"የምክር ቤቱ ሚና እጅ ማውጣት ብቻ ነው ወይ ?" | አበባው ደሳለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • "የምክር ቤቱ ሚና እጅ ማውጣት ብቻ ነው ወይ ?" | አበባው ደሳለው | የአብን የፓርላማ ተወካይ
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This RUclips channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Комментарии • 170

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew7101 2 месяца назад +48

    እነዚህን: የድንጋይ: ስብስቦች: ቀን: ተሌት: በቴሌቪዥን: መስኮት: ለምታዩት; የሀገሬ: ህዝቦች: አዘንኩላችሁ!! እግዚአብሔር: ያፅናችሁ!!

    • @avisam8707
      @avisam8707 2 месяца назад +1

      ነዚ ኮ ለደሞዝ የተሠበሠቡ ናቸወ ያወ እንቅልፋ ተኘተወ ፓረለመወ ላይ የከፈለቸወል

    • @avisam8707
      @avisam8707 2 месяца назад

      😂አይ ኢትዮጵያ የለታደለቸ አገር ለዘመናት

  • @merega7363
    @merega7363 2 месяца назад +15

    አቶ አበባው ደሳለኝ አንተ በጣም ትክክል ነህ አሉ እንጂ አውጡ ሲባሉ እጃቸውን የሚያወጡ😡

  • @34ba445
    @34ba445 2 месяца назад +23

    የድንዙዛን ጥርቅም ስትሆን
    የሚራበውን ህዝብ ሳይሆን ሆድህን እያመለክህ የቀረበልህን ሁሉ እያጨበጨብህ ታፀድቃለህ ነገር ግን አንድ እዉነት አለ ነገ ሁልህም አንገትህን ደፍተህ የምትሼማቀቅበት ጊዜ ቅርብ መሆኑን አትርሳ

    • @jemilaawol5403
      @jemilaawol5403 2 месяца назад

      ነገ መግቢያውን ይፈልግ ማን ይለቀዋል ህዝቡ አፈር ከድሜ ይገባታል።

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 2 месяца назад +1

    አንድ ጀግና ብቻ ወላሂ የህዝብ ልጅ ስትሆን እንድህ ነው ምድረ ዝንጆሮ ስብስብ ነገ ታሪክ ይወቅሳነሆል

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 месяца назад +18

    እንደ ኬንያ ተወካዮች ምክር ቤት ጀግናና በህሊና የሚመሩ ስልጡኖች መቼ ይሆን የሚኖረን?

    • @selamAragie
      @selamAragie 2 месяца назад

      ፈጣሪ ሲል ማጨብጨብ በቻ አይ አገሬ

    • @AkKT-x9e
      @AkKT-x9e 2 месяца назад

      ተበጣበጡ ነው የምትለን ሞት ለማንም አይጠቅምም

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 2 месяца назад

      B​@@AkKT-x9eየሀሳብ ፍጭት ይኑር ማለት ተደባደቡ ተጋደሉ ማለት አይደለም

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 2 месяца назад

      ፖርላማው የብልፅግና ቡችሎች ስብስብ ነው። የትኛው በቂ ተቃዋሚ ተወካይ ነው የሚጋፈጠው።

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 2 месяца назад

      ዉሻ ​@@AkKT-x9e

  • @AbyuSeferw
    @AbyuSeferw 2 месяца назад +5

    አበባዉ.ደሳልኝ.ትክክል.ነዉ.ጥያቅዉ.ለሁሉም.ህዝብ..በሙሉ
    .

  • @asahseid689
    @asahseid689 2 месяца назад +1

    አቶ አበባው ደሳለኝ ጎበዝ በርታ ሁሌ በጥሩ ሁኔታ ተሳታፊ ነህ

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 2 месяца назад +1

    የህዝብ ተወካዮች ግኡዝ ናቸው የምንለው በምክንያት ነው 95% የሚወራውን እንኳ አይረዱትም። በአንድ ና ሁለት ሠው እንዴት የህዝቡን ችግር ይፈታል ጎበዝ

  • @endadago
    @endadago 2 месяца назад +4

    የምክር ቤት አባል ለመሆን መስፈርቱ፡-
    1.ጭንቅላት የሌለው ወይ የሌላት
    2.ህሊና የሌለውና አድርባይ
    3.የማጨብጨብ ችሎታ ያለው
    4.ከጭንቅላት/እውቀት/ ይልቅ እጅ ብቻ ያለው ወ.ዘ.ተ.የሚል ይመስለኛል።

  • @EphremMengistu-m5p
    @EphremMengistu-m5p 2 месяца назад +2

    ድንጋይ የመሀይም ክምችት እነዚህ ናቸዉ እንግዲህ የኢትዮጵያዉያንን እጣ ፈንታ አሚወስኑት ጠብደል መሀይሞች

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 2 месяца назад +2

    የበከቱ የመከኑ ሰወች እኮ ብቻ ናቸው ፓርላማውን የሞሉት

  • @NasirShermolo-iq1ce
    @NasirShermolo-iq1ce 2 месяца назад +13

    ግን እዚህ የትከማችሁ ሰዎች ከየት ነው የመጡት?,
    የትስ ነው ሚኖሩት?
    Except some Members which they reflect ppls concern

    • @EphremMengistu-m5p
      @EphremMengistu-m5p 2 месяца назад

      @@NasirShermolo-iq1ce አብዛኛዉ ከማዳጋስካር

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 2 месяца назад +4

    ያሳማ የሆዳሞች ስብሰባ አላህ ይናእላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamAragie
    @selamAragie 2 месяца назад +7

    የደቆሮ ሥብሥቦች ወይጉድ ከየትነዉ የመጡት ግን በማራም

  • @BEHAILUABEBE-z9s
    @BEHAILUABEBE-z9s 2 месяца назад +8

    ብሄራዊ የሀዘን ቀን ይታወጅልን😢
    ሀገር በቁሟ ተሽጣለችና

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад +7

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስቶች የጥቁሩ ሂትለር ምክር ቤት

    • @LawofGod
      @LawofGod 2 месяца назад

      Gena tegerzkah ! Zergna mhibe

    • @abutube6506
      @abutube6506 2 месяца назад

      ​@@LawofGodማህይም መሆናችሁን ድሮ በቀልድ፣ዛሬ በተግባር ያሳያችሁ ደደቦች መሆናችሁን በሚገባ አሳይታችኃል ምድረ ጥርብ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 2 месяца назад +2

    ሀገሪቷ ምን አዬነት ወንጀል ቢሰራባት ነዉ እደናተ አይነት መሪወች የሚመሯት እረ ኡኡኡኡ😢😢😢😢😢 አበባዉ ላተ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤ የሚስኪኑ ህዝብ እንባ ጎርፍ ይወሰዳችሁ

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 месяца назад +4

    እንዴት ብንመርጣቸው ምን አይነት ጭንብል ብናደርግ ነው እነዚህን አእምሮ ስንኩላን የመረጥነው???ለመሆኑ ምን አይነት ቤተሰብ ይሆን የሚመሩት???

  • @he5896
    @he5896 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢 ጌታ ቶሎ ና:: ዘንድሮ

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 2 месяца назад +5

    In English it is called rubber stamp parliament. No challenge no questions just raise your hands up in the hair. Maybe they should play the song raise your hands up in the air 😅😅

  • @GetachewMeles
    @GetachewMeles 2 месяца назад +2

    ብልፅግና እነዚህን ለሆዳቸው የተገዙ ለማጨብጨብ የተቀመጡ ከየት ነው ለቅሞ ያመጣቸው?

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 2 месяца назад +2

    ቤተመንግሥት ማስጨረሻ ብልጭልጭ ኮሪደርና አትክልት መትከያ ላለመሆኑ ምንጋራንቲ አለው?

  • @MinaleBezie
    @MinaleBezie 2 месяца назад +2

    እርምን አይነት ዘመን ደርሰን ? ስንት ሰው ይህን በመስማት ተደስቷል ወይስ ታሟል? እቤቱ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ።

  • @hassenhussien3191
    @hassenhussien3191 2 месяца назад +3

    እጅ ማውጣት ብቻ አይደለም ማጨብጨብምአለባችሁ

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 2 месяца назад +1

    I think minim wage should be applied......, that will help the low incomers down there...,

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 2 месяца назад +1

    Hey Hey Hey....., ባለ ኮሜንት እንቶኔ ..... ሃሳባችሁን ቢጋራም .... ስድብ አይጠቅምም ....

  • @RayanAli-yo1eh
    @RayanAli-yo1eh 2 месяца назад

    THANK YOU FOR THE SUMMARIZATION

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад +1

    ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ የወከላችሁት ህዝብ አያሳዝናችሁም?

    • @jambojota4250
      @jambojota4250 2 месяца назад

      Ere eneze Gena bejemla yeshetunal tebek

  • @endyzema
    @endyzema 2 месяца назад +6

    i just pray we will survive with this dedeb parlama

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 2 месяца назад +1

    ብልፅግናና የመሬት ናዳው ሁለቱም የእግዚአብሔር ቁጣዎች ናቸው።
    ልዩነቱ ናዳው ብዙ ሰው ባንዴ ይገላል
    ብልፅግናም እያሸ ይገላል።
    ማሸትና መግደል።ባንድ ጊዜ መግደልደ

  • @sileshikassa5987
    @sileshikassa5987 2 месяца назад +1

    በምድር ላይ የማደንቀው ሰው የብልፅግና ፓርላማ አባላት የሚናገሩትን የመስማት ትእግስት ያለውን ነው።

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 2 месяца назад +2

    ይሄ ዝም ብሎ ወደ ላይ ወደ ታች የሚወጣ እጅ ፈትል ብፈትልበት መልካም ነበር ለሀገርም የእዳ ጫናን ለመቀነስ አስተዋፆ ይኖረዋል ለሸማኔ ወገኖቻችንም የስራ ጫናቸውን ይቀንስ ነበር😅

    • @jambojota4250
      @jambojota4250 2 месяца назад

      Medere mahayemoch ende kebt uuusshh eyalu benedochewu

  • @GetachewZemedkun
    @GetachewZemedkun 2 месяца назад +2

    ሆዳም ፋርላማ

  • @nahomgetachew1308
    @nahomgetachew1308 2 месяца назад +2

    ግን ይቅርታ እነዚህ ድንዝዞች መጀመርያ ስለ ማካሮ ኢኮኖሚ : ዲኢቫልኤሽን : IMF የሚሉትን በጣም ቀላል ቀላት ተረድተው ነው በ120 ሚሊዮን ህዝብ ህይወት ላይ የሚወስኑት?😡😡😡😡😡😡

  • @dc01mw88
    @dc01mw88 2 месяца назад

    የአቶ አበባው ደሳለው ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነበር: በተወካዬች ምክርቤት ያልፀደቀን ረቂቅ ህግ ከመሆኑ በፊት ወደተግባር ማስገባት ህገመንግስቱን መጣስ አይሆንም ? ወይስ አብላጫው ድምጽ የገዢው ፓርቲ በመሆኑ መጽደቁ አይቀርም ተብሎ ነው🙄, ከኔ አካባቢ የተወከሉት ክልልና ዞን ለመጠየቅ እንጂ ስለሀገር የሚገባቸው አልሆነም። ወይኔ ዘመኔን

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 месяца назад +1

    ምክር ቤቱ አባላት ተስፋ የቆረጡ ይመሥላሉ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 2 месяца назад +1

    ተቀበል እንጂ እንቅልፋም😂😂😂 አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑን ጣለብን😭😭😭 የከብት ስብስብ

  • @PaulosAlemu-g3n
    @PaulosAlemu-g3n 2 месяца назад +1

    አሰበቶ አራጆች አይ ብልጽግና ምን ብልጽግና ሀሳበ ድሃ

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 2 месяца назад

    precisely

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 2 месяца назад +1

    ዞሮ ዞሮ በ tax ነጋዴውን መበዝበዝ ከዛ ሸማቹን ማጨለል ነው ዳሩ😢

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 2 месяца назад +1

    በአንዴ ተዘርፋ ታልቃለች 😅

  • @KereAyal
    @KereAyal 2 месяца назад

    አንደኛ

  • @yaradeamare6126
    @yaradeamare6126 2 месяца назад +4

    እነዚህ ምድረ መሀይም

  • @AbyuSeferw
    @AbyuSeferw 2 месяца назад

    እወነት..ለህዝብ.የቁም.ትወልዲ.የአማራ.ተወልጂ.ለሁሉም...ህዝብ.ጥያቅ.ትክክል.ነዉ.አበባዉ.ታደስ

  • @muktargurei2474
    @muktargurei2474 2 месяца назад

    የአገሬችን የውስጥ ምርቶች ወደ ውጭ የሚላኩ በክፊል የታወቃሉ ነገር ግን ከፍተኛ የኢኮኖሚ አጥንት ጄርባ የሆኑ እንስሳት ነበር በተለይ ወደ አረብ ገበያ የምቀርቡ በብዛት በግና ፈየል ለ ሌላ ጎረቤት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ሆነው ቆይቷልና መንግስት አትኩሮ መገንዘብ አለበት

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 2 месяца назад +3

    ውሸታም ለመሳርያ መግዣ ነው ለድሃው ድጎማ አትበል በድሃው ስም አትነግድ

  • @MeseretArage-t4m
    @MeseretArage-t4m 2 месяца назад +3

    ሀገር በልጆች ስትመራ እንደዚህ ነው የምትሆነው !!!

  • @TewdirosDagnew
    @TewdirosDagnew 2 месяца назад +2

    ኮንትሮባንድ ንግድ ሚሰራው መንግስትነው

    • @LawofGod
      @LawofGod 2 месяца назад

      Woshitam ! Y Woshite lij

  • @Mimgenetgenet
    @Mimgenetgenet 2 месяца назад

    ምድር ደንቆሮ በኢኮኖሚ በጦራነት የአማራን ህዝብ እያሰገድላችሁ ድንቆሮ

  • @muktargurei2474
    @muktargurei2474 2 месяца назад

    በደርግ ዘመን አንድ ሸቀጥ ከውጭ አይመጣም ነበር እንኳን ትንሿ ባትሪ ድንጋይ ምንግዜም ብርሀን ዛሬ የቻይና ትንሿ አንድ ፎሬ ባትሪ እነሆ 10 ብር ነች

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 месяца назад +1

    ጥርስ የሌለው የአብይ አምላኪወች ስብስብ እንዴት ሰው የመረጠውን እና የወከለውን ህዝብ ችግር አያነሳም ዝም ብሎ የመጣለትን ነገር ምንም ነጉር ሳይመረምር ማጽደግ ይገርማል የንክሮች ቤት ጥሩ ተዘፍዝፋችሗል በደንብ ተዘፍዘፋ ከዚያን ወደ ጋርቤጅ ትላላችሁ

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 2 месяца назад

    በ ህይወት ያለ ሰው የማየው የለም ይቺ ንግግር ተመልሳ አትዋጥም 😮ለወደፊቱ የምናይ ይሆናል 😅

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 2 месяца назад

    ምክር ቤት አባል ማጨብጨብ ብቻ ነው የስራ ድርሻቸው

  • @medinaahmed4866
    @medinaahmed4866 2 месяца назад +2

    የሙታን ስብስብ።

  • @RasmusRonald
    @RasmusRonald 2 месяца назад +1

    Mn sertewu nw meyarfut eyalu bekum yemootu

  • @حسن-ذ7ط8م
    @حسن-ذ7ط8م 2 месяца назад +1

    አፈር ብላ

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 2 месяца назад +1

    አበባዉ ትመሰገናለህ

  • @YtbarekAssefa
    @YtbarekAssefa 2 месяца назад

    በትክክል ብለሃል ማለትም ሃገሪቷ ሰላም ሳትሆን እና በዚህሁኔታ እንዴትመክፈል እንችላለን ያልከው የኔም ሀሳብነው እነደሃገር

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 месяца назад

    ዕውነት ነው ልማት ማስቀጠል as a lay man in economics profession I personally say it okay!!! I trust the LORD Go 16:34 d our country will be self sufficient in the medium terms (up to 3 to maximum 5 years). In the long term, however, the LORD God will help our country Ethiopia to become one of the most developed nations of the world. In short, as it is written in the Bible in Hebrews chapter 12, the LORD God punishes His children.

  • @YaredEsheta
    @YaredEsheta 2 месяца назад

    የአሜሪካና የእግሊዝ ፓርላማ አይደለም

  • @MinaleBezie
    @MinaleBezie 2 месяца назад +1

    We are extremely sorry.

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 2 месяца назад

    እረ ምን አይነት የማይረባ ፓረላማ ነው

  • @taibsuleyman1744
    @taibsuleyman1744 2 месяца назад

    This will help our country if our pm Abiy Ahmed followed every detail

    • @he5896
      @he5896 2 месяца назад

      That is the critical factor. Specially the security and Corruption

  • @حسن-ذ7ط8م
    @حسن-ذ7ط8م 2 месяца назад

    ጦርነት እያላችሁ አገሪቱን ገደላችሆት

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 месяца назад

    የምን ሰላም አለና ነው ኢንቨስትመንት የምትሉት ወንበዴዎች ናችው::

  • @BewketBelete-r6v
    @BewketBelete-r6v 2 месяца назад +2

    Kkkk.....alemaferu eyetebedere yeedachanan yikensal alalem wey gud

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ፖርላማ በንጉሱ፣ ደርግ፣ ኢሐዲግ፣ ብልጽግና በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የሚሰሩ ናቸው፣

  • @klieben9942
    @klieben9942 2 месяца назад

    እስከሜያስሩህ ግዜ እውነቱን ተናገራቸው ። የገንዘባችንን ዋጋ ለማቆልቆል የሚያስገድዱ ከሚባሉት ውስጥ አንዱንም ኢትዮጵያ አታሟላም ። አገራችንን እንደ
    ትልቅ ገበያ አድርጎ የሚወስዳት IMF ግን በደስታ ማበደር ይፈልጋል ። አሁን መሬት ላይ ያለው እውነታ የነሱ ጒዳይ አይደለም ። የኢትዮጵያ መንግሥት ነኝ ባዩ ደግሞ ስለሕዝቡም ሆነ ስለ አገሪቱ ግድ የ
    የሚሰጠው አይመስልም ። 🤔

  • @towfikendris8155
    @towfikendris8155 2 месяца назад +2

    Looks very scary .

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 2 месяца назад

    የደሞዝ ጭማሪ ይደረግ ይሆናል!
    ነዳጅ ይደጎማል።
    ...ይደጎማል
    አባባሉን ልብ በሉ።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 месяца назад

    ያሳዝናል ሰዉ የሚባለዉ በዚሕ ዘመን እራሱን ብቻ የሚዎድ ሌላዉ ባፍጢሙ ቢደፋ ምን አገባዉ እንደዚሕ አይነቱ ሰዉ ደግሞ ሰዉ ሳይሆን አሳማ ነዉ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 месяца назад

    Gobez ye Amhara tewokaye❤❤❤ Betam Ewenet Newe yemetenagerew!!!! Eje mawetate
    Ena machebecheb becha waga
    bis hulu tesebesebo Amhara
    Tekekel seleminager Newe yetelut
    Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 месяца назад

    ንጉሱ ሁሉን ነገር ከአደረገ በሂላ ስበስባቸው አልሰበሰባቸው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ሌሊት ስላሳ ፐርስንት ከአለው ብር ላይ አቷል እና የብልፅግና መንግስት እንኳን ደስ አላችሁ ብልፅግናን ስለአመጣችሁ::

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 2 месяца назад

    የደሞዝጭማሪ 200% በላይ ይጨመራል። አለበለዚይ ትርጉም የለውም።

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 2 месяца назад +1

    ከብቶች 😂

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 месяца назад

    Throughout Ethiopia, the citizens are experiencing anger and frustration over demolitions of their homes, rampant corruption, the soaring cost of living, rising crimes, and widespread unemployment. It looks like a violent revolution is in the making, and the momentum is building fast. We need to be aware that a revolution is like a sudden big flood directed at the regime, but it may also catch many innocents by surprise and may fall victim to it. In order to minimize the damage, opposition parties need to be prepared for such eventualities. They must plan carefully and be ready for any eventuality.

  • @Janmeda27Janmeda
    @Janmeda27Janmeda 2 месяца назад

    እናንተ እግር በማውጣት አስተካክሉት ! ሁሉን መቃወም ምንድነው

  • @BerihunGetu
    @BerihunGetu 2 месяца назад +1

    የዝንጀሮ ፓራማ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 месяца назад

    እንደ ኬንያ ተረኛ የሚኮነው ምክር ቤት

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 месяца назад

    ብድሩን የአብይ ልጅ ልጅ ልጆች ይከፍላል😂

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 2 месяца назад +1

    Nauseous

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 месяца назад

    ምን ሰርተው ነው የሚአርፍት ሰብሰባ ላይ ተኝተው ሲነቁ አጨብጭበው የምን እረፍት ነው

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 месяца назад

    አሁን ያለው ፓርላማ ባይኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር???ምንም።

  • @ArchivesMuseum
    @ArchivesMuseum 2 месяца назад

    ታዲያ ምን ጠብቀህ ነበር? ሌላ ነገር ከጠበክ ከነሱ አልተሻልክም።
    እንኳንስ እነዚህ ያለ ምንም መስፈርት እና ዕውቀት የኮለኮሉት ቀርቶ ሚኒስቴሮቹም ላሉበት ስራ ፍንጩ የላቸውም (ግን ደሞ አለቅዬው የፖለቲካ ሹመት ነው ስላለ ከሚኒስቴሮቹም ምንም አይጠበቅም)። አናማ ያው እንደ ደርጉ 10 ዐለቆች ጀነራሎችን ይመራሉ ነው።
    yup, bite me.

  • @NgussieYohannes-jh8jb
    @NgussieYohannes-jh8jb 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ በምን ተገልፀዋለህ ?

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 месяца назад

    የም ቤት አባላት ማውራት ተፈቅዶላዋል ግን መወሰን ስልጣን የአንድ ፈላጭ ቆራጭ ግለሰብ ብቻ ነው በጣም አሳፋሪ ነው ገንዘብ ለልማት ሳይህን ወደ ዚዊዝ ባንክ ይሸጋገራል

  • @tfenta5994
    @tfenta5994 2 месяца назад

    Who are confused and who are convinced?

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew691 2 месяца назад

    ድሮስ ከነ ሆድ አምላኩና አድሀሪ ጭንቅላት የለሾች ምን ጠብቀህ ነበር ።

  • @GGU900
    @GGU900 2 месяца назад

    ምክር ቤት ሰይሆን የኮልኮሌ ስብስብ ናቸው ስራቸው ለስራ አስፈፃሚ መሽቀበጥ ብቻ ነው። በህጋ መንግስት የተሰጠቸውን ስልጣን መጠቀም የልቸሉ ዱቄተም ናቸው ታሪክ አይረሰቸውም። የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ይወስነል ስራ ለይ የውለል ከዚያ ቆይቶ ፓርለማ ይቀርብና እጅ አውቶ ፀደቀ ይበለል የጉድ ሀገር😥😥😥

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 2 месяца назад +2

    ብልፅግና ፣ቆሻሻ ፣ውሽታም፣ዘርማንዘራችሁ ከኢትዮጵያ ይጥፋ፣ሆዳችሁ ይቀደድ፣

  • @teferabekele
    @teferabekele 2 месяца назад

    ረፖርተር አንናተ የሕቡ ወያኔዎች ዝም አትሉም

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 месяца назад

    ❤ደላር ተገኘ የንሮ ውድነት የለም ተቀብረዋል ሰላም ሞልቶዋል ሺ ዓመት ንሩልን አቢይ አህመድ በጣም ተመችን ሁሉ ገበያ ቀነሰ ተትረፈርድፈ ንገስልን አቢይ አህመድ ፍቅር ❤

  • @TamruFekadu
    @TamruFekadu 2 месяца назад

    😢😢😢😢 I want saying who is anticipating not what took quite different circumstances ,top that government reckless decision made millions low income people getting worse than ever before

  • @girmabekele2901
    @girmabekele2901 2 месяца назад

    ፓርላማው ዛሬ የፎሬክስ ህጉን አጸደቀ ይሁን እንበል።
    የእኔ ጥያቄ
    ብህራዊ ባንክ
    ፩_ፖሊሲውን ሳይፀድቅ ሰኞ መተግበር እንዴት እና ለምን ያለማንዴቱ ቻለ?
    ፪ በፓርላማ ሳያፀድቅ ወለድ ከ7% ወደ 15% መጨመር ይችላል?

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 2 месяца назад

      ኧረ ለማን አቤት ይባላል ? ተቀበል እንጂ ሃሳብ ስጥ በማይባልበት ስብስብ

  • @macx541
    @macx541 2 месяца назад

    we need to change this stupid parliment
    starting from the prime minister

  • @YM-mu6py
    @YM-mu6py 2 месяца назад

    we are give up no solution

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 2 месяца назад

    በጅቦች የተከበበች አገር በየትኛው እቅድና አትራቴጂ ገንዘቡን እንደሚጠቀሙበት ሳይሆን እንዴት እንደሚቀራመቱት ነው :: ኢትዮጵያ ስቃይሽ በሆዳሞችና ሽሎች መች ይሆን የምትገላገይው!????!!!!

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 месяца назад +1

    የአብአህያነው🤣🤣🤣🤣🙈🤔

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 2 месяца назад

    የዚህን ሰውዬ እንቶ ፈንቶ እያደመጡ ሲለው ምክር ቤቱ ስለዚህ ብር አያገባውም እያለ እያጨበጨቡ ይወጣሉ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 месяца назад

    Brother Bidirun Mengist Mekfel Kalchale Hageritwa Bae Gils Chereta Tishetalet Endyawum Sayshal Aykerim