እግዚአብሔር እንደልቤ ያለው አንድ ሰው (ክፍል 7) | By Dr Mihret Debebe | Zetseat Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ክ
    ከረቡዕ አገልግሎት ላይ የተወሰደ

Комментарии • 19

  • @haiokb7063
    @haiokb7063 3 года назад +2

    Wawwww mnaynet tmhrti new yesrael amlak zemenh ybark Do .mehari

  • @etm2906
    @etm2906 5 месяцев назад

    Tebarek wondme!

  • @samuelejigu2817
    @samuelejigu2817 2 года назад

    Preaching selfelsly God's way of operations.

  • @whitney5003
    @whitney5003 3 года назад +2

    God bless you its really great message

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад +1

    Amennnn ewinet new geta yayal tebarek Dr mihiret tsegawn yabzalik

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 года назад +4

    እውነት እዉነት እልሃለሁ እግዚአብሔር ተናገረኝ ።

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 3 года назад +2

    ተበረክ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 3 года назад +2

    God bless you 🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 3 года назад +2

    Oh thank you so much, please keep it coming

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 3 года назад +1

    ደስ ይምል ትምህርት ነው ተበረክ

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 года назад +1

    praise Lord 🙌

  • @tigisttolosa166
    @tigisttolosa166 3 года назад

    Egizaber abizto yibarkih!

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 3 года назад +1

    እንደ እዚህ የእግዚአብሔርን ቃል በየትውልዱ ቃሉን እርስ በእርሱ እያመሳከሩና እያያዙ ለማስተማርና ለማማር ከድሮው ዘመን ጀምሮም እኔ ከጀመርኩበት በገላትያ መልእክት እንደሚለው አስተማሪውም ከሚማሩት ጋር መልካምን ነገር መከፉፈል መቻላችሁን ስመለከት እግዚአብሔርን አመሰገንሁ። ጌታችን ያበርታችሁ።

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 3 года назад

    Geta hoy kedifret hatiat Maren!!!!

  • @onelove7297
    @onelove7297 3 года назад

    God bless you

  • @missym5961
    @missym5961 3 года назад

    1ኛ ሳሙኤል 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁹ በማደሪያዬ ያቀርቡት ዘንድ ያዘዝሁትን መሥዋዕቴንና ቍርባኔን ስለ ምን ረገጣችሁ? እንድትወፍሩም የሕዝቤን የእስራኤልን ቍርባን ሁሉ መጀመሪያ በመብላታችሁ ከእኔ ይልቅ ልጆችህን ለምን አከበርህ?
    ³⁰ ስለዚህም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእውነት ቤትህ የአባትህም ቤት ለዘላለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።
    ³¹ እነሆ፥ ለቤትህ ሽማግሌ እንዳይገኝ፥ ክንድህን የአባትህንም ቤት ክንድ የምሰብርበት ዘመን ይመጣል።
    ³² በእስራኤል በረከት ሁሉ፥ በማደሪያዬ ጠላትህን ታያለህ፤ በቤትህም ለዘላለም ሽማግሌ አይገኝም።
    ³³ ከመሠዊያዬ ያልተቈረጠ ልጅህ ቢገኝ ዓይንህን ያፈዝዘዋል፥ ነፍስህንም ያሳዝናል ከቤትህም የሚወለዱ ሰዎች ሁሉ በጐልማስነት ይሞታሉ።
    ³⁴ ይህ በሁለቱ ልጆችህ በአፍኒንና በፊንሐስ ላይ የሚመጣ ለአንተ ምልክት ነው፤ ሁለቱ በአንድ ቀን ይሞታሉ።
    ³⁵ የታመነም ካህን ለእኔ አስነሣለሁ፥ በልቤም በነፍሴም እንዳለ እንዲሁ ያደርጋል፤ እኔም የታመነ ቤት እሠራለታለሁ፥ ዘመኑን ሁሉ እኔ በቀባሁት ሰው ፊት ይሄዳል።

  • @temesgenyeshua3822
    @temesgenyeshua3822 Год назад

    Jesus is the only one and Bible said ,find his face not one person.

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 3 года назад

    ቆይ ቆይ ምህረት ደበበ የ የተቆለፈበት እና ሌላ ሰዉ መፀሐፍ ደራሲ ነዉ እኤ ሰዉ?????????