Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጸጊ ጌታ ይባርክሽ በግልጽ የጌታን ቃል ስላስተማርሽ ስለመከርሽና ስለገሰጽሽ በጣም ትክክል ነሽ ሁላችን ጌታ ይርዳን ! ይህንን መልእክት እየተከታተላችሁ ላይክ ኮመንትና ሼር በማድረግ አብራችሁን ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤
@@workagegnehuhaile የጌታን ቃል ሳይሆን ያስተማረችው የራሷን ፈቃድ ነው ሰለዚህ stop!!!!
@@rebecacraft6537What? እርግጠኛ ነሽ እስቲ ደግመሽ ስሚውና ከእግዚአብሔር ቃል ወጪ የሆነውን ሀሳብ ፃፊልኝ እህቴ ተባረኪ❤❤❤
@@rebecacraft6537 የሌቦችና በሰው ላብ ከደለቡት አንዱ ወይም ደጋፊ ሳትሆን/ሆኚ አልቀራችሁም ከዛ ውጭ ከሆናችሁ ብቻ ነው የፀዲ ንግግር ሚገባችሁ
God bless you more and more
ጌታ የረዳሽ እህት ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
Wow geta eyesus yibarkshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ❤️❤️❤️🙏
Blessed 🙏🙏🙏
Geta yibarekish dear sister ❤️.
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀዲ
wow you are so blessed lady
ውድ እህታችን ተባርከሻል ፀጋ ይብዝልሽ
Hi selame ewedeshalehi geta yebarkeshe
ትክክለኛ ት/ት ነው፡፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡ ወቅቱን የዋጄ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ማስተዋል ለሁላችንም ይስጠን፡፡
❤❤❤ God bless you 🙏🙏
God bless you Hallelujah ❤❤❤🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
እንድታገለግይው የመረጠሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን መታደል ነው ክብሩን እግዛብሄር ጠቅልሎ ይውሰድ በርቺ❤
ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን📖 እንደንች መንፈስ ጠንካራ ቀጥተኛ እሀቶችን ያብዛልን። እህትዪ በጣም በጌታ ፍቅር። ውድድድድድ። እአደርግሻለሁ። እአንደበትሸ ከዚህ የበለጠ በፀጋው የተሳለ የሰለጠነ ይሁንልሸ። ተመስጫ በመንፈስ በደስታ ነው የማዳመጥሽ ተባረኪልን📖💕 አሜን📖
ዘመንሽ ሙሉ ይሁን ክፉ ከአንቺ ይራቅ ከክፉ ይከልልሽ። እንወድሻለን። በርቺ እህቴ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤bless you🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
God bless. This is appropriate teaching
ወዶቺ ሰብሰክራይብ አድረጎ የናተንም አድረጌለወ አሜን አብን እንደገእገዚቤረቼረነወ
ጌታ ዘመንሽ ይባርክል
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ወንጌል በነፃ የተቀበለውን በነፃ እንሰጥ ዘንድ ነው እንደው በፀጋ ነው
እግዚአብሔር ይገስፃቸው ፅጊ ያሳዝናል ተባርኪልኝ❤❤❤❤❤
God bless you my sister. This is a great message for those who can hear and want to back on the track
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በየጊዜው እየወጣሽ ጌታ ያቀበለሽን እኛ የተሸማቀቅንበትን ጉዳይ እየገለጥሽ ያለ ፍርሃት ስለምትናገሪ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ በቤታችን ስንት ጉድ ተፈጥሯል እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም ከማደሪያው ይነሳል የሚቀጣውን ይቀጣ ፈጥነን በንስሀ እንመለስ
እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
POWERFUL MESSAGE! YOU ARE A TRUE WOMAN OF GOD ! VERY ANOINTED ☝️ 🙏 😍 YOU ARE POWERFULLY USED BY THE HOLY SPIRIT! KEEP PREACHING! TEACHING THE TRUE WORD OF GOD ! MAY THE LORD BLESS YOU WITH MORE REVELATION IN CHRIST JESUS NAME AMEN ❤️ 🙏 🙌
ስንት የምሰበክ የእግዚአብሔር ቃል ያልታያቸው ነብይ ነን ባዮች ስለ ዶ/ር አብይ ሞት የምናገሩ እርግጠኛ ነኝ አጋንት ያለባቸው በለአም ረጋምዎች ጠንቋዮች ናቸው ዶ/ር አብይ እንደሆኔ እግዚአብሔር የመረጠው የተባረከ በረከትን ፍቅርን ሰላምን እንድነትን ብሎም ወንገልን የሰበከ መሪ ነው ገና ይገዛል እንፀልይለታለን በእግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆኔ በቀር በሟርትኞች ምኞት አይሞትም ተስፋ ቁረጡ ብዙ ክብር አለ ፍለፍቱ
የኔልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
ፀገነትየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤
ውድ እህቴ ጌታየሱስ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ሁልጊዜ አዳምጥሽ አለሁ።
የኔ እህት ጌታ ዘመንሺን ይባርክ ተባረኪ😇😇❤❤
Amen
Geta Eyesus yibrkish Ewnet bileshal enesu eyedelebu mimenu eyeqecheche new yalshew lik bileshal Geta Eyesus yibarkish
God bless you
እሰይ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤
አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ለአገልግሎት ሲጠራን በራሱ ተማምኖ ነው ።ምህረት ያደርግልን ጌታ።
ፀጊ ተባረኪ
ተባረኪ እህት እፀገነት አሜን አሜን እዉነት ብለሻል
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yebarkeshe ❤❤❤
እንደው በብዙ ጨምሮ ይባርክሽ❤❤❤❤
እፀገነት እግዚአብሔር ይባርክሽፀጋውንም ያብዛልሽ
Zerafi hula gena waga yikflubetal tebareki.
God bless you dear sister it’s absolutely true and this is the message of the gospel
ተባረኪ ለአገልጋዩ ሳይሆን ለህዝቡ ነው መፀለዪ ስውን ሳይሆን ጌታን ፈልጎ እንዲሄድ እገልጋይ ፍለጋ ነው ስው ቤተክርስቲያኑ የሚሄደው ጌታ እየሱስ ይቅር ይበለን ህዝቡ ነው ያበላሸው አገልጋዩን ተባረኪ እህቴ !!!!!!!!!!!🙏❤️
ብርክ ብለሸ ቅሪ ያባቴ ልጅ ❤🎉 ዘርሽ ይባረክ ፅግዬ
ገንዘብን መውደድ የጥፋት ሁሉ ስር ነው ይላል የአግዚያብሄር ቃል
ፀጋውን ያብዛልሽ
ነብያቶቻችን እግዛብሄር ይርዳቸዉ የዘመኑ ነብያቶች ከብደዉብናልገንዘብ የማይጠይቀዉአብያተ ክርሥቲያን በፍፁምገንዘብ አይጠይቁም ሌሎችየግል ቸርቾች በአብዛኛዉበጣም ብር ይጠይቁናል እኛገንዘባችንን ሣይሆን የምናየዉፀጋዉን እያየን ነዉ የምንሄደዉ
God bless you sister.
አሜን አሜን!!!
እንኳን እግዚአብሔር ይህንን ማስተዋል ሰጠሽ፣ ተባረኪልኝ እውነትን በፍቅር፣ ተግሳፅን በማቅናት እየተናገርሽ ስለ ሆነ።❤❤❤
Geta Jesus yibarkish telik temhert naw. Kanchi yetenesa tebarekiyalehu.
Tebareki
Tabrk
Tebareki sister 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Tege, bereche,tebareke,wureshe,awureshe,tsegawu yebezalish
Amen 🙏
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካልኢየሱስ ይመጣል
በጣም የምገርም ነዉ ስለዝህ ጉዳይ እግዚአብሔር ይናገረው ሰውየው በእየሱስ ስም
የኔ ውድ የተወደድሽ የእየሱስ ወታደር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
God bless 🙌 you abundantly Tsege. 🎉🎉🎉🎉🎉 tebareke. The truth set you free. We love ❤️ you.
እውነት ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ
ዶክተር አብይን የሚጠሉ የውሽት ትንቢት የሚናገሩ ሐሰተኛ ነብያቶች እረፉ እሱ ፈጣሪ የመረጠው ነው አይሞትም ቢሞትም በአጭር ግዜ ለሀገሪቱ ብዙ የሰራ ጀግና ነው
እውነትሽን ነው!ጌታ ይባርክሽ!አብይን የፈጠሩት እነሱ መስሎአቸው ነው እኮ!!
የኔ ውድ ተባረኪልኝ የልቤን ነው የተናገርሽው አሁንም ጌታ ያዋርዳቸው ዘመንሽ ይለምልም
Selam na xegaw ybzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ xegaw yhbzalishi
❤አይታለልም በነቢያት ስም ሞርትእና በአጭር መንገድ ሀብት መብሰብ መምእናኑንጋራ አጋቡት እኮ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ክቡሩን ይግለጥ ይገላግለን
ሀሰተኞችን ጌታ ያዋርዳቸዋል
ማንም ምንም የይበል መሪን የሚሾም እግዚአብሔር ነዉ
እናመሠግናለን ! በዚህ ጊዜ ከገንዘብ አምላኪነት ያውጣን !
Yasazenal
❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ አገልግይ ስፊ እህቴ
ፀግየ እንዲት እንደምወድሽ በጣም የሚገርመው ነብይነን እያሉ ዶክተር አብይን የውሽት ትንቢት እየቀባጠሩ የሚወሩ እንደዚ የውሽት ትንቢት ሲገለጥባቸው የዳቢሎስ አገልጋዮች ከዚህ ምድር መጥፉት አለባቹህ
እውነትን ስለምትናጋሪ፣ የውስጥ ጭንቀቴን በተለይ ወንጌልን ለመስበክ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብናል የሚታየው የሚሰማው በዚህ በዩቱዩብ በጣም አሳፋሪ እና አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው። በእውነት መንገድ እንዲሄዱ እግዚአብሔር ይርዳቸው። አንቺንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፣ የውስጤን ስለ ገልፀሽ።
🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ግልፅ እኮ ነው !!!! በእርሱ ላይም ክፉ የሚያስቡት ሁሉ በአለም ያሉት ጠላቶቹ ጥርግርግ ይላሉ እሱ ይቀጥላል!!!!!
ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጠብቅሽ
❤❤❤❤
God bless you so much 🙏🏽 sister 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤
እጸገነት ኣገልግሎትሽ ይባረክ።እነዚህ ግልመኞች የማይሉት የለም ! ያላሟረቱት የለምየወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል። ኣቢይ እንደ ፖለቲከኞችና መሪዎች ተቃዋሚዎቹንና ተሳዳቢዎቹን ከማሰርና ከመክሰስ ቢቆጠብ እጀታ እንደሌለው እንደ ግኡዙ መጥረቢያ ቆጥረውታል ! እንደ ዓለማዊ የፖለቲካ ድርጅት እንደ ፋኖ ቢያሟርቱ ያምርባቸዋል። ተቃዋሚዎች በመሆናቸው የተለመደ ነውና !የብርሃንና የጭለማው ዓለም ህብረት የፈጠሩበት ዘመን በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ታየ። መድሃኒትን በዝንጀሮ እንዲፈትኑ ሁሉ ሰውየውን የትንቢት መሞከርያና ኣፍ መፍቻ መንደርደርያ ኣድርገውታል። ክርስቶስ ሃጢኣተኞችንና ጠላቶቹ ን ይወድ ነበር። ከኣፉ ክፉ ሲወጣ ኣልተሰማም። የዘመናችን ኣሳፋሪ ነቢይ ነን ከሚሉ ይልቅ ራሳቸውን ክርስትያን ኦሊጋርኮች ወይም ሶሻል ኣሪስቶክራት ፖለቲከኞች ቢባሉ ያምርባቸዋል። ተቃዋሚዎች እንደ ኣሸን የፈሉባት ኢትዮጵያ የመንፈሳዊ ተሃድሶ ኣጀማመር እንዳማረባት ሁሉ መጨረሻዋ ግን በጣም ኣሳዛኝና ኣስከፊ ሲሆን እየታየ ነው። በተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች የሚከፈሉ ነቢያቶችና ፓስተሮች እየበዙ ነው ።ጫት የሚቅሙ፣ ሺሻ የሚያጤሱ፣ ዘይትና ጨርቅ የሚሸጡ፣ ሽጉጥ የሚታጠቁ፣ በጥበቃ የሚታጀቡ ፣......ኣገልጋዮች ቤቱ ይቁጠረው !በሰውየው ላይ የማይሉት ክፉ ነገር የለም። ወንጌል ኣሸናፊ ባይሆን ኖሮ በነዚህ ስዎች ምክንያት ክርስትና ከኢትዮጵያ እንደ ሰሜን ኮርያ በህግ በተከለከለ ነበር። በኣጸፋው ወንጌል በዚህ ስው ስልጣን ዘመን ምን ያህል እንዳደገና መብት እንዳስጠበቀ እናያለን። የኣማኞች መብት በመከበሩ የመቃብር ስፍራ በመፈቀዱ ወገናዊነታቸውን ማሳየት ሲገባቸው በጠላት ጎራ መሰለፍና ምን የሚሉት ነው።ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ወንድሞች መባሉን በኤርትራዊነቴ መጠራቴን ኣልወደድኩላቸውም። የገቢ ምንጭኣቸውን ለምሳደግ ያሉት ነው። ጸያፍ ኣጠራር። መነገጃ ኣታድርጉን ጸያፍ ነው። መጠቀምያ ኣታድርጉን ! ሆዳቸው ኣፉን የከፈተ ወይም በኖራ የተለሰነ መቃብር ነው። የወንጌል ቀበኞች። የወንጌል ጠላቶች !እጸገነት ኣገልግሎትሽ ይደግ ይመንደብ ያብብ ።ኣንቺም ባልሽም ልጆችሽም ይባረኩ ! በምድራዊ በረከት ተንበሽበሹ። ገቢሽ ይባረክ። ሙሉግዜሽን ለወንጌል ተሰማርተሽ የምታገኚው ገቢ ከሰላቢ መተተኞች ነጻ በመሆኑ የእጥፍ እጥፍ ገቢ ይሁንልሽ። ቻው ተከታታይሽ ነኝ ተባረኪ እወድሻለሁ። ከካናዳ ነኝ !
ገንዘብን መውደድ የሐጢያት ስር ነው ገንዘቡን መውደዳችን እንጂ ገንዘብማ ያስፈልገናል ተባረኪ !
እዉነትሽ ኦኮ ነዉ
ምድረ ምቀኞ ሆዳም ባላገር ሁሉ ለሌባ ሁሉ ንገሪልን እባክሸ ህዝቡን አማረ ሩት እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ
Ameeeeeeeeeeeeen
Godless you dear sister inJesus
እንደ ቀድሞው ወንጌላዊያን እንደ ቀድሞ ፓስተሮች ሁኑ ስለ እውነት ያሉም አሁንም ያሉ አሉ ክብራቸውን ጠብቀው ሌሎችን ሳይነቅፉ ወሬ ሳያመላልሱ አንድ እና አንድ ወንጌልን ስበኩ አህዛብን በወንጌል አንፁ
ውይ ምንላርግሻ ጌታ ይባርክሽ ኣሳቀቁን እኮ በዘመድ በብር እየሰሩ
የእውነት እንዲህ የሚመክርና የሚገስጽ በጣም ያሰፈልጋል ይሄ ከእግዚአብሔር ፀጋ ነው ።የኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን መሪዎችና ሸማግሌዎቹ ድብን ያለ እንቅልፍ ላይ ናቸው የእግዚአብሔር ቤተ እምነትና የእግዚአብሔር ሕዝብ በሌቦችና በሐሰተኛ ተኮላዎች ሲመዘበርና የአመጸኞችና የደፋሮች ቤት ስትሆን አልሰማንም አላየንም ብለው በዓዚም እንቅልፍ በጣም ለሺ ብለዋል ተኝተዋል በጣም ያሰፈራል ከሚገሰጹ በመስማማት ዝም ማለት ይመርጣሉ የእውነት በክርስትና መከራ ደርሶብናል የምትሉት አሁን የት ናችሁ ?????በደርግ መንግሥት ክርስትና ከባድ ነበር ግን እግዚአብሔር በጣም ይፈራና ይከበር ነበር አሁንሰ በነፃነት ግዜሰ የት አላችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ሲመዘበር የእግዚአብሔር ቤተ እምነት ሲመዘበር ጭፈራ ቤት ሲሆን የሌቦች ቤት ሲሆን ደግሞም የእግዚአብሔር ሕዝብ ሲመዘበርና ሲዘረፋ የት ነው ያላችሁን ?????😭😭
ምህረት ያድርግልን እኛ የምናመልከው ጨዋ አምላክ ነው እንደዚህ ለሚሉትም ምህረት ያድርግላቸው አይናቸው እያየ ዶክተር አብይ ይቀጥላል❤
አዎ እየገደለ እያጭበረበረ ለጊዜው ይቀጥላል
ኤልሳቤት የአውሬው አጀንዳ እያራመደ ነው የሚቀጥለው ? የሾመውን ጌታ ገፍቶ አውሬ እያነገሰ ?ምድሪቱን አኬል ዳማ እያደረገ ምንኛ ታውራችኋል ጃል!!!
ተብርክ
❤❤❤tebareki
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ነው እንዲ ሰው እኮ ነው የንሮ ውድነትን ከሚሠራ ሰው ጋር ከሰራ ንሮን መቀየረ ይቻላል ጦርነትን ፈልገን እየተዎጋን እንዲት ነው የምንበለፅገው ሞትን ፈልገህ እየሄድከ አብይ ምን ያደርግህ እየቀጣህ ያለውን እግዚአብሔር ን ይቅር በለኝ በል
@@AsuyHddgd አቤት ስንት አይነት ሰው ነው ያለው:: የሞት አዋጅን ያወጀ: ዜጎችን በእስርና በስቃይ እያጣፋና ሙልጭ ያለ ውሸታም: ህዝብን በዘርና በጥላቻ እየከፋፈለ ያለ መሪ ነው:: መሪ መሆኑን ካመንክ/ሽ ይጠየቅበታል:: እግዚአብሔር ለህዝቡ ግድ ይለዋልና እንደ ሳወል ከሞት ፍርድ አያመልጥም::
ሁለችሁም ንስሐ ግቡ እና የመደንን መንገድ ኢየሱስን አገኙት ሐዋ ሰረ 2÷37-42ን ተቀለቃሉ
Ok
ሟርተኛን አሣብዳለሁ ተብሎተፅፏል ጉዳቸዉ ሃሠተኛነብያቶች መጨረሻቸዉ ናፍቆኛል እግዛብሄር ያሣየንመሪያችን ላይ ብዙ ናቸዉየሚሟርቱበት እሱ ግን ሁሌበእግዛብሄር ፌት ነዉ እያማረበት ሥራዉ እየገረመንእግዛብሄር እያከበረዉ ነዉእዉነት ገንዘብ በጣም ይወዳሉ ቸርች መሄድ አሥጠላኝ የሚያሥተምሩንበህይወቴ ላይ ለዉጥ የለምአገልጋዬቻችን ጌታ ይርዳቸዉ
ጸጊ ጌታ ይባርክሽ በግልጽ የጌታን ቃል ስላስተማርሽ ስለመከርሽና ስለገሰጽሽ በጣም ትክክል ነሽ ሁላችን ጌታ ይርዳን ! ይህንን መልእክት እየተከታተላችሁ ላይክ ኮመንትና ሼር በማድረግ አብራችሁን ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤
@@workagegnehuhaile የጌታን ቃል ሳይሆን ያስተማረችው የራሷን ፈቃድ ነው ሰለዚህ stop!!!!
@@rebecacraft6537What? እርግጠኛ ነሽ እስቲ ደግመሽ ስሚውና ከእግዚአብሔር ቃል ወጪ የሆነውን ሀሳብ ፃፊልኝ እህቴ ተባረኪ❤❤❤
@@rebecacraft6537 የሌቦችና በሰው ላብ ከደለቡት አንዱ ወይም ደጋፊ ሳትሆን/ሆኚ አልቀራችሁም ከዛ ውጭ ከሆናችሁ ብቻ ነው የፀዲ ንግግር ሚገባችሁ
God bless you more and more
ጌታ የረዳሽ እህት ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
Wow geta eyesus yibarkshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ❤️❤️❤️🙏
Blessed 🙏🙏🙏
Geta yibarekish dear sister ❤️.
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀዲ
wow you are so blessed lady
ውድ እህታችን ተባርከሻል ፀጋ ይብዝልሽ
Hi selame ewedeshalehi geta yebarkeshe
ትክክለኛ ት/ት ነው፡፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡ ወቅቱን የዋጄ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ማስተዋል ለሁላችንም ይስጠን፡፡
❤❤❤ God bless you 🙏🙏
God bless you Hallelujah ❤❤❤🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
እንድታገለግይው የመረጠሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን መታደል ነው ክብሩን እግዛብሄር ጠቅልሎ ይውሰድ በርቺ❤
ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን📖 እንደንች መንፈስ ጠንካራ ቀጥተኛ እሀቶችን ያብዛልን። እህትዪ በጣም በጌታ ፍቅር። ውድድድድድ። እአደርግሻለሁ። እአንደበትሸ ከዚህ የበለጠ በፀጋው የተሳለ የሰለጠነ ይሁንልሸ። ተመስጫ በመንፈስ በደስታ ነው የማዳመጥሽ ተባረኪልን📖💕 አሜን📖
ዘመንሽ ሙሉ ይሁን ክፉ ከአንቺ ይራቅ ከክፉ ይከልልሽ። እንወድሻለን። በርቺ እህቴ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤bless you🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
God bless. This is appropriate teaching
ወዶቺ ሰብሰክራይብ አድረጎ የናተንም አድረጌለወ አሜን አብን እንደገእገዚቤረቼረነወ
ጌታ ዘመንሽ ይባርክል
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ወንጌል በነፃ የተቀበለውን በነፃ እንሰጥ ዘንድ ነው እንደው በፀጋ ነው
እግዚአብሔር ይገስፃቸው ፅጊ ያሳዝናል ተባርኪልኝ❤❤❤❤❤
God bless you my sister. This is a great message for those who can hear and want to back on the track
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በየጊዜው እየወጣሽ ጌታ ያቀበለሽን እኛ የተሸማቀቅንበትን ጉዳይ እየገለጥሽ ያለ ፍርሃት ስለምትናገሪ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ በቤታችን ስንት ጉድ ተፈጥሯል እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም ከማደሪያው ይነሳል የሚቀጣውን ይቀጣ ፈጥነን በንስሀ እንመለስ
እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
POWERFUL MESSAGE! YOU ARE A TRUE WOMAN OF GOD ! VERY ANOINTED ☝️ 🙏 😍 YOU ARE POWERFULLY USED BY THE HOLY SPIRIT! KEEP PREACHING! TEACHING THE TRUE WORD OF GOD ! MAY THE LORD BLESS YOU WITH MORE REVELATION IN CHRIST JESUS NAME AMEN ❤️ 🙏 🙌
ስንት የምሰበክ የእግዚአብሔር ቃል ያልታያቸው ነብይ ነን ባዮች ስለ ዶ/ር አብይ ሞት የምናገሩ እርግጠኛ ነኝ አጋንት ያለባቸው በለአም ረጋምዎች ጠንቋዮች ናቸው ዶ/ር አብይ እንደሆኔ እግዚአብሔር የመረጠው የተባረከ በረከትን ፍቅርን ሰላምን እንድነትን ብሎም ወንገልን የሰበከ መሪ ነው ገና ይገዛል እንፀልይለታለን በእግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆኔ በቀር በሟርትኞች ምኞት አይሞትም ተስፋ ቁረጡ ብዙ ክብር አለ ፍለፍቱ
የኔልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
ፀገነትየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤
ውድ እህቴ ጌታየሱስ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ሁልጊዜ አዳምጥሽ አለሁ።
የኔ እህት ጌታ ዘመንሺን ይባርክ ተባረኪ😇😇❤❤
Amen
Geta Eyesus yibrkish Ewnet bileshal enesu eyedelebu mimenu eyeqecheche new yalshew lik bileshal Geta Eyesus yibarkish
God bless you
እሰይ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤
አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ለአገልግሎት ሲጠራን በራሱ ተማምኖ ነው ።ምህረት ያደርግልን ጌታ።
ፀጊ ተባረኪ
ተባረኪ እህት እፀገነት
አሜን አሜን እዉነት ብለሻል
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yebarkeshe ❤❤❤
እንደው በብዙ ጨምሮ ይባርክሽ❤❤❤❤
እፀገነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ፀጋውንም ያብዛልሽ
Zerafi hula gena waga yikflubetal tebareki.
God bless you dear sister it’s absolutely true and this is the message of the gospel
ተባረኪ ለአገልጋዩ ሳይሆን ለህዝቡ ነው መፀለዪ ስውን ሳይሆን ጌታን ፈልጎ እንዲሄድ እገልጋይ ፍለጋ ነው ስው ቤተክርስቲያኑ የሚሄደው ጌታ እየሱስ ይቅር ይበለን ህዝቡ ነው ያበላሸው አገልጋዩን ተባረኪ እህቴ !!!!!!!!!!!🙏❤️
ብርክ ብለሸ ቅሪ ያባቴ ልጅ ❤🎉 ዘርሽ ይባረክ ፅግዬ
ገንዘብን መውደድ የጥፋት ሁሉ ስር ነው ይላል የአግዚያብሄር ቃል
ፀጋውን ያብዛልሽ
ነብያቶቻችን እግዛብሄር ይርዳቸዉ
የዘመኑ ነብያቶች ከብደዉብናል
ገንዘብ የማይጠይቀዉ
አብያተ ክርሥቲያን በፍፁም
ገንዘብ አይጠይቁም ሌሎች
የግል ቸርቾች በአብዛኛዉ
በጣም ብር ይጠይቁናል እኛ
ገንዘባችንን ሣይሆን የምናየዉ
ፀጋዉን እያየን ነዉ የምንሄደዉ
God bless you sister.
አሜን አሜን!!!
እንኳን እግዚአብሔር ይህንን ማስተዋል ሰጠሽ፣ ተባረኪልኝ እውነትን በፍቅር፣ ተግሳፅን በማቅናት እየተናገርሽ ስለ ሆነ።❤❤❤
Geta Jesus yibarkish telik temhert naw. Kanchi yetenesa tebarekiyalehu.
Tebareki
Tabrk
Tebareki sister 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Tege, bereche,tebareke,wureshe,awureshe,tsegawu yebezalish
Amen 🙏
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
ኢየሱስ ይመጣል
በጣም የምገርም ነዉ ስለዝህ ጉዳይ እግዚአብሔር ይናገረው ሰውየው በእየሱስ ስም
የኔ ውድ የተወደድሽ የእየሱስ ወታደር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
God bless 🙌 you abundantly Tsege. 🎉🎉🎉🎉🎉 tebareke. The truth set you free. We love ❤️ you.
እውነት ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ
ዶክተር አብይን የሚጠሉ የውሽት ትንቢት የሚናገሩ ሐሰተኛ ነብያቶች እረፉ እሱ ፈጣሪ የመረጠው ነው አይሞትም ቢሞትም በአጭር ግዜ ለሀገሪቱ ብዙ የሰራ ጀግና ነው
እውነትሽን ነው!
ጌታ ይባርክሽ!
አብይን የፈጠሩት እነሱ መስሎአቸው ነው እኮ!!
የኔ ውድ ተባረኪልኝ የልቤን ነው የተናገርሽው አሁንም ጌታ ያዋርዳቸው ዘመንሽ ይለምልም
Selam na xegaw ybzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ xegaw yhbzalishi
❤አይታለልም በነቢያት ስም ሞርትእና በአጭር መንገድ ሀብት መብሰብ መምእናኑንጋራ አጋቡት እኮ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ክቡሩን ይግለጥ ይገላግለን
ሀሰተኞችን ጌታ ያዋርዳቸዋል
ማንም ምንም የይበል መሪን የሚሾም እግዚአብሔር ነዉ
እናመሠግናለን ! በዚህ ጊዜ ከገንዘብ አምላኪነት ያውጣን !
Yasazenal
❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ አገልግይ ስፊ እህቴ
ፀግየ እንዲት እንደምወድሽ በጣም የሚገርመው ነብይነን እያሉ ዶክተር አብይን የውሽት ትንቢት እየቀባጠሩ የሚወሩ እንደዚ የውሽት ትንቢት ሲገለጥባቸው የዳቢሎስ አገልጋዮች ከዚህ ምድር መጥፉት አለባቹህ
እውነትን ስለምትናጋሪ፣ የውስጥ ጭንቀቴን በተለይ ወንጌልን ለመስበክ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብናል የሚታየው የሚሰማው በዚህ በዩቱዩብ በጣም አሳፋሪ እና አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው። በእውነት መንገድ እንዲሄዱ እግዚአብሔር ይርዳቸው። አንቺንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፣ የውስጤን ስለ ገልፀሽ።
🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ግልፅ እኮ ነው !!!! በእርሱ ላይም ክፉ የሚያስቡት ሁሉ በአለም ያሉት ጠላቶቹ ጥርግርግ ይላሉ እሱ ይቀጥላል!!!!!
ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጠብቅሽ
❤❤❤❤
God bless you so much 🙏🏽 sister 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤
እጸገነት
ኣገልግሎትሽ ይባረክ።እነዚህ ግልመኞች የማይሉት የለም !
ያላሟረቱት የለም
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል። ኣቢይ እንደ ፖለቲከኞችና መሪዎች ተቃዋሚዎቹንና ተሳዳቢዎቹን ከማሰርና ከመክሰስ ቢቆጠብ እጀታ እንደሌለው እንደ ግኡዙ መጥረቢያ ቆጥረውታል ! እንደ ዓለማዊ የፖለቲካ ድርጅት እንደ ፋኖ ቢያሟርቱ
ያምርባቸዋል። ተቃዋሚዎች በመሆናቸው የተለመደ ነውና !
የብርሃንና የጭለማው ዓለም ህብረት የፈጠሩበት ዘመን በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ታየ። መድሃኒትን በዝንጀሮ እንዲፈትኑ ሁሉ ሰውየውን የትንቢት መሞከርያና ኣፍ መፍቻ መንደርደርያ ኣድርገውታል።
ክርስቶስ ሃጢኣተኞችንና ጠላቶቹ ን ይወድ ነበር። ከኣፉ ክፉ ሲወጣ ኣልተሰማም። የዘመናችን ኣሳፋሪ ነቢይ ነን ከሚሉ ይልቅ ራሳቸውን ክርስትያን ኦሊጋርኮች ወይም ሶሻል ኣሪስቶክራት ፖለቲከኞች ቢባሉ ያምርባቸዋል።
ተቃዋሚዎች እንደ ኣሸን የፈሉባት ኢትዮጵያ የመንፈሳዊ ተሃድሶ ኣጀማመር እንዳማረባት ሁሉ መጨረሻዋ ግን በጣም ኣሳዛኝና ኣስከፊ ሲሆን እየታየ ነው። በተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች የሚከፈሉ ነቢያቶችና ፓስተሮች እየበዙ ነው ።
ጫት የሚቅሙ፣ ሺሻ የሚያጤሱ፣ ዘይትና ጨርቅ የሚሸጡ፣ ሽጉጥ የሚታጠቁ፣ በጥበቃ የሚታጀቡ ፣......ኣገልጋዮች ቤቱ ይቁጠረው !
በሰውየው ላይ የማይሉት ክፉ ነገር የለም። ወንጌል ኣሸናፊ ባይሆን ኖሮ በነዚህ ስዎች ምክንያት ክርስትና ከኢትዮጵያ እንደ ሰሜን ኮርያ በህግ በተከለከለ ነበር። በኣጸፋው ወንጌል በዚህ ስው ስልጣን ዘመን ምን ያህል እንዳደገና መብት እንዳስጠበቀ እናያለን። የኣማኞች መብት በመከበሩ የመቃብር ስፍራ በመፈቀዱ
ወገናዊነታቸውን ማሳየት ሲገባቸው በጠላት ጎራ መሰለፍና ምን የሚሉት ነው።
ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ወንድሞች መባሉን በኤርትራዊነቴ መጠራቴን ኣልወደድኩላቸውም። የገቢ ምንጭኣቸውን ለምሳደግ ያሉት ነው። ጸያፍ ኣጠራር። መነገጃ ኣታድርጉን ጸያፍ ነው። መጠቀምያ ኣታድርጉን ! ሆዳቸው ኣፉን የከፈተ ወይም በኖራ የተለሰነ መቃብር ነው። የወንጌል ቀበኞች። የወንጌል ጠላቶች !
እጸገነት ኣገልግሎትሽ ይደግ ይመንደብ ያብብ ።ኣንቺም ባልሽም ልጆችሽም ይባረኩ ! በምድራዊ በረከት ተንበሽበሹ። ገቢሽ ይባረክ። ሙሉግዜሽን ለወንጌል ተሰማርተሽ የምታገኚው ገቢ ከሰላቢ መተተኞች ነጻ በመሆኑ የእጥፍ እጥፍ ገቢ ይሁንልሽ።
ቻው ተከታታይሽ ነኝ ተባረኪ እወድሻለሁ። ከካናዳ ነኝ !
ገንዘብን መውደድ የሐጢያት ስር ነው ገንዘቡን መውደዳችን እንጂ ገንዘብማ ያስፈልገናል ተባረኪ !
እዉነትሽ ኦኮ ነዉ
ምድረ ምቀኞ ሆዳም ባላገር ሁሉ ለሌባ ሁሉ ንገሪልን እባክሸ ህዝቡን አማረ ሩት እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ
Ameeeeeeeeeeeeen
Godless you dear sister inJesus
እንደ ቀድሞው ወንጌላዊያን እንደ ቀድሞ ፓስተሮች ሁኑ ስለ እውነት ያሉም አሁንም ያሉ አሉ ክብራቸውን ጠብቀው ሌሎችን ሳይነቅፉ ወሬ ሳያመላልሱ አንድ እና አንድ ወንጌልን ስበኩ አህዛብን በወንጌል አንፁ
ውይ ምንላርግሻ ጌታ ይባርክሽ ኣሳቀቁን እኮ በዘመድ በብር እየሰሩ
የእውነት እንዲህ የሚመክርና የሚገስጽ በጣም ያሰፈልጋል ይሄ ከእግዚአብሔር ፀጋ ነው ።
የኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን መሪዎችና ሸማግሌዎቹ ድብን ያለ እንቅልፍ ላይ ናቸው የእግዚአብሔር ቤተ እምነትና የእግዚአብሔር ሕዝብ በሌቦችና በሐሰተኛ ተኮላዎች ሲመዘበርና የአመጸኞችና የደፋሮች ቤት ስትሆን አልሰማንም አላየንም ብለው በዓዚም እንቅልፍ በጣም ለሺ ብለዋል ተኝተዋል በጣም ያሰፈራል ከሚገሰጹ በመስማማት ዝም ማለት ይመርጣሉ የእውነት በክርስትና መከራ ደርሶብናል የምትሉት አሁን የት ናችሁ ?????
በደርግ መንግሥት ክርስትና ከባድ ነበር ግን እግዚአብሔር በጣም ይፈራና ይከበር ነበር አሁንሰ በነፃነት ግዜሰ የት አላችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ሲመዘበር
የእግዚአብሔር ቤተ እምነት ሲመዘበር ጭፈራ ቤት ሲሆን የሌቦች ቤት ሲሆን ደግሞም የእግዚአብሔር ሕዝብ ሲመዘበርና ሲዘረፋ የት ነው ያላችሁን ?????😭😭
ምህረት ያድርግልን እኛ የምናመልከው ጨዋ አምላክ ነው እንደዚህ ለሚሉትም ምህረት ያድርግላቸው አይናቸው እያየ ዶክተር አብይ ይቀጥላል❤
አዎ እየገደለ እያጭበረበረ ለጊዜው ይቀጥላል
ኤልሳቤት የአውሬው አጀንዳ እያራመደ ነው የሚቀጥለው ? የሾመውን ጌታ ገፍቶ አውሬ እያነገሰ ?ምድሪቱን አኬል ዳማ እያደረገ ምንኛ ታውራችኋል ጃል!!!
ተብርክ
❤❤❤tebareki
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ነው እንዲ ሰው እኮ ነው የንሮ ውድነትን ከሚሠራ ሰው ጋር ከሰራ ንሮን መቀየረ ይቻላል ጦርነትን ፈልገን እየተዎጋን እንዲት ነው የምንበለፅገው ሞትን ፈልገህ እየሄድከ አብይ ምን ያደርግህ እየቀጣህ ያለውን እግዚአብሔር ን ይቅር በለኝ በል
@@AsuyHddgd አቤት ስንት አይነት ሰው ነው ያለው:: የሞት አዋጅን ያወጀ: ዜጎችን በእስርና በስቃይ እያጣፋና ሙልጭ ያለ ውሸታም: ህዝብን በዘርና በጥላቻ እየከፋፈለ ያለ መሪ ነው:: መሪ መሆኑን ካመንክ/ሽ ይጠየቅበታል:: እግዚአብሔር ለህዝቡ ግድ ይለዋልና እንደ ሳወል ከሞት ፍርድ አያመልጥም::
ተባረኪ
ሁለችሁም ንስሐ ግቡ እና የመደንን መንገድ ኢየሱስን አገኙት ሐዋ ሰረ 2÷37-42ን ተቀለቃሉ
Ok
ሟርተኛን አሣብዳለሁ ተብሎ
ተፅፏል ጉዳቸዉ ሃሠተኛ
ነብያቶች መጨረሻቸዉ ናፍቆኛል እግዛብሄር ያሣየን
መሪያችን ላይ ብዙ ናቸዉ
የሚሟርቱበት እሱ ግን ሁሌ
በእግዛብሄር ፌት ነዉ እያማረበት ሥራዉ እየገረመን
እግዛብሄር እያከበረዉ ነዉ
እዉነት ገንዘብ በጣም ይወዳሉ ቸርች መሄድ አሥጠላኝ የሚያሥተምሩን
በህይወቴ ላይ ለዉጥ የለም
አገልጋዬቻችን ጌታ ይርዳቸዉ