TEDDY AFRO - 4ኪሎ (ኅብረ ዝማሬ) | Abiy - [New! Official Single 2024] - With Lyrics

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 375

  • @KiruMamen
    @KiruMamen 16 дней назад +1

    ጀግናዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያና ኢትዬጲያውያን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @DammamKobhar-y1l
    @DammamKobhar-y1l 3 месяца назад +50

    ቴዲየ ድንቅ እና ተወዳጂ የኢትዮጲያ ልጂ ጀግና አይገልፆህም እድሜ እና ጤና❤❤❤️👌

  • @SadaMohamed-mn9fl
    @SadaMohamed-mn9fl 3 месяца назад +33

    ቴድየ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅ ከነቤተሠቦችህ

  • @zewdeneshadmassu9767
    @zewdeneshadmassu9767 3 месяца назад +29

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ🙏❤️

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 18 дней назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ቴዳየ

  • @Ousman-md6pf
    @Ousman-md6pf 3 месяца назад +25

    ቴድዮ ምሁር ሰው እውነቱን አወራኸው ዘላለም ኑርልን

  • @EndeshMobile
    @EndeshMobile 3 месяца назад +13

    ኢትዮ አንተን ነው የወለደች እውነትን የምታወጣ ምርጥ ሰው እድሜውን ጤናውን ይስጥልን

  • @KdusAdis
    @KdusAdis 3 месяца назад +8

    ቴድየ እኛ ፋኖቹ ከጎነህ ነን

  • @TadeleChernetmengesha
    @TadeleChernetmengesha 3 месяца назад +12

    ከብዙሓኑ ዶክተሮች ጋጋታ ይልቅ የአንተ ማይክ ያበረታናል!! አዎ ፍቅር ያሸንፋል ቴዲያችን ማርያምን ትለይብኛለህ

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km 2 месяца назад +2

    እንዱት እነደማደንቅህ ዶ/ር ቴዎድሮሥ የድምፅህ ቅላጼ የግጥም ሥንኙ
    አጂግ ያሥደሥታል ድንቅ ነህ አዝናኙ

  • @GetachewMitikie
    @GetachewMitikie 3 месяца назад +5

    ቴዲ ምን ልበል እመቤቴማርያም ከክፉትጠብቅህ❤❤❤

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx 3 месяца назад +53

    ተድይ የህዝብ ልጅ ሰለጎንድር ዝፈንልን ሰለ አፄ ቴድሮስ አንጠብቅ አለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FatimaR-sv4oy
    @FatimaR-sv4oy 3 месяца назад +27

    ወላሂ❤❤❤ቴዲየ በምንቃል ልግለፅህ ሁሉም አነሰብኚ ብቻ አላህይጠብቅህ ዘመዲእስተአዝማዲህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayimanotAmha-ty1mb
    @HayimanotAmha-ty1mb 3 месяца назад +9

    የኔ ንጉስ እግዚሀብሒር ይጠብቅህ

  • @FevenKidane-h6c
    @FevenKidane-h6c 2 месяца назад +1

    ቴድየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ🎉

  • @SelamZewdu-g8t
    @SelamZewdu-g8t 3 месяца назад +6

    ረጅምእድሜ ይስጥልን ቴዲ አፍሮ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 месяца назад +3

    ቴዲ ጀግና አበሳ ሀገር ወዳጂ ታሪክ እማይረሳህ ጀግና

  • @SiyumFissha
    @SiyumFissha 3 месяца назад +10

    አይ ቴዲ ምን ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻♥️♥️♥️♥️

  • @HasenHusien
    @HasenHusien 3 месяца назад +9

    ቴድ የኛ ጀግና ከዘረኝነት የፀዳህ❤️❤️❤️

  • @AgumasAemro
    @AgumasAemro 3 месяца назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ሠላሙን ያብዛልህ።

  • @MahletBaye
    @MahletBaye 2 месяца назад

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጄ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @BezaTesfaye-hk7kk
    @BezaTesfaye-hk7kk 3 месяца назад +9

    ኡፍ ምን ልበልክአንተ ምርጥ አንተኮ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZemenBogale
    @ZemenBogale 3 месяца назад +13

    በጠም የምትወደድ ጀግና ሰው ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንድህ ነው

  • @hosamtattoo2313
    @hosamtattoo2313 3 месяца назад +6

    We will be one brother forever ♾️
    Sudanese and Ethiopian ❤ 🇸🇩🇪🇹
    Apay awer blod ❤

  • @TigistAbebe-i4g
    @TigistAbebe-i4g 3 месяца назад +1

    ቴዴየ የኢትዮጺያ ምረጥ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @TigestKassw
    @TigestKassw Месяц назад

    ቃል።የለኝም።እድሜናጤና።ከነቤተሰብህ።የህዝብልጂ።እድህነው

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse 2 месяца назад

    ኪዳነምህረት ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ።

  • @שלייואלשט-ו4מ
    @שלייואלשט-ו4מ 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AmanDr-ck2yh
    @AmanDr-ck2yh 3 месяца назад +7

    ይችላል ስንል በምክንያት ነው ቴድዬ🎉🎉🎉🎉

  • @shukurbahrahasan-k3s
    @shukurbahrahasan-k3s Месяц назад

    ለዘለዓለም ኑርልኝ

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 месяца назад +12

    እግዚእ ብሄር ሆይ ኢትዩጱያን ከዘርኛች እላቅልን አንተ ብቻ እርዳን።

  • @عمننن
    @عمننن 3 месяца назад +5

    አብዩ ነብዩ ቴድየ በምንቃል ልግለፅህ ❤❤❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 3 месяца назад +5

    ኢትዮጵያዊ ንጉሡ ቴዲዬ ❤💚💛😘🙏😘😘😘😘😘😘😘

  • @yeshi-x2h
    @yeshi-x2h 3 месяца назад +1

    የኢትየዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ድምጻችን ነህ "የኛ ጀግና"

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 3 месяца назад +1

    ባለወልድ እድሜ ይስጥክ ተባረክ

  • @MdEt-b6u
    @MdEt-b6u 3 месяца назад +2

    ስወድህ. አንተ የኢትዮጵያ. አባት ነህ❤❤

  • @tensaymelikamayehu2073
    @tensaymelikamayehu2073 3 месяца назад +6

    Wow The Most Popular Musician. we respect you

  • @ElsabetDejenie
    @ElsabetDejenie 3 месяца назад +11

    ቴዲን አለመዉደድ አይቻልም🥰🥰🥰

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l 3 месяца назад +4

    ❤🇪🇹👍 Great Song that is tru Abey is our amazing leader no one replace him!!👍🇪🇹

  • @Mahmad-l3r
    @Mahmad-l3r Месяц назад

    ይመቺህ ቴዮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madena-e7i
    @Madena-e7i 3 месяца назад +1

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤ሌላ ምን ይባላል

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 3 месяца назад +2

    ❤❤❤Andebet yuneh Egziabhr ytebekeh wndemalem tedeye ygeshnw EmeBet kekonatlyh yne belh❤❤❤❤❤

  • @emayeema2408
    @emayeema2408 3 месяца назад +5

    ተመቸከኝ ጀግናው ልጃችን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @TsigeTsige-w2r
    @TsigeTsige-w2r 2 месяца назад

    ቴድ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 3 месяца назад +9

    God protect & bless Teddy our hero 💚💚💛💛♥️♥️

  • @sbk8830
    @sbk8830 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ የኢትዮጵይ ብርቅ ልጅ ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤::

  • @AddisuGuadie-d2o
    @AddisuGuadie-d2o 3 месяца назад +2

    I love teddye❤❤❤❤ Bertalign my hero ❤❤❤

  • @ዘይነብአህመድእሙቢላል
    @ዘይነብአህመድእሙቢላል 3 месяца назад +3

    ሌላ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @yeshiabdo9565
    @yeshiabdo9565 3 месяца назад +1

    I don't have word God bless you and your family we love you

  • @nanimuluken3085
    @nanimuluken3085 2 месяца назад

    ድምጻችን የኛ ንጉስ አንተ ነህ❤❤❤

  • @AsresbiresawAsres
    @AsresbiresawAsres 2 месяца назад

    እግዚአሕር ይጠብቅህ

  • @GetenetGursha
    @GetenetGursha 3 месяца назад +1

    በአንተ እንተነፍስ እንጂ ምርጥዬ

  • @Emebet-j4p
    @Emebet-j4p 3 месяца назад +4

    ቴድዬ የኛ ጀግና ኑርልኝኝኝኝኝኝ

  • @EtsehiwotBekele
    @EtsehiwotBekele 3 месяца назад +1

    ቴዲዬ እግዜር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ፍንትው አድርገህ ተናገርከው ውይ አንጀት አርስ የልብ አውቃ ተናጋሪ ሀቀኛ

  • @አህመድሁሴን-ወ8ገ
    @አህመድሁሴን-ወ8ገ 2 месяца назад

    አድናቂህነኝ❤ቴድ

  • @chulonger
    @chulonger 3 месяца назад +3

    The lyrics are amazing and powerful, meticulously written ❤

  • @MamusMamus-mo3gi
    @MamusMamus-mo3gi 3 месяца назад

    የኔ ጀግና በጣም ነው እምንቨወድክ ኑርልን ለእምዬ ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l 3 месяца назад +2

    Amazing song god bless you🇪🇹👍👍🇪🇹

  • @EhtneshTesfa-p4r
    @EhtneshTesfa-p4r Месяц назад

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @AhmedaseMuhye
    @AhmedaseMuhye 3 месяца назад +3

    ቴዲዬ የምታምነው ባለህበት ይጠብቅህ

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l 2 месяца назад

    Wow amazing song !!

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 3 месяца назад +7

    ❤❤❤❤እግዜቤር ይጠብቅህ

  • @BizuyeHabtamu
    @BizuyeHabtamu 3 месяца назад +1

    wow tediy the great one ....❤❤❤❤❤ you are my voice

  • @አብድኢቶብ
    @አብድኢቶብ 3 месяца назад +3

    ቴድዬ ሠላምህ ይብዛ

  • @DemozDemoz-f7i
    @DemozDemoz-f7i 3 месяца назад +1

    አረ በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamDesta-zj8wf
    @SelamDesta-zj8wf 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ።

  • @تالينحمود
    @تالينحمود 2 месяца назад

    ቴድየእሜይስጥልን

  • @shyowma
    @shyowma 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲዪችን👏👏👏

  • @MengstuAdene
    @MengstuAdene 3 месяца назад +1

    የአለማችሀነ ፈመስት ደደንቅሃለን ናከብርሃለን ቀጥልበት ❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @esayasfiseha2529
    @esayasfiseha2529 2 месяца назад

    💚💛❤️ ትችላለህ 🎉🎉🎉💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AllaàlwlskskKwwk
    @AllaàlwlskskKwwk 3 месяца назад +1

    የኢቶ ጲያ መስካሪ ኑርልን የኢቶጲያ ልጂ ወን ዲማቺን

  • @ZenbuZenbu-f8c
    @ZenbuZenbu-f8c 3 месяца назад +2

    ቴዲየ የኢትዩጵያ ልጅ ጀግና ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤💪💪😍

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 3 месяца назад +5

    ቴድ ቀብራራው ይመችህ ጀግና

  • @HanaFkr-g8x
    @HanaFkr-g8x 3 месяца назад +1

    እሽ አመት ኑርልን እስከ ነልጆችህ የኔ ወድም የኢትዮጲያ ተስፋችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 3 месяца назад +4

    ቴዲ ፈጣሪ ይጠብቅክ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @SerkalemAdane-f4r
    @SerkalemAdane-f4r 3 месяца назад +2

    ቴዳችን ምንግዚም ልዩ ነህ 😢😢😢😢

  • @aychiluhemhabtamu5152
    @aychiluhemhabtamu5152 3 месяца назад +1

    ኑር ለዘላለም

  • @estifeasche
    @estifeasche 3 месяца назад +1

    በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤❤ክበርልኝ አባቴ

  • @GetuSemagn
    @GetuSemagn 3 месяца назад +3

    ቴድአችን የኛ ጀግና ሁሉ እዳንተ ቢያስብ

  • @UsmanJini
    @UsmanJini 3 месяца назад +9

    ቴድ።ጀግናነው።

  • @ylmamokuria
    @ylmamokuria 3 месяца назад +1

    ቴድየ ትለያለህ ሺ አመት ኑርልን

  • @AkililuMagaze-s3j
    @AkililuMagaze-s3j 28 дней назад

    ቴድ እኔ comment መፃፉ አልችልም ይሆናል ቃላት ያጠረኚ እናም ❤አድናቂክ ነኝ

  • @felekewmola1963
    @felekewmola1963 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ቴዴየ በምን ቃል ልግለፅህ

  • @haymanotTd
    @haymanotTd 3 месяца назад +3

    🎉🎉🎉ቴዲያችን 🥰🥰🥰🥰

  • @MakiYafi
    @MakiYafi 3 месяца назад +2

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ የህዝብ ነህ አንተ

  • @AsratAbawar
    @AsratAbawar 21 день назад

    ኑርልን

  • @ShiferawAtnaw
    @ShiferawAtnaw 3 месяца назад +2

    ቴዲያችን ኑርልን

  • @JirraB1234
    @JirraB1234 2 месяца назад +1

    Teda king❤❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 3 месяца назад

    📢🔉📣🔊📢🔉📣🔊📢🔉📣🔊📢🔉📣አበቃ ቴዲሻ አምላክ የአንተን ዜማ ካሥደመጠን እውነትም ፈጣሪ መከራችንን ዘንበል ብሎ አይቶ መፍቴ ሊልክልን ነው።ትንቢተኛው ሙዚቀኛ የምድር ላይ መለአክት የኢትዮጵያ ስጦታ።

  • @Tsehay-eo5tz
    @Tsehay-eo5tz 3 месяца назад +4

    ቴዲዬ ፈጣሪ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohanesTamru-c6s
    @YohanesTamru-c6s 2 месяца назад +1

    Tedi yegna jegna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WenadeMelaku
    @WenadeMelaku 3 месяца назад +2

    ጀግናየ ያኑርህ

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun 3 месяца назад +1

    ቴዲ ማኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @BlenDereje-n6p
    @BlenDereje-n6p 3 месяца назад +4

    የኔ ዉድ ወንድም♥

  • @GizachewHailu-wl4ei
    @GizachewHailu-wl4ei 3 месяца назад +1

    ቲድየ የኛ ጀግና ከክፉ ነገር
    ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @MareMare-e9h
    @MareMare-e9h 3 месяца назад +1

    ቴዲ እነመሠግናለን ድምፂ ለአማረ ህዝብ

  • @MengistuDemewoz
    @MengistuDemewoz 3 месяца назад +3

    ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 3 месяца назад +1

    ቴዳቺን እኖድሃለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @TGGetaneh-h8b
    @TGGetaneh-h8b 3 месяца назад

    ጀግና ቴዲየ❤

  • @Fethyamuhamme
    @Fethyamuhamme 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቴዳችን ቃልየለኝም😢😢😢❤❤❤❤❤