Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ሳላውቅ ስህተትን ሰርቻለሁ ይቅርታ አርጉልኝ እሳንም ይቅርታ ጠይቁልኝ
ጥፍትህን እያወቅክ ለምን ለቀከው መልቀቅ አልነበረብህም ሙስሊም አጂነብይ የሆነን ሰው አይደለም መሳም መንካት እራሱ አይፈቀድለትም ስለዚህ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሀው ያለፍቃዷ ከሆነ የለቀከው ደግሞ ትክክል አይደለህም
ተሳሳትክ መልሰህ ሁለተኛ ስተት በአደባባይ መልቀቅ ለምን ቢያንስ ሚድያ ባትለቀው
ተሣሣትክ እሺ ምን አማታት አሣዴባት ያለነው መሣሣት 😳😳😳 ወላሂ ለማንኛውም ይቅረታ ተጠያየቁ😮
ትክክል መልቀቅ አልነበረበትም@@እረህመት-ዘ5ተ
ጥፋት መሆኑን እያወክ ምን አሥለቀቀህ
ቁርአን ቃኢዳ መቅረት የምትፈልጉ አናግሩኝ በቴሌግራም አብረን እንቅራ
እሺ
እኔ እፈልጋለሁ
@@Zedtube818 እፍልጋለሁ እኔም
እኔ እፈሊገለው
እኔ ውዴ
እናቴ ትሙት አባቴ ይሙት እያላቹህ አትማሉ ሙስሊሙች በአላህ ብቻ ማሉ በሊላ አካል የማለ ብርግጥም አሻርኳል ብለዋል እርሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስለም
ትክክል
ሀራም አለይክ አጥፋ ይጥፋ የምትሉ 👍👍
ደምሪኝ ውደ🎉
ደመርኩሽ ደምርሪኝ ውደ@@Zehara9
እሽ አንችም ዳምሩኝ እኔ ዳምራሉ
@@Murshida-z5q ደመርኩሽ ደምሪኝ እ
@@Zehara9 ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ
ተጋቡ በሀላል እኛም የመዳም ቅመሞች ለመዳር አለን😂😂
😂😂ክክ
ክክክክ ማጋባትማ ስራችነው😅😊
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
.ማፍታትሳ ከከከከከከከ@@ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
መልቀቅየለብህም ነበር ጥሩ አይደለም ለራሷ ብዙችግር አለባት ብዙመከራ አለባት😢😢😢
ጀግና ብየሻለሁ❤❤ ደግ አደረግሽው የምን መጨማለቅ ነው
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄❌❌❌❌👍👍
@@JfXh-gx2eo ምነው ውዷ አጠፋሁ እደ እኔ ወይስ ለሱነው
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ አወ ደግ አረገችው ያውም ያንሰዋል ባለጌ ይህ ሁሉ ጅህልናነው አይማርም ትንሽኳ እውቀት ቢኖረው ይሄን አያረግምነበር
@@ماريفةبنتحبشي ❤
ኒቃብ ብለብሽ ይበልጥያምርብሻል
ቅድሙንም ጎደኛምረጡ ብለዋል ረሱል ሰለላህ አለይሂ፡ወሰለም ይህ ካፊር ጎደኛህ ያለህን ምክር ሰምተህ እስልምና የማይፈቅድነገር አደረክ የሱፍ አላህን ፍራ፡ደህና ጎደኛያዝ ሀጅነብዬ ሴት ሰላም ማለት አይቻልም አይደለም ጉንጭ መሳም ቅድሙንም ተካፊርጋ የዋለ ምን ከይርአለው ኑ፡ተጫጩ ካፊሩች
እውነት ነው ወላሂ በጣም አቂዳከወለው ሰው ጋር መዋል ትርፍ ይህነው❤
ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም 😢😢😢
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀግናናና አላህ ከደዝህ አይነት ስልባቦቶች አሳሳቾች አላህይጠብቃችሁ
የሱፊ ምርጥ ሰው አብሽር ወድማለም አተኮ ቅን ልጅ ነህ እዚህ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቢታኒያንም አበርታት እደወድም ሆነህ እኛንም ሹፉን
ባለጌ ነህ ወላሂ ደሞ ለምን ፖስትከው ሲጀመር መፖሰት የለብህም ነበር
ሱብሀን አላህ ላተቅረቡ ዚና ይለናል ቀይ መስመር ነው ያረገልን እንዳሰሩ ሳይሆን እንዳቀርቡ ነው ያለን አላህ መቀራረብ አብሮ መስራት ቢቀርባችሁስ በተለይ ፍቅር ፍቅር እያለ ማውራት ከጀመረ ወድህ አብራችሁ መስራት አልነበረባችሁም ወይ በሀላሉ አንድላይ ሁኑ አኡዙ ቢላህ። አላሁል ሙስተአን አላህ ለሁላችንም ሒዳያ ይስጠን በሀላሉ እንቢ ስትይ ይህ ነው ትርፉ
💐💐💐🍫🍫🍫🍫
የመደሚ ቅመሞች ይህ ነገር እንዴት ነዉ የልጅዋ አባት በልዋ ነዉ ??🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 ሞኝ የመከረው ገደል አይፈራም አሉ ደግ አደረገችህ ወንዳታ ብየሻለሁ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 የምን ስርአት ማጣትነው ያንተ ያልሆነችን ሴት መሳም ❌
😂😂ደምሪኝ😍
@@Noura-beauty 😂😂 የደላው ሙቅ ያኝካል አለ የሀገሬ ሰው አዳሜ በፍቅር ስም ይሰግጣል አንች ደምሪኝ በቃ ደስ ይበልሽ ደመርኩሽ👍🏻
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ደምሪኝና😂 ይጫወቱብናል
ደምሩኚ ልደምራችሁ@@Noura-beauty
😂😂😂😂
ደሞኮ አስተያየቱ የፍቅር ነው አይ የሱፌ 😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁቢ ደምሪኝ❤
ተው ነውር ነው እንደዚህ አታድርግ የልጇ አባት ጋ ይበልጥ አታራርቃት 😢😢
ብልግና እሷን ማግባት ከፈለክ በእደዚህ አይነት ምንገድ አይደለም የብስ ትጠላሃለች
ጀግና ነሽ የኔ እህት ዲናችን እማይፈቅድውን አጥፍቷል ይህም ሲያንስህነው. እኔ ብሆን አሳይህነበር አላህን ፉራ
❤ሁለተኛ እዳቀርቢ ከዝህልጅጋ አሁንእደዝህ ካረገ ነገሊላያረግሻል 😢😢❤🎉ሴትልጅነሽ ክብርሽንአስከብሪ❤❤🎉😢😢
አዉየምር😮
ፖራክ አደለ እደ
ሴት ማለት እራሷን የምታሰከብር ነው ደግ አደረግሸው እንዳንቺ ያለ ጀግና ሚሰት አላህ ይሰጠኝ ሚሰቱ ያልሆነችን ሴት እንደት ይሰማል ድናችንን አናሰድብ ርቀታችሁን ጠብቁ
አይፈረድበትም ወላሂ በጣም ምትወደድ እና ማንንም ምታማልል ልጅ ናት❤
ሀቢብቲ ደምሪኝ🎉
ከማን በልጣ አይይክክክክ
አሳዘነኝ ልጁ ግን ሀራምነዉ ያረከዉ ነገረ ክልክልነዉ አይደረግም አላህ በሀላል ያገናኛችሁ 🥰🥰🥰🥰
ጀግና የዙዙዬ እናት 😂😂😂😂አረ ወላሂ ተመቸሽኝ
እህት ደምሪኝ
ምንአይነት ስግጥናነዉ አቤት ይህጅህልናነዉ እሺ ምንአይነት ድድብናነዉ ደግመሽ ብትይዉ😢😢
ግን ወንድ ናት ጀግና አድንቂሻለሁ እሙ ዙዙዬ❤❤❤
እህት ደምሪኝ🎉
ኒቃብ ለብሰሽ ቢሆን ይህ ፈተና ባልመጣ ነበር ውዱ ኒቃቢ እወድሃለህ❤
ባለጌ ሀጂነብይ የሆነችን ሴት መሳም ምን የሚሉት ነው ወይስ ፕራንክ ልትሉ ነው አላህን ፍሩ
ለካ ባለጌ ነህ ሰገጤ እንዴት ባደባባይ የልጂ እናት ሙስሊም ሴት ትስማለህ? አይዲያው የዛኛው ልጂ ቢሆንም አንተ ሙስሊም ወንድ ነህ ።እሱ ክርስቲያን ነው ይኸንን ስርአት አያውቅም። አሳብህ መፈመስ ነው አፍቅረሀት አይደለም። ፍቅርማ ቢሆን እንደዚህ ክብሯን የሚነካ ቪዲዮ አትፖስትም ነበር ስድ
ባለጌ ጂል በጣም
እሱ ጥሩ አልሰራም አወ ግን ይቅርታ ጠይቋል ሲቀጥል ሙስሊም ክርስቲያን አትበይ በኛም ሐይማኖት አይፈቀድም
@@አማራዊቷመሳሳም በእናተ ችግር የለው
በጣም ተጃጃለ ጭራሽ በአደባባይ 😒
@@እረህመት-ዘ5ተ ማነው ያለው😳🙄አትሳሳች እሕቴ ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር አይፈቀድም በኛም ግን አንጠብቀውም እንጂ
አላህ ልቦናህን ይመልስልህ ስምህ የሱፍ እምነትህ ሙስሊም የሱፍ ማለት በቁንጂናው ቡዙ ሴቶች እጃቸውን በቢላዋ የቆረጡለት የኑጉስ ሚስት የሆነችሁ ዙለይካ በዙሙት የፈተነችው ንፁሁ ወንደ መሆኑን ህፃን የመሰከረለት ዉዱ እና ለጌታው ታማኝ የሆነው የያእቆብ ልጅ ነው ወንድሜ ለስሜትህ አትኑር በሷ ቦታ ያአንተ እህት ብኮን አይተህ ዝም ትላለህ ቢታኒያ አንቺም ከሀጂነብይ ወንዶች እራቂ
ኡሙ ዙዙ የኔ ማር ዩስፍ ያረገው ነገር በሀይማኖታችን ባይፈቀድም ግን የወንዶች ነገር የታወቀ ነው መቋቋም አቅቶት ነው ስለዚህ ይቅርታ አርጊለትና ተጣመሩ😢
@@صافيه-و4ث ምን ማለትነው እስከሚደ ፍራት ድረስነው ይቅርታ አድርጊለት የምትይው እህት የምን ስርአት ማጣትነው የሱ ያልሆነችን ሴት መሳም ኧረ ወርዶ ማውረድነው እሚሆነው
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገሰህ
ይህልጅ ታሪኩ ባባን ይመስለኛል😢
ወላሂአወ😢
ሳህህህ
❤ወላሂ በትክክል ኮፓ💔💔
ዩሱፍ በል እደዚህ አይነት ነገር አታድርግ ሀራም ነው. በዛላይ ለሴት ክብር ይኑርህ
ፎንቃ ጠግሮረሀል❤❤❤ አላህ ለአንተ ያረጋት❤❤
አይ ኮሜታተሮሮሮች ክክክ
😂😂
@@rawdaamuhmmed1658 😳😳😳😳😳😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤣
የዘፈንዳርዳሩ እስክታነዉ አለች አያቴ😝
አላህ ከባሏ ከልጇ አባት ጋር ያስታርቃት
ተጋቡ ጥሩ ልጂ ይመስላል❤
ጥፊው ተመቸኝ ሀቂቃ እኔ እራሡ 9ክፍል ስማር አድን ልጂን እዴዚህነው ያነዴድኩበት ወላሂ😂😂😂😂
የሱፍ ወንድሜ ምን ነካህ ትልቅ ስህተት ሰራህ አንተራሱ ሁልነገርክ ልክ አይደለም ጠቁረሀል ፈዘሀል ወዝህ ውበትህ ሁሉ ጠፍቷል በርግጥ እውነታው ምን እዴሁ ባላውቅም ራስክን ሁን ሴትን ልጂ የራስህ ማድረግ ከፈለክ መንገዱ ቀላል ነው በጥንቃቂ ስሚቷን ሳትጎዳ ከጎኗ ሁን አዳምጣት ጊዜ ስጣት ክፍተቷን ሙላላት አይዞሺ በላት ያኔ አንተ ሳትሆን እሷ ራሷ በጪራሺ እንድትርቃት አትፈልግም የሂወት መሰረቷ መሆን ትችላለህ
ማሬ ደምሪኝ❤
ወይኔ😢😢😢 ጥሩ አልሰራሕም ገና ናችሁኮ ደግሞ ይቅርታ ብሏል ቢታዬ ይቅር በይው
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤😢
ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
አድነገር ልታቅ የሚገባው ለሴትልጂ ክብር ይኑርህ ሲቀጥል ደሞ ሀይማኖትህ የማይፈቅደውን ነገር ተው ይቅርብህ. ሙስሊም ጓደኛ ይኑርህ አሏህ የሚፈራ ልጂቱ ደሞ ተጎርታ ስለኖረች አሁን እድህ አይነት ነገር ትቀበላለች ብለህ ማሰብህ
ደምሪኝ እህት❤
አይ ምልበል ይቅርታ ካለሽ ይቅር በይዉ የኛ አላህ ስት ስተታችንን ይቅር ይለን የለ እደወጀላችንማ ስት ሁነን ነበር ሶ ይቅርታ ተቀበይ
ላ የምን ይቅርታ ነው ሜዳ የያዘውን አይለቅም ዘልዛላ ነው😢
ምንማሀትነው አውቆ ካሜራ ደክኑ እድህማርግ የሰውልክ የማያቅ ደግ አረገችው
@@ماريفةبنتحبشيዝም አትያትያም ደግ አረገችው
ታዳ ለምን ትለቅባታለክ ኧረ. በአሏህ 😢😢😢😢 ኤህህህ አይ ሰው 😢
ተጨማለቅክ ኤጭ ስታስጠላ አያስጠላህም እዴ እዴት በሀራም መሳምን ታስበዋለህ አተ ላደረከው እኔን ሊያስታውከኝ ወረብል ከአባ ለኬ ሁሉም ነገር በሀላል ነው ደስ የሚለው
አይዞህ ግን አውነቷንነው ሀራምነው ሀጅነብይ መሳም
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወይ ዪሡፍ ምነው ደግ አደረገችህ ይገበካል ምን የሚሉት ድፍረት ነው አይደለም ልስማት ቀርቶ እጇን ይዘህ ሠላም ልትላት አትችልም እንዴ ምን የሚሉት ድፍረት ነው ስርአት ያዝ ነገርኩህ የሚያሳዝናትና የሚያናድዳት ነገር አንድም ሠው እድያደርጋት አፈልግም የኔ አንበሳ ጀግና እሙ ዙዙ የኔ የሴት በላይ እንዳንችስ ያለችው መታ መታ ትወለድ ውበት ከጀግንነት ጋር የኔ ብርቱ ጠንካራ💪
እሙዙዙ ጀግና ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሆን ነው የምትከበረው ጎበዝ ነሽ
ዙዙ ጀግና😂😂የሱፍ ሚድያ ነዉ እየተጠነቀቅ❤
የሱፌ አትቼኩል😂እደምትወዳት ታስታውቃለህ ግን እሷ ከባሏ ጋ ያላትን ፍቅር አልጨረሰችም😢
ወይኔ የሡፍ አጠፍህ ካንተ መሣም የሠነዘረችው ጥፊ እንደት እንዳሥደነገጠኝ ትልቅ ሥተት ዛሬ ባንተ ነው እምፈርደው
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱና የተከበራችሁ የኢየሱስዬ ቤተሰቦች ሁላችንም ሰላም ብያለሁ ይዩ ማለት ነው ብትጋቡ ግን ባሃላል ደስ ይላል አንተም ለልጇ መልካም አባት እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ የዩ ወንድሜ በርታ የምወድህ
😂😂አወ ይጋቡ ይጋቡ በሀላል ለማጋባት አንደኛ ነን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዙዙ እህቴ ከሶፊ አጠገብ ሁኚ እናም ከሄሉዬ እናተጋገዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
ውድ ነገር ነሽኮ የምወድሽ ባላቅሽም በምክኒያት ነው ቢታኒያየ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ እራስሽን አስከብሪ 🥰
እኔ በሡ አልፈረድም ምክናየቱም እኛሤቶች ፈታኝነን በዛላይ ቆጅየነች ምናለ ብትሸፎኒ ወይም ከሜዳ ብትርቂ ከሀጅነብይ ወድጋ የምት ላላጡ ሤቶች ለወዶች ፊትና ሁናችኋል አላህንፍሩ☝️ትጠየቁበታላችሁ አላህይጠብቀን ያረብ እምንያድረግ አያድረሥነው እኳን ወድልጅ ሤቶቹ ብሠውየለደ
ካልደፈረሠ አይጠራም ለዛነዉ ኮመታተሮች ተረጋጉ 😜
የልጇ አባት ሥንተዋወቅ ሣመኝ ሥትል ሠምቶ ነው አይይ እንከፍ ነህደ 😒😒☹️☹️
ኤጭ ታዳ ለምን አይቆረጥም ነበር
የወንድ ኋደኛ የሚባል ነገር የለም ተዉ ግን😮😂🚫
ወንድ ጋር ምንም አትስሩ ተበላሺተዋል😢😢
ሲጀመር አድት ሴትልጀ ከሀጅ ነብይጋር መላላጥ ማነው የፈቀደው ሁለታችሁም ጥፋተኛ ናችሁ አላህን ፍሩ
ይቅርታአድርጊለት ዙዙየ ልድ ግን ትመጣጠናላችሁ ብትጣመሩ ❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
እንዴት ነው የሚስማሙት 🤔
ምኑ አኮላ ነህ ሞኝ የላኩትን አይርሳም አሉ ደግማህ በነበር 😢😢😢
አይ ኮሜቶች አታሳደቡ ይሄ የስራዉ ባህሪ ነው በዉስጣቸዉ ያለዉን ሳትረዱ ወጀል አትግቡ በተረፈ ተጋቡና በሀላል ተሳሳሙ የወዜ ልጅ ፕራክም ቢሆን ሀራም ነው አሳማት በተረፈ ታምራላቺሁ❤❤❤
ኤጭ. መግማማት. አሉ እማማ. ዝናሺእኳን መሳም ሰላም ማለት በጣም ያስጠላል ጃሂል ነገር😂😂😂😂
አየ የሱፌ😅😅😅😅😅 የድሮ ባልሽን ግጥም አድርጎ ሳመኝ ስትይ ሰምቶ ይሆናል ይቅር በይዉ ተሳስቶ ነዉ ጨረቃ መስለሽ ሲያይ
እኮ የኔም ሀሳብ ነው
ክክክክ ያማ አለፈ ካሁን ቡሀላግን እደዚህ አይነት ነገር የለም
ክክክክክክክክሸሸ😅
የኔም ህስብ
ወይኔ የዚህን ያክል ብርድ አለ እንደ ሚስኪን ❤❤
ደምሪኝ እህቴ🎉
ጥቅምንት ብርድማ ኢትዮጵያ
እሱ ቢልህ አተ በድኒ አይፈቀድም አትልም የሱፈን እሚያክል ሰም ተሸክመህ አላህራ ፈራ ይኸን የለቀከዉን አጥፋ ምን እዲሰተምር ነዉ የለቀከዉ
ትስታህል 😂😂😂😂ጀግና እሙዙዙየ በደገምሽው ምኑኑስ ፐሰትከው
አወቆእያደርጉይቀርታሲያሰጠላ
የማትረባ ሰው ነህ አንተ ከንቱ ሀይማኖትህ የማይፈቅደውን ማናባህ አጃጃለህ እሰይ በደገመችህ እዴት ደስ ባለኝ ነበር ጀዝባ
ጀግና የዙዙ እናት😂😂😂😂
የሱፍ ፍቅር ይዛታል አስተያየቱ ያስታውቃል ከቢ ታኒያ ይጣመሩ በሀላል የምትሉ ላይክ አድርጉ!!
የኔ ጀግና ሲያሰዉ ነዉ በደገምሺዉ
አልገድፍህም ግን አይዞህ እኛ ሙስሊሞች ነን ደጋግመህ ይቅርታ ጠይቃት
ተዉ ወሎየዎቺ ስራቺሁን ብቻ ስሩ በሙስሊም መላላስ የለም ያለ ኒካ ።እሙ ዙዙ ልክ ናት❤❤❤❤❤
ወግጅ የሚላላሱትማ የነ አብርሽ ሀገር ልጆች ናቸዉ😂
የወንዜ ፕራንክም ቢሆን ሀጅነብይ ሴት አይሳምምም😮
ጎበዝ ነሺ ወላሂ ጀግና እሙ ዙዙ❤
ስታምሩ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ብቻ ❤❤❤
ሃጅ ነብይ የሆነቺኝ ሴት መሳሙ ልክ ነዉ ባልልም. ይሄን ያክል ግን አታካብዱት ❤️💋
አይ አሁንቧሏቢያየው ከባድነውተስፋኳንኑሮት ቢመለስ😢😢😢 ወላሂየሱፍበጣምአጠፋህ እህህህህህ
የኔም ሀሳብ ነው😮😮😮😢😢
ያኔ ጃጊና ኮራሁቡሽ ኡነት ከበድ ነዉ ሚዲያ አስፋራኚ ጉበዚ ነሽ በሉዋ ከጎኒዋ ቢሆን መንም አይዳፋራትም ነበር ፍቅር ካልብ እስክዋጣ ዲራስ ራጂም ጊዜ ይፋጃል ጊን መሜ ዬት ሄዳ😢 ፣እሽ በሶስት ከታፋታሽ ቲዳሪሽ ታሳፋ ካሌላዉ ዩሱፍ ጡሩ ይማስላል ዳሞ ቆንጆ ነዉ ያልጂናት ጊዜሽ እንዳይቃጣል በሀላል ፎዋ በይ ❤😢
የሱፍ አጥፍተሀል እንደዝህ ማድርግ የለብህም ድጋሜ እንዳይደገምህ😊
ዴግመታሽው ወላሂ ጄግና ሴት ሀራምኮነው ባትቀባቢኮ ይሄሁሉአይመጣምነበር አላህ ልብይስጠን
ደግ አረግሽው እሙ ዙዙ
አቤት ጀግንነት ሙሥሊም መሆን መታደልነው ውዲም ሀራምነው ይቅርታ ጠይቃትደግመህ
እደህ ክብሯን እምትሰጠበቅ ጀገና ማለት በደገምሻዉ አሎጂ እነዝበ ቀፎ
አላህየህዲነየህዲኩምመጀመሪያውንም መቀራረብ አልነበረባችሁምአላህይቅርይበላችሁ_ ወይጥፊ
ልጅ ግን ሲያሳዝንንን😢😢 እሷም ልክ ነች
ግን የድሮ ባልሽን መትተሽው ይሆን😂😂😂 ግጥም አርጎ ሲስምሽ
በናትሽ አትማይ ማማዬ
ሰላም ወንድም የሰው ልጅ ይሳሳታል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
ኡሙ ዙዙ ጀግና ካሁን ቡሀላ አጠገብሽ እንዳታደርሽው እስተግፍርሏህ አሏህን ትንሽ እኳ አይፈራም እንዴውም እኔ በድኑ ጠንካራ ይመስለኝ ነበር ሳየው አሏህን ፈሩ ኡሙ ዙዙ እራስሽን አስከብሪ ሲቀጥል በድንሽ ጠንካራ ሁኚ በራስሽ ይሄ ወንድ ጋ መስራቱን አቁሚ ጦሱ ይህ ነው አሏህ ለዚህ ነው ከሀጅነብይ ወንድ እንድንሸፈን ሂጃብ እንድንለብስ ያዘዘን ከዎንዶች እራቂ ሀቢቢቲ እኛ እናበረታሻለን ደህና ደህና ነገር ስሪ ሀላል የሆነ እሺ በነገራችን ላይ እኔ ኮሚንት መፃፍ አልወድም ከተሳሳትኩ እጠየቅበታለሁ ብየ ስለማሰብ አልኮምትም ላይክም አላደርግም
አተ ነህ ይላል ካሜራ አማኑን ክክክክክክክክ ወላሂ በሳቅ የለሁም ጂል የላኩትን አይረሳም አሉ ያፈቀረና ያበዴ አንድ ነዉ ይባል የለ ከወንድ ጋር አትገልፍጡ ብያለሁ ዋ
አባት አትሳደቢ እሽ ያስጠላል ባለጌ ልጅ አባቱን ያሰድባል አንቺም እሱን ተሳደቢ እንጂ አባቱ ምን ያድርጉ
አቤት ደስ ሲል ጥፊው
ጥፊው መደገም ነበረበት ደሞ ጥሩ እንደሠራ መፖሰቱ😢
ፍቅር የስራሀን 😢
አሳዘነኝ እሙ ዙዙ የኔ ውድ ተረጂው ቆንጂየ ነው ❤❤
አረ ድፍረት ደግ አረግሽዉ ጀግና ነሽ ድበር አለፍክኮ
ሀራም አሳዘነኝ ይቅርታ አድርጊለት❤❤❤ግን ደግሞ ሲያንስ ነው😅😅😅😅
ቪደዉን መልቀቅ አልበረብህም አሁንም አጥፋ
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ሳላውቅ ስህተትን ሰርቻለሁ ይቅርታ አርጉልኝ እሳንም ይቅርታ ጠይቁልኝ
ጥፍትህን እያወቅክ ለምን ለቀከው መልቀቅ አልነበረብህም
ሙስሊም አጂነብይ የሆነን ሰው አይደለም መሳም መንካት እራሱ አይፈቀድለትም ስለዚህ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሀው ያለፍቃዷ ከሆነ የለቀከው ደግሞ ትክክል አይደለህም
ተሳሳትክ መልሰህ ሁለተኛ ስተት በአደባባይ መልቀቅ ለምን ቢያንስ ሚድያ ባትለቀው
ተሣሣትክ እሺ ምን አማታት አሣዴባት ያለነው መሣሣት 😳😳😳 ወላሂ ለማንኛውም ይቅረታ ተጠያየቁ😮
ትክክል መልቀቅ አልነበረበትም@@እረህመት-ዘ5ተ
ጥፋት መሆኑን እያወክ ምን አሥለቀቀህ
ቁርአን ቃኢዳ መቅረት የምትፈልጉ አናግሩኝ በቴሌግራም አብረን እንቅራ
እሺ
እኔ እፈልጋለሁ
@@Zedtube818 እፍልጋለሁ እኔም
እኔ እፈሊገለው
እኔ ውዴ
እናቴ ትሙት አባቴ ይሙት እያላቹህ አትማሉ ሙስሊሙች በአላህ ብቻ ማሉ በሊላ አካል የማለ ብርግጥም አሻርኳል ብለዋል እርሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስለም
ትክክል
ሀራም አለይክ አጥፋ ይጥፋ የምትሉ 👍👍
ደምሪኝ ውደ🎉
ደመርኩሽ ደምርሪኝ ውደ@@Zehara9
እሽ አንችም ዳምሩኝ እኔ ዳምራሉ
@@Murshida-z5q ደመርኩሽ ደምሪኝ እ
@@Zehara9 ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ
ተጋቡ በሀላል እኛም የመዳም ቅመሞች ለመዳር አለን😂😂
😂😂ክክ
ክክክክ ማጋባትማ ስራችነው😅😊
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
.ማፍታትሳ ከከከከከከከ@@ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
መልቀቅየለብህም ነበር ጥሩ አይደለም ለራሷ ብዙችግር አለባት ብዙመከራ አለባት😢😢😢
ጀግና ብየሻለሁ❤❤ ደግ አደረግሽው የምን መጨማለቅ ነው
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄❌❌❌❌👍👍
@@JfXh-gx2eo
ምነው ውዷ አጠፋሁ እደ እኔ ወይስ ለሱነው
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ አወ ደግ አረገችው ያውም ያንሰዋል ባለጌ ይህ ሁሉ ጅህልናነው አይማርም ትንሽኳ እውቀት ቢኖረው ይሄን አያረግምነበር
@@ماريفةبنتحبشي
❤
ኒቃብ ብለብሽ ይበልጥያምርብሻል
ቅድሙንም ጎደኛምረጡ ብለዋል ረሱል ሰለላህ አለይሂ፡ወሰለም ይህ ካፊር ጎደኛህ ያለህን ምክር ሰምተህ እስልምና የማይፈቅድነገር አደረክ የሱፍ አላህን ፍራ፡ደህና ጎደኛያዝ ሀጅነብዬ ሴት ሰላም ማለት አይቻልም አይደለም ጉንጭ መሳም ቅድሙንም ተካፊርጋ የዋለ ምን ከይርአለው ኑ፡ተጫጩ ካፊሩች
እውነት ነው ወላሂ በጣም አቂዳከወለው ሰው ጋር መዋል ትርፍ ይህነው❤
ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም 😢😢😢
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀግናናና አላህ ከደዝህ አይነት ስልባቦቶች አሳሳቾች አላህይጠብቃችሁ
የሱፊ ምርጥ ሰው አብሽር ወድማለም አተኮ ቅን ልጅ ነህ እዚህ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቢታኒያንም አበርታት እደወድም ሆነህ እኛንም ሹፉን
ባለጌ ነህ ወላሂ ደሞ ለምን ፖስትከው ሲጀመር መፖሰት የለብህም ነበር
ሱብሀን አላህ ላተቅረቡ ዚና ይለናል ቀይ መስመር ነው ያረገልን እንዳሰሩ ሳይሆን እንዳቀርቡ ነው ያለን አላህ መቀራረብ አብሮ መስራት ቢቀርባችሁስ በተለይ ፍቅር ፍቅር እያለ ማውራት ከጀመረ ወድህ አብራችሁ መስራት አልነበረባችሁም ወይ በሀላሉ አንድላይ ሁኑ አኡዙ ቢላህ። አላሁል ሙስተአን አላህ ለሁላችንም ሒዳያ ይስጠን በሀላሉ እንቢ ስትይ ይህ ነው ትርፉ
💐💐💐🍫🍫🍫🍫
የመደሚ ቅመሞች ይህ ነገር እንዴት ነዉ የልጅዋ አባት በልዋ ነዉ ??🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 ሞኝ የመከረው ገደል አይፈራም አሉ ደግ አደረገችህ ወንዳታ ብየሻለሁ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 የምን ስርአት ማጣትነው ያንተ ያልሆነችን ሴት መሳም ❌
😂😂
ደምሪኝ😍
@@Noura-beauty
😂😂 የደላው ሙቅ ያኝካል አለ የሀገሬ
ሰው አዳሜ በፍቅር ስም ይሰግጣል አንች ደምሪኝ
በቃ ደስ ይበልሽ ደመርኩሽ👍🏻
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ደምሪኝና😂 ይጫወቱብናል
ደምሩኚ ልደምራችሁ@@Noura-beauty
😂😂😂😂
ደሞኮ አስተያየቱ የፍቅር ነው አይ የሱፌ 😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁቢ ደምሪኝ❤
ተው ነውር ነው እንደዚህ አታድርግ የልጇ አባት ጋ ይበልጥ አታራርቃት 😢😢
ብልግና እሷን ማግባት ከፈለክ በእደዚህ አይነት ምንገድ አይደለም የብስ ትጠላሃለች
ጀግና ነሽ የኔ እህት ዲናችን እማይፈቅድውን አጥፍቷል ይህም ሲያንስህነው. እኔ ብሆን አሳይህነበር አላህን ፉራ
❤ሁለተኛ እዳቀርቢ ከዝህልጅጋ አሁንእደዝህ ካረገ ነገሊላያረግሻል 😢😢❤🎉ሴትልጅነሽ ክብርሽንአስከብሪ❤❤🎉😢😢
አዉየምር😮
ፖራክ አደለ እደ
ሴት ማለት እራሷን የምታሰከብር ነው ደግ አደረግሸው እንዳንቺ ያለ ጀግና ሚሰት አላህ ይሰጠኝ ሚሰቱ ያልሆነችን ሴት እንደት ይሰማል ድናችንን አናሰድብ ርቀታችሁን ጠብቁ
አይፈረድበትም ወላሂ በጣም ምትወደድ እና ማንንም ምታማልል ልጅ ናት❤
ሀቢብቲ ደምሪኝ🎉
ከማን በልጣ አይይክክክክ
አሳዘነኝ ልጁ ግን ሀራምነዉ ያረከዉ ነገረ ክልክልነዉ አይደረግም አላህ በሀላል ያገናኛችሁ 🥰🥰🥰🥰
ጀግና የዙዙዬ እናት 😂😂😂😂አረ ወላሂ ተመቸሽኝ
እህት ደምሪኝ
ምንአይነት ስግጥናነዉ አቤት ይህጅህልናነዉ እሺ ምንአይነት ድድብናነዉ ደግመሽ ብትይዉ😢😢
ግን ወንድ ናት ጀግና አድንቂሻለሁ እሙ ዙዙዬ❤❤❤
እህት ደምሪኝ🎉
ኒቃብ ለብሰሽ ቢሆን ይህ ፈተና ባልመጣ ነበር ውዱ ኒቃቢ እወድሃለህ❤
ባለጌ ሀጂነብይ የሆነችን ሴት መሳም ምን የሚሉት ነው ወይስ ፕራንክ ልትሉ ነው አላህን ፍሩ
ለካ ባለጌ ነህ ሰገጤ እንዴት ባደባባይ የልጂ እናት ሙስሊም ሴት ትስማለህ? አይዲያው የዛኛው ልጂ ቢሆንም አንተ ሙስሊም ወንድ ነህ ።እሱ ክርስቲያን ነው ይኸንን ስርአት አያውቅም። አሳብህ መፈመስ ነው አፍቅረሀት አይደለም። ፍቅርማ ቢሆን እንደዚህ ክብሯን የሚነካ ቪዲዮ አትፖስትም ነበር ስድ
ባለጌ ጂል በጣም
እሱ ጥሩ አልሰራም አወ ግን ይቅርታ ጠይቋል ሲቀጥል ሙስሊም ክርስቲያን አትበይ በኛም ሐይማኖት አይፈቀድም
@@አማራዊቷ
መሳሳም በእናተ ችግር የለው
በጣም ተጃጃለ ጭራሽ በአደባባይ 😒
@@እረህመት-ዘ5ተ ማነው ያለው😳🙄አትሳሳች እሕቴ ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር አይፈቀድም በኛም ግን አንጠብቀውም እንጂ
አላህ ልቦናህን ይመልስልህ ስምህ የሱፍ እምነትህ ሙስሊም የሱፍ ማለት በቁንጂናው ቡዙ ሴቶች እጃቸውን በቢላዋ የቆረጡለት የኑጉስ ሚስት የሆነችሁ ዙለይካ በዙሙት የፈተነችው ንፁሁ ወንደ መሆኑን ህፃን የመሰከረለት ዉዱ እና ለጌታው ታማኝ የሆነው የያእቆብ ልጅ ነው ወንድሜ ለስሜትህ አትኑር በሷ ቦታ ያአንተ እህት ብኮን አይተህ ዝም ትላለህ ቢታኒያ አንቺም ከሀጂነብይ ወንዶች እራቂ
ኡሙ ዙዙ የኔ ማር ዩስፍ ያረገው ነገር በሀይማኖታችን ባይፈቀድም ግን የወንዶች ነገር የታወቀ ነው መቋቋም አቅቶት ነው ስለዚህ ይቅርታ አርጊለትና ተጣመሩ😢
@@صافيه-و4ث
ምን ማለትነው
እስከሚደ ፍራት ድረስነው ይቅርታ አድርጊለት
የምትይው እህት የምን ስርአት ማጣትነው የሱ ያልሆነችን ሴት መሳም ኧረ ወርዶ ማውረድነው እሚሆነው
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገሰህ
ይህልጅ ታሪኩ ባባን ይመስለኛል😢
ወላሂአወ😢
ሳህህህ
❤ወላሂ በትክክል ኮፓ💔💔
ዩሱፍ በል እደዚህ አይነት ነገር አታድርግ ሀራም ነው. በዛላይ ለሴት ክብር ይኑርህ
ፎንቃ ጠግሮረሀል❤❤❤ አላህ ለአንተ ያረጋት❤❤
አይ ኮሜታተሮሮሮች ክክክ
😂😂
@@rawdaamuhmmed1658 😳😳😳😳😳😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤣
የዘፈንዳርዳሩ እስክታነዉ አለች አያቴ😝
አላህ ከባሏ ከልጇ አባት ጋር ያስታርቃት
ተጋቡ ጥሩ ልጂ ይመስላል❤
ጥፊው ተመቸኝ ሀቂቃ እኔ እራሡ 9ክፍል ስማር አድን ልጂን እዴዚህነው ያነዴድኩበት ወላሂ😂😂😂😂
የሱፍ ወንድሜ ምን ነካህ ትልቅ ስህተት ሰራህ አንተራሱ ሁልነገርክ ልክ አይደለም ጠቁረሀል ፈዘሀል ወዝህ ውበትህ ሁሉ ጠፍቷል በርግጥ እውነታው ምን እዴሁ ባላውቅም ራስክን ሁን ሴትን ልጂ የራስህ ማድረግ ከፈለክ መንገዱ ቀላል ነው በጥንቃቂ ስሚቷን ሳትጎዳ ከጎኗ ሁን አዳምጣት ጊዜ ስጣት ክፍተቷን ሙላላት አይዞሺ በላት ያኔ አንተ ሳትሆን እሷ ራሷ በጪራሺ እንድትርቃት አትፈልግም የሂወት መሰረቷ መሆን ትችላለህ
ማሬ ደምሪኝ❤
ወይኔ😢😢😢 ጥሩ አልሰራሕም ገና ናችሁኮ ደግሞ ይቅርታ ብሏል ቢታዬ ይቅር በይው
እህት ደምሪኝ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤😢
ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
አድነገር ልታቅ የሚገባው ለሴትልጂ ክብር ይኑርህ ሲቀጥል ደሞ ሀይማኖትህ የማይፈቅደውን ነገር ተው ይቅርብህ. ሙስሊም ጓደኛ ይኑርህ አሏህ የሚፈራ ልጂቱ ደሞ ተጎርታ ስለኖረች አሁን እድህ አይነት ነገር ትቀበላለች ብለህ ማሰብህ
ደምሪኝ እህት❤
አይ ምልበል ይቅርታ ካለሽ ይቅር በይዉ የኛ አላህ ስት ስተታችንን ይቅር ይለን የለ እደወጀላችንማ ስት ሁነን ነበር ሶ ይቅርታ ተቀበይ
ላ የምን ይቅርታ ነው ሜዳ የያዘውን አይለቅም ዘልዛላ ነው😢
ምንማሀትነው አውቆ ካሜራ ደክኑ እድህማርግ የሰውልክ የማያቅ ደግ አረገችው
@@ماريفةبنتحبشيዝም አትያትያም ደግ አረገችው
ታዳ ለምን ትለቅባታለክ ኧረ. በአሏህ 😢😢😢😢 ኤህህህ አይ ሰው 😢
ተጨማለቅክ ኤጭ ስታስጠላ አያስጠላህም እዴ እዴት በሀራም መሳምን ታስበዋለህ አተ ላደረከው እኔን ሊያስታውከኝ ወረብል ከአባ ለኬ ሁሉም ነገር በሀላል ነው ደስ የሚለው
አይዞህ ግን አውነቷንነው ሀራምነው ሀጅነብይ መሳም
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን
ወይ ዪሡፍ ምነው ደግ አደረገችህ ይገበካል ምን የሚሉት ድፍረት ነው
አይደለም ልስማት ቀርቶ እጇን ይዘህ ሠላም ልትላት አትችልም እንዴ ምን የሚሉት ድፍረት ነው ስርአት ያዝ
ነገርኩህ የሚያሳዝናትና የሚያናድዳት ነገር አንድም ሠው እድያደርጋት አፈልግም
የኔ አንበሳ ጀግና እሙ ዙዙ የኔ የሴት በላይ እንዳንችስ ያለችው መታ መታ ትወለድ ውበት ከጀግንነት ጋር የኔ ብርቱ ጠንካራ💪
እሙዙዙ ጀግና ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሆን ነው የምትከበረው ጎበዝ ነሽ
ዙዙ ጀግና😂😂የሱፍ ሚድያ ነዉ እየተጠነቀቅ❤
የሱፌ አትቼኩል😂እደምትወዳት ታስታውቃለህ ግን እሷ ከባሏ ጋ ያላትን ፍቅር አልጨረሰችም😢
ወይኔ የሡፍ አጠፍህ ካንተ መሣም የሠነዘረችው ጥፊ እንደት እንዳሥደነገጠኝ ትልቅ ሥተት ዛሬ ባንተ ነው እምፈርደው
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱና የተከበራችሁ የኢየሱስዬ ቤተሰቦች ሁላችንም ሰላም ብያለሁ ይዩ ማለት ነው ብትጋቡ ግን ባሃላል ደስ ይላል አንተም ለልጇ መልካም አባት እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ የዩ ወንድሜ በርታ የምወድህ
😂😂አወ ይጋቡ ይጋቡ በሀላል ለማጋባት አንደኛ ነን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዙዙ እህቴ ከሶፊ አጠገብ ሁኚ እናም ከሄሉዬ እናተጋገዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
ውድ ነገር ነሽኮ የምወድሽ ባላቅሽም በምክኒያት ነው ቢታኒያየ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
እህት ደምሪኝ
ጀግና ነሽ እራስሽን አስከብሪ 🥰
እኔ በሡ አልፈረድም ምክናየቱም እኛሤቶች ፈታኝነን በዛላይ ቆጅየነች ምናለ ብትሸፎኒ ወይም ከሜዳ ብትርቂ ከሀጅነብይ ወድጋ የምት ላላጡ ሤቶች ለወዶች ፊትና ሁናችኋል አላህንፍሩ☝️ትጠየቁበታላችሁ አላህይጠብቀን ያረብ እምንያድረግ አያድረሥነው እኳን ወድልጅ ሤቶቹ ብሠውየለደ
ካልደፈረሠ አይጠራም ለዛነዉ ኮመታተሮች ተረጋጉ 😜
የልጇ አባት ሥንተዋወቅ ሣመኝ ሥትል ሠምቶ ነው አይይ እንከፍ ነህደ 😒😒☹️☹️
ኤጭ ታዳ ለምን አይቆረጥም ነበር
የወንድ ኋደኛ የሚባል ነገር የለም ተዉ ግን😮😂🚫
ወንድ ጋር ምንም አትስሩ ተበላሺተዋል😢😢
ሲጀመር አድት ሴትልጀ ከሀጅ ነብይጋር መላላጥ ማነው የፈቀደው
ሁለታችሁም ጥፋተኛ ናችሁ አላህን ፍሩ
ይቅርታአድርጊለት ዙዙየ ልድ ግን ትመጣጠናላችሁ ብትጣመሩ ❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
እንዴት ነው የሚስማሙት 🤔
ምኑ አኮላ ነህ ሞኝ የላኩትን አይርሳም አሉ ደግማህ በነበር 😢😢😢
አይ ኮሜቶች አታሳደቡ ይሄ የስራዉ ባህሪ ነው በዉስጣቸዉ ያለዉን ሳትረዱ ወጀል አትግቡ በተረፈ ተጋቡና በሀላል ተሳሳሙ የወዜ ልጅ ፕራክም ቢሆን ሀራም ነው አሳማት በተረፈ ታምራላቺሁ❤❤❤
ኤጭ. መግማማት. አሉ እማማ. ዝናሺ
እኳን መሳም ሰላም ማለት በጣም ያስጠላል
ጃሂል ነገር😂😂😂😂
አየ የሱፌ😅😅😅😅😅 የድሮ ባልሽን ግጥም አድርጎ ሳመኝ ስትይ ሰምቶ ይሆናል ይቅር በይዉ ተሳስቶ ነዉ ጨረቃ መስለሽ ሲያይ
እኮ የኔም ሀሳብ ነው
ክክክክ ያማ አለፈ ካሁን ቡሀላግን እደዚህ አይነት ነገር የለም
ክክክክክክክክሸሸ😅
የኔም ህስብ
ወይኔ የዚህን ያክል ብርድ አለ እንደ ሚስኪን ❤❤
ደምሪኝ እህቴ🎉
ጥቅምንት ብርድማ ኢትዮጵያ
እሱ ቢልህ አተ በድኒ አይፈቀድም አትልም የሱፈን እሚያክል ሰም ተሸክመህ አላህራ ፈራ ይኸን የለቀከዉን አጥፋ ምን እዲሰተምር ነዉ የለቀከዉ
ትስታህል 😂😂😂😂ጀግና እሙዙዙየ በደገምሽው ምኑኑስ ፐሰትከው
ማሬ ደምሪኝ
አወቆእያደርጉይቀርታሲያሰጠላ
የማትረባ ሰው ነህ አንተ ከንቱ ሀይማኖትህ የማይፈቅደውን ማናባህ አጃጃለህ እሰይ በደገመችህ እዴት ደስ ባለኝ ነበር ጀዝባ
ጀግና የዙዙ እናት😂😂😂😂
እህት ደምሪኝ
የሱፍ ፍቅር ይዛታል አስተያየቱ ያስታውቃል ከቢ ታኒያ ይጣመሩ በሀላል የምትሉ ላይክ አድርጉ!!
የኔ ጀግና ሲያሰዉ ነዉ በደገምሺዉ
አልገድፍህም ግን አይዞህ እኛ ሙስሊሞች ነን ደጋግመህ ይቅርታ ጠይቃት
ተዉ ወሎየዎቺ ስራቺሁን ብቻ ስሩ በሙስሊም መላላስ የለም ያለ ኒካ ።እሙ ዙዙ ልክ ናት❤❤❤❤❤
ወግጅ የሚላላሱትማ የነ አብርሽ ሀገር ልጆች ናቸዉ😂
የወንዜ ፕራንክም ቢሆን ሀጅነብይ ሴት አይሳምምም😮
ጎበዝ ነሺ ወላሂ ጀግና እሙ ዙዙ❤
ስታምሩ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ብቻ ❤❤❤
ሃጅ ነብይ የሆነቺኝ ሴት መሳሙ ልክ ነዉ ባልልም. ይሄን ያክል ግን አታካብዱት ❤️💋
አይ አሁንቧሏቢያየው ከባድነውተስፋኳንኑሮት ቢመለስ😢😢😢 ወላሂየሱፍበጣምአጠፋህ እህህህህህ
የኔም ሀሳብ ነው😮😮😮😢😢
ያኔ ጃጊና ኮራሁቡሽ ኡነት ከበድ ነዉ ሚዲያ አስፋራኚ ጉበዚ ነሽ በሉዋ ከጎኒዋ ቢሆን መንም አይዳፋራትም ነበር ፍቅር ካልብ እስክዋጣ ዲራስ ራጂም ጊዜ ይፋጃል ጊን መሜ ዬት ሄዳ😢 ፣እሽ በሶስት ከታፋታሽ ቲዳሪሽ ታሳፋ ካሌላዉ ዩሱፍ ጡሩ ይማስላል ዳሞ ቆንጆ ነዉ ያልጂናት ጊዜሽ እንዳይቃጣል በሀላል ፎዋ በይ ❤😢
የሱፍ አጥፍተሀል እንደዝህ ማድርግ የለብህም ድጋሜ እንዳይደገምህ😊
ዴግመታሽው ወላሂ ጄግና ሴት ሀራምኮነው ባትቀባቢኮ ይሄሁሉአይመጣምነበር አላህ ልብይስጠን
ደግ አረግሽው እሙ ዙዙ
አቤት ጀግንነት ሙሥሊም መሆን መታደልነው ውዲም ሀራምነው ይቅርታ ጠይቃትደግመህ
እደህ ክብሯን እምትሰጠበቅ ጀገና ማለት በደገምሻዉ አሎጂ እነዝበ ቀፎ
አላህየህዲነየህዲኩም
መጀመሪያውንም መቀራረብ አልነበረባችሁም
አላህይቅርይበላችሁ_ ወይጥፊ