pretoria agreement...
የትግራይ ችግር መፈታት ካለበት በራሳቸው ቢሆን ዘለቂ መፍትሄ ይኖረዋል ስልጣን ሁሉም የፖለቲካ ፓርትዎች እኩል ስልጣን ያላቸው የሽግግር መንግስት ቢመሰረትና ወደ ምርጫ ቢያሻግሩን ይሻላል
አነ ዝብሎ ንጹር ሓደጋ የንጸላሉ አሎ ሓደ ጠንካራ ሓይሊ ብይን ዝህብ ግዴታ የዱልየና አብ ሕማቅ ኩነታት ከይንአቱ
Brave man
Amazing
Excellent point. Intrim Gov of Tigray should have made its priority of implementing the Pretoria agreement. When it started to campaign, it became different ballgame.
Thanks
Neutral ሆኖ ለሚሰማው ይህ እውቀት ላይ የተመሰረት አሳማኝ አገላለፅ ነው::
ዴንኤል ብርሃነ ገለልተኛ ኣይደለም አንዱን ደግፎ ሃሳብ መስጠት ሳይሆን ወግነ የሚከራከር በፍፁም ሚዛናዊ መረጃ መስጠት የማይፈልግ ነው ።
Thank you Daniel for your un biased interview and perfect reply to our sister Medhin. Medhin I was appreciating your channel and admiring the selection of issues required to be elaborated by your guests. In your very recent interviews with General Tadesse and in this you tube your questions (which you mention to be rumors' in the society) were focused in a way that make Getachews interim government to be accountable or wrong doing. Be fair to all. What has been observed in Shire was anarchy the old zonal administration will be accountable for that and should be brought to justice. Our birth place should not pull us to end in our division. Let us focus on Tigrai, and any capable and competent Tigraway from any place in Tigrai shall serve as president or any post. We should always expect changes, and the people shall be consulted and endorse every time. I share Danie's impartial view and he has witnessed what he observed. You are there and I hope you know very well what is happening not less than Daniel. It is shame to compare Getachew to Bacha. He told you Getachew was balamed Banda, telam, kehadi, PP. Medhin (you never mention about this and others) was it a reward to you? which one represents to a populism work Ayokha nyna or discussing with the public which you compare it as an election campaign? What about the marathon running to gather the cadres to make the TPLF congress? To appear as a neutral you mention what Dr. Debrestion failed but later you throw the blame to the interim government. Serve honestly!! Truth will be revealed sooner. Thank you.
አይተ ጌታቸዉ በምን ምክንያት ነዉ ወደ ስልጣን የመጣዉ?ህዝቡ reform አይፈልግም we need election ♥️ ❤️ 💖
ህዝቡ reform ይፈልጋል እኔ ሪፎርም ኣልፈልግም ማለት ይቻላል ኣንተህዝብ ልትወክል ስለማትችል
እኔም ሪፎርም እፈልጌሎህ ኣፄ ሃይለስላሴ እንኳን 40 ኣመት ነው የገዙት ህወሓት ግን 50 ኣመት ለዛውም በጆኖሳይድ ተጠናቀቀ ስለዚህ እኔ ሁሉን ትግራዋይ ያሳተፈ መንግስት እንዲኖረኝ እፈልጋሎሁ።
የሮያል ፋሚሊ የስብሐት ነጋ ቤተሰብ የትግራይ ሕዝብ አይፈልጋቸውም። ወደ ወረዳቸው ወደ ዓድዋ ተጠራርገው ይሂዱልን።
የሮያል ፋሚሊ የስብሐት ነጋ ቤተሰብ የትግራይ ሕዝብ አይፈልጋቸውም። ወደ ወረዳቸው ወደ ዓድዋ ተጠራርገው ይሂዱልን።
@@SimonSmith-zv9twመዳናገሪ ነህ!!! ዓድዋ ብቻ ነው የስብሓት ኔትወርክ ከኛ ከራያም ስብሓታውያን ኣሉ እኛ ስርኣታቸው ስልጣን ያካፍል እንጂ የዓድዋልጅ ሆነ የራያ የሌላው ትግራይ ክፍል ሙሉዋ ትግራይ ኣገሩ ናት ማን ወጪ ማን ኣስወጪ ሆኖ ነው ግን ኣንተ ትግራዋይ ኣይደለህም እኛ ጠላታችን እናውቃለን።
ዳንኤል ንምንታይ እዩ ሕቶኡ ብትግርኛ ዘይግበረሉ ናይ ትግርኛ ሕፅረት እንተልዩዎዉን ግልፅ ይኹነልና
እንታይ እዩ ዘሸገረካ ዘሎ?
Why, for what purpose? all people should know what really happened to our people you filthy Cadre!
በጣም ጥሩ ትንተና
ጌታቸዉ አሁን በህዝብ 90% ተቀባይነት አለዉ እነዚያ ደግሞ 10% ናቸዉ እያልክ ነዉ???ይልቅ የእነ ጌታቸዉ አካሄድ ግልጽነት የጎደለዉ እና የማምታታት አካሄድ ነዉ???ከህወሓት ጋር ሲሰራ የቆየና የህወሓት ተሾሚ አይመስልም???ይቅርታ እያለ ግን አዲስና ንጹህ መስሎ ነዉ የሚታየዉ!!
ለውጥ ፈላጊና ለውጥ የማይፈልግ የተኛው ህወሃት ነው ዳኒኤል?
እስኪ ያላቸውን የለውጥ ፕሮግራም ንገረኝ?
እነ ሓጎሰ ጎዲፈይና ክንደያ ናቸው የለውጡ ሃይሎች?
በፈደራል የተመረጠው ጌታቸው እውነት ለዴሞክራሲና ለውጥ ተፈልጎ ይሆን?
ዳኒ ጋዜጠኛ በመሠለኝ በግምት በወገነኝነት አይናገርም ውስጥህ ጌች ይታያል ነፃ ሁን
He is expressing what he observed, the reality. He never sided
ወይ ዳንኤል በምን መልኩ ነዉ እልቂት የፈፀመን ምርኳኛ ወደ ዋና እልቂት አስፈፃሚዉ እንዲዳኝ የሚላከዉ ኧረ ሚዛንህን እያጣህ ነዉ🫢
What is the purpose of conducting a public meeting now in tigray? Just the probably issues may raises from the peopleares is clear and obvious
What was the purpose of marathon running to conduct the cadre meeting?
ደብረፅዮንን አስመልክቶ ምታነሺው ጥያቄ ጨርሰሽ ነው ወይስ ደጺ 100% ልክ ነው ባንቺ ቤት ??
ዳኒ: በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ ለማብራሪያህ:: መድኅን ግን ታዘብንሽ የትኛዉ ጎራ ዉስጥ ተወሽቀሽ እንዳለሽ::
በቃ መጨረሻችሁ እንደዚ ሆኖ ቀረ።
ጽቡቕ ሕቶ ኢኺ ሓቲትክዮ ቑልፊ ሕቶ ይመልሶ አይመልሶ ንዕዘብ ጥራይ አብ ታሪኽና ምስጥርና ዝዝርግፍ ኸምዚ ዓይነትዝወረደ ሰብ ሪኤ አይፈልጥን ንዚ ግዝያዊ ባሀልይ
ይህ ሰው በረቀቀ መንገድ የአንድ ወገን ደጋፊ ነው ተንታኝ ሳይሆን በታኝ ነው ግዜ እየጠበቅ ይመጣል ያሳዝል !!
He is expressing what he observed, the reality. He never sided
Medi shikor hanti blexti gazetenga nay Tigrinya zelekna nski eki emo kexlio ❤
Dr. Moaus aqrblna
Nice guy
ክልቴኤኩም ዝፈትወኩም❤
የቀንየልና መድህን ዳኔ ብምግባዝኪ
ጉጅለ አደመ ንምሕጋዝ ዘይትገብርዮ ፃዕሪ የለይ ንስኺ ጋዜጠኛ ንምባል ይከብድ እዩ
በአማረኛ መሆኑ ብቻ ነው ውይይታችሁን ያዳመትኩት::ተወደደም ተተላም አማረኛ ብሄራዊ ቋንቋ ነው::ለምን በአማርኛ የሚል ሰው እጅግ እጅግ ኃላ ቀር ነው::
በአማርኛ ስታወሩ ሁላችንም እናዳምጣለንኮ ከትግራይ ውጭ ያለሁ ሁሉ የሕወሀት ጠላት አይደለም T P L F Is a political group of moral excellencies ok ?
ምርጫ ላይ የተለመደ ነው ። አሁን ግን የጌታቸው መሄድ አንድን አንስቶ አንዱን ለመሾም ነው
ተነሽው ኑሯው ሊዛባ በት
ነው። ይሄን ምን ማለታ
በተጨማሪ ሰልቧልታ አታውራ
ሌላው ስራትና ደንብ ማክበር ነው። እድርም መብትና ደንብ አለው ደንብን ያፈረሰ ይቀጣል። ስራትና ደንብ የማያከብር ዲክታተር ነው
ከውይይቱ ይልቅ የልጅቷ ውበት ነው የማረከኝ እንጂ ህወሓት ከመለስ ወዲ ምኑም አይጥመኝ
😆😆😆
የትግራይ እናቶች ልጆቻቸዉን Tdf ጠርታችዉ ወደቤት መልሱ ልጆች ቁማር መሰሪያ እያደረጉ ነዉ ልጆቻቸዉን ወደቤት መልሰ አደራ ቁማር መጨዋቻ አደረጉት ❤❤❤❤❤
ዋና ተጠያቂ አለም ገብረሀድ እና መጀሪኖ አዬም ደብረጺሆን አይኮነን እዚአ ዝመርሀ ዘሎ
ብድህሪት ከይ ፍለጡ ኑኡ የጋልጽዋ አለዉ አጥቢኩም ንአለም አብ አይኒ ይእቶ!!!
መድን ጥሩ ነው አቀራረብሽ ግን ስለምታነሽው ነጥብ ግን ቅድመ እውቀት ቢኖርሽ ጥሩ ነው በተረፈ ትመቺኝለሽ በርቺ በራስ መተማመንሽን እወደዋለሁ በርቺ
አጋሜወች አማርኛችን አታውሩብን እባካቹህ
tanks Medhin
ትንተና፥መግለፂ፥ዜና፥መድረኽ፥ዘተ ወዘተ ዒቕ ኢሉና 'ዩ ዘሎ ግደፉና በጃኹም!!
"ንመን ንእመን....?????
ዳኒ እውነት ተናገር ጌታቸው በዚህሳአት ህውሃት ነው ብለህ ታምናለህ
This the kind of discussion that is needed, discussion that has no attachment to any pary with absolute neutrality, that’s how we learn when thoughts are freely moving without strength attached that’s what democracy means, when thoughts are allowed to circle around,so that we reach collective resolution that is beneficial to coommon good of the nation.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቺኴ ብርቺ እንዲ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
ስለ ግብፅ የሠጠሻት ምሳሌ አስቃኛለች ሲሲ መለዮዉን አዉልቆ አይደል የመጣዉ
👍👍
መድህን ንባዕልኺ እቲ ናይቀደ
ስብእናኺ ሐዚ የለን ምኽንያቱ ኩሎም እትሓትዮም ሕቶታትይከታተሎም እየ ።ንኣብነት ደክተር ደብረፅዮን ዝተፃረፎም ፀሪፍታትባንዳ፡ከዳዕ፡ጠላማት፡ኣብውሽጢና ዝተጫጨሑወዘተዝብሉ ገድፍኺ ነተን ውሑዳትጌታቸው ዝተዛረበን ሓቲትኺ ትገድፍየን ሚድያ ገለልተኛ እዩ
መድሂን ትበሀሊ ሰበይቲ ግን ምሕንካር እምበር ምግጋር ትኽእሊ ዶ?
ብአኽ ብኻማኽን ዝአመሰሉ ሰባት መንነቶም ኪሒዶም ንግሊ ጥቅሞም ዝነብሩ እና አለሽኪ ተባዝሕዮም አለኺ ናይ ህዝብና ህልውና አብሐደጋ ተእትውዮ አለኺ ከም ህዝቢ ግን ንዕዘበኪ አለና ኢና
አነ ብግለይ ተዓዚበኪ ኢየ አብታ ፀልማት ግዜ ሾመንተ ወርሒ አበይ ተደቢቅኪ አሊሽና ስኢናኪ ካምዝነበርና ተዓዚበኪ ኢየ ዋላ ሐንቲ ፀፀር እኳ አይደርበኪ ።
ሐዚ ግን ደቂ ህዝቢ መስዋእትን መቁሰልትን ከፊልና ምስ አደላደልናኪ ግን ህዝባዊ ህልውናና እናናጋዕኽዮ ትውዕል አለኺ
ብዝፈጠር ሐደጋ ግን አብታሪኽና ተጠያቂት ኢኺ ኩለን እትገብርየን ዘለኺ ንቆፅርን አለና ኢና ።
Medhin Nihizbi wegini KULUGIZE NAY DR DEBRETSION GROUP DEGIFKI EKI TIKERBI
እስከ ዛሬ ኣንቺ ጋር የቀረቡ ፖሎትከኞች የዳኒ ትክክለኛ ፍትሃዊ ትንታኔ ነው።ደሞ ከወገን ነፃ የሆነ ኣገላለፅነው
@@weldeweldu አይኑን አፍጥጦ የአንድ ወገን እየደገፈ ነፃ ነው፣ ደግመህ ስማው።
አይተ ዳኒኤል ብርሃነ የሚነገዉ በጣም የምያስቅ ነዉ.ከአንድ ሙሁር የማልጠብቀዉ
ነዉ አሳዛኝ ትንተና❤
እስኪ ንስኻ ሙሁር ኹንሞ ተንትነልና ። ኣነ እየ ፈላጥ ኢልካ እኮ ነገር ግን ንስኻ ትኽክል ኢኻ ኣይኮንካን ንብለካ እንኽእል ብዝትህቦ ትንታነ እዩ
@Tilahun Mulat እሱ ይሻላል ከዳንኤል ብርሀነ
እዚ ደበረዕንክሊል ካብ ስልጣኑ ተወጊዱ ብሓዱሽ ወለዶ ክትካዕ አለዎ።
መድሂን ሓላዊት ዑና መንግስቲ ኾይኑ ከይሰርሕማ መንከራ እኮ ኣርኢኽሞ ብኣዶ ሰላሳ ልምዓት ጉጅለ ኸዚ ግድን እዩ ላዞረ ህዝቢ ካናግር።
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሓሪ አቅርብል ና
ከፊዎች ከእናእተ ጋር እንዴት መኖር እንዳለበት ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት
መድህን እንተ ኽኢል ኪ ካል ኦት ቋንቋ 'ውን ወ ስኺ :: ነፃ ሚዲያ ነፃ ሓ ሰብእዩ። የወይይቱ ርእስም ወቅታዊ እና አስፈላጊ ነው :: ልምዓት ጉጅለ እየን ዘጉርዓ ነይረን :: ጀግና መንእሰይ ሸረ እማ ባህጉ ሰላም ከምዝኾነ ኣመስኪሩ እዩ።
medhin buzun gize follow adergishalehu gin balanced adeleshim silezih indegazetegna balanced hugni le hizb askedimi
አቶ ዳንዔል ጥሩ ብለዋል ሀገራችን ቋንቋ ዳቦ ያበላ ይመስል ቋንቋ ሰላም የሚየሚያመጣ ይመስል ቋንቋ መበልፀጎ ያመጣ ይመስ ሆዱን እርሀብ እንያጯረረው ቋንቋየ ምኔ ሲል ይውላል! ኧረ አማረኛውንም ትግረኛውንም ኦሮመኛውንም ጥርግ አድርገው አጥፍተው ቻይነኛም ይሂን ህንደኛ እያወሩ ሀገራችንን ሰላም ሰጥተውን እንደፈለግን ተንቀሳቅሰን በኖርን።
አነ ዝሕዝነኒ አብ አደባባይ ወጺኡ መሕፈር ህዝብና ዝተዛረቦ ጻድቃን ፈቲና አይፈቲና ኢትዮጵያ ኢና እቲ ሓደ ውን ብተዘዋወሪ ምዕራብ አይትበሉ መአኸል አ አበባ ትነብሩ ትኽእሉ ኢሎም ስለ ምንታይ ድኣ መንእሰያት ትግራይሀሊቖም እዚ ኽመት ምስለኔ ብልጽግና ኢዩ ዝመስል ምቕናይ ምቕናይ
ጠላት ስትል አታፍርም
Tigray administration should be decentralized furthermore to local cultural
በሁለቱ ያሉ ፖለቲካው በአግባቡ እየተጫወቱ ነው የፀጥታ ሀይሉ ነው ስራውን መስራት ትቶ ጣልቃ እየገባ እያበላሸ ያለው