Must watch!!! | ኢየሱስ (Jesus) | POWERFUL Teaching | CJTv 2020
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- • Stay blessed and stay tuned for more videos •
• visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.org for prayer request to buy books for daily devotions and many more • - Развлечения
ኢየሱስ
ኢየሱስ የሚባለው ሰው እኔን ነክቶ
ማየትን ቻልሁ ዕውርነቴ ቀርቶ
ምንም ብትሉ ስለ እዚህ ሰው ለእኔ
ልቤ በርቶ ቀርቷልና በዚሁ በመድኂኔ
ዝም በል አትበሉኝ ሙሉ ሰው ነኝ
በሕይወቴ ብዙ ነው እርሱ ያደረገልኝ
ይህ ኢየሱስ ከምንም ነው የሚበልጥብኝ ።
ልመስክር ልናገር ስለ ጌታ ኢየሱስ
ለልቤም ለዓይኔም ስለሆነ ፈውስ
በእጁ ስዳሰስ ነውና ለውጤ
ዛሬ እንዲህ እያየሁ ማገጤ
ዝምም አያሰኘኝ ዕረፍትም አይሰጠኝ
ይህን ስም ሳልጠራ ነግቶ አይመሽልኝ
እጠራዋለሁ ኢየሱስ እላለሁ ለዘላለም ዓለሜ
ክብርህን አየሁ በእርሱ ያላሰብኩትን በሕልሜ።
የተፈወስሁ እኔ ዓይኔም የበራው የራሴ
ምን ያነታርካችኃል በዚሁ በፈውሴ
ድንጋዩ ልባችሁ ያ የማያምነው
ከፊታችሁ ያለሁትን እኔን የጠረጠረው
እውነቱን በእጅ ይዞ ሌላ የከጀለው
ከአንዴም ሁለቴ መጠየቅ ካሻችሁ
ይኸው ሙሉ ሰው እኔ አለሁ ከፊታችሁ
ቅድም ነገርኃችሁ እንዴት እንደፈወሰኝ
ማየትን የቻልሁት ምን ብሎ ነግሮኝ
ማወቅ ግድ ከሆነ የእኔን እይታ ስለዚህ ሰው
እርሱ ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር የላከው
ኢየሱስ ነቢይ ነው ከላይ የወረደው
እርሱ አምላክ ነው ሁሉን የሚችለው
አልፋና ኦሜጋ መጀመርያና መጨረሻ
እርሱ መድኃኒት ለትውልድ መፈወሻ!!!!
"ዛሬም ኢየሱስ
ነገም ኢየሱስ
ሁል ጊዜም ኢየሱስ "።
Wonderful! God bless you my dear brother.
ኢየሱስ! ኢየሱስ !ኢየሱስ !ኢየሱስ! ኢየሱስ
አንተ ሁሉ ነገሬ ነህ እወድሀለሁ ተባረክልኝ
አባ አንተ ባታገኘኝ ኖሮ ምን እሆን ነበረ የምድረ በዳ ወዳጄ ጎደኛዩ አፍቃሪዩ ፈላጊዩ ኢየሱስ ተባረክልኝ እንኮንም አገኘህኝ 🌷🌷
የእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሀለው በጣም በመንፈስ ቅዱስ ከኔ የሆነ አንዳች የለምና። ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ።።።
Jesus above all names that is given to us to call upon Him and get saved dnq Eyesusyeeeeee anteko lyttttttt tlaleh my refuge my savior my Lord my peace ታድየ ልጂህ ብየ ልጠራ እሰይይይይይይይ የኔ ውብ ንጉስ
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን በኢየሱስ ስም ክብር ምሥጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ነቢይ ዘመንህ ይትባረክ ፀጋው ይፍለቅለቅልህ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተመሥጌን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ሃሌ ሉያ አመሰግንሃለሁ አምላክ😍🙋🙏
Amen amen iyesusa zalalemawinew amen
አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስስ ስምህ ያ ፃና ግንብ ነው !!
እየሱስ ድንቅ ስም !!!!
እየሱስ የዓለም ሁሉ መድሃኒት.
እየሱስ ብቻዉን ብቁ ስም.
אמןןןן
😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌JESUS 😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Ameen amen ameen amen
እሳታሙ yeig. ር ሰው አቦ እሳቱ ይብዛልህ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ናተይ ናተይ ናተይ ንጉስ።
Eyesue 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen amen amen tabaraki tame
ተባረክልኝ ጸጋ ይብዛልህ
Egizabher melkam new !!!
Kiber le Egizabher !!!
This day, can't forget
Good bless you prophet ❤❤❤❤🙏
jesus ..........................
አሜን የእግዚሀብሔር ሰው ተባረክ
Amen amen amen amen eeellleeeeellleee eyesus geta new tebareku📖📖🙏🙏📖📖🙏🙏⛪⛪🙌🙌🎤🎤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏
Amen
Eysuse yadnal ,Eysuse Geta new !!!!
amen
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen eyesus yadinali haleluyaa
Jesus beaucse you love me i love you too
አሜን አሜን አሜን
አሜን የእየሱስ ስም ያድናል
ameeeen ameeeen ameeeeeen ameeen
eyesus eyesuseeeeee ategebe honke tinafekignale eyesu eyesu haleluya
God bless youTame &Kidusan Hulu
Jesus only you are loud
Amen eyesus le zelealem geta new alleluja tebarek ye egzihbr sew
Jesus the name above all
Ameen
Amennn I believe and I agree with you glory to God from London 👏👏👏👏👏👏
Eyesusssssssssssss Tebarekulinnnnn
👏🏻🤲🕊🕊🕊🕊🌱🌱Amen Amen Amen
አሜን
yesuss amennnnnnnnn yesuss amennnnnnnn yesuss goyta eu nzelalem
Amen Amen
Ameeen❤❤🙏🙏🙏Tebarek
Ameeeeen ameeeeeeen
Amen Amen Ameen
Blessed man of God
Amen amen amen God bless you
Amen geta yibark
Amen! AMEN!! GOD BLESS YOU!!!!!!
Amen Amen Amen bless you😌😌😌😌😍
Amen be bless:-):-!
እልልልልልል
how i get new teaching
❤❤🤲🤲🤲🤲❤️❤️👏👏🙏🙏🍇
amnamn
Essessessessessess
The second coming of Jesus was Hazrat Mirza Ghulam Ahmad wiki search him
እየሱስ የሰው ልጅ ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም። ወይይ ያገርማል እኮ የሰው ልጅ የሰውን ልጅ ሲያመልክ።
እየሱስ ይበላል፣ይጠጣል አንተም ትበላለህ ትጠጣለህ ታዲያ ከሱ በምን ተለየህ ሞት ሳይመጣ ትክክለኛውን ሃይማኖት ለይተህ ማወቅ አለብህ
እንጂ ስላደክበት አይደለም።
ከመሞትህ በፊት ለትክክለኛው ሃይማኖትህ!!!!
Amen Amen Amen