#ጥፍተኞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 20

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 27 дней назад +8

    ጥፋቱ የቡሩክ ነው ቢያፈቅራት ኖሮ ቡታጅራ ልሄድ ነው ስትለው እኔም እሄዳለሁ ወይም አትሄጅም ማለት ነበረበት በስተመጨርሻው ስመለስ ልንገናኝ እንችላለን ስትለው እኔ ባጣ ቆየኝ አይደለሁም ብሏታል ስለዚህ ሃይሚን የምፈልጋት ለዩቱብ ስራና ለሚያስጠላው ፕራንክ ብቻ ነው ሴት ነች በተደረገባት ፕራንክ በጣም ተጎድታለች ይሄን ሁሉ አልተረዳትም

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 27 дней назад +5

    ሀይሚ ትክክል ናት ብሩክ ትልቅ ስህተት ሰርቷል

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 27 дней назад +4

    ሀይሚ ትክክል ነች።።።ብሩክ ሴት መሰብሰብ ይወዳል😮ይቅርባት።አቤላ ናትናል ያፈቅሮታል ካዱቸዉ ጋር ትሰራለች

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 27 дней назад +1

    ልጀ ሀይሚ ትክክክክክክል ነች❤😢

  • @sameraAli-p6j
    @sameraAli-p6j 27 дней назад +1

    ትክክክል

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 27 дней назад +2

    ሰራፈተሁላ😳😏ኝኝኝለምአተዋ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 27 дней назад +1

    ማኪግ እምትባይ አንድም ልክ አደላችሁም ልጅ ሀይሚ በትክክል ነው እምትናገረው የወረደ ሠውካጠፋ መቶግዚ ይወራል ዝብላችሁ የውነት ፈርድ ፈረዲ አታጨብጭብ አጥፍቶል አውወ አጥፍቶል ይወራል ይረግጥ ምንም ሸክም አደለም በትክክል ልጅ ሀይሚ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 27 дней назад +2

    ልጅ ሀይሚ ትክክል ነሽ ሢት ጎን ቁሙ ሊሎቻችሁ አታሽቃብጡ❤❤❤❤😂

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 27 дней назад +3

    ጥፋተኛው ቡሩክ ነው ሃይሚ ጥፋት የለባትም

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 27 дней назад +2

    ሶስና አምሳሽብር ተከፍሎት ነዉ እነሱን ለማላያየት ስር ስሩ እየሄደች ሀይሚ ተስፈ እድቆርጥ ነዉ😢

  • @HayatHayatIndris
    @HayatHayatIndris 27 дней назад

    አንዱ ቢያገባ ሌላው ገገባ

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 27 дней назад +1

    ሀይሚስ ትክክልናት ብላችሁነውየምታምኑ ሀይሚትክክልእይደለችምለምንፍፀንፍቅረኛ አግባኝ ስትልቡሩኬየሚሰማውታቃላችሁይስማዋተናዶል እገቱንነውየደፋው ሀይሚ እላቅሽማለትነውያልት ዘ ሁለተኛ ይቅርታውንአልተቀበለችውም ለዛነው መሰምዝምያላ በተረፈእናተታቃላችሁ ይቅርታ በመሀላችሁስለገባሁ

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 27 дней назад +3

    እደ እድሚ ልኩን ይቅርታ ስል ይኖራል እደ ጀዥባወች እራሱላይ ሊሽከማት ነዉ እደ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 27 дней назад

      😂😂😂ተጂጂሎ🙈🙈ጨራሸእኛነነ
      ሂወታቸወየምነኖረአለ😂ያለከቱ

  • @MihiretgetachewHaile
    @MihiretgetachewHaile 26 дней назад

    H🤙🏼

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 27 дней назад

    እሷ እኮ እሄዳለሁ ከንተ ጋር ምቀጥል አይመስለኝም አላምንህም ስትለው ምን ያድርግ

  • @MihiretgetachewHaile
    @MihiretgetachewHaile 26 дней назад

    H. Tkki

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 27 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 27 дней назад

    በትክከል ልክ አደለም ለምን ይዞቅሪ አይላተምእኒን ትተሽ ትሒጆለሽ አይላትም አወ ይበጣጠል

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 27 дней назад +1

    እኝኝኝኝኝ ቱ ቡርኬ ምን አጠፋ