Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Keep up the good work. You are akways positive.
የእግዚአብሄር መልካም ፍቃድ የእርሱ ቸርነት ሲሞላት ባንቺነትሽ በሚገባሽ ውድ ክብር ስጦታ ልክ ታገቢያለሽ ግን በበጎነት አንድ ነገርን አግዢኝ
ቃልኪዳን ዶክተርን የዳሎል ኢንተርቴይመንት ባለቤት አግቢው ተጋብታቹህ ኑሩ
በጣም ጎበዝ ነሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል ❤❤❤❤
kaleye konjo welcome back🙌
ሰላም ነሽ ወይ እናቱ እኔ ያለሁት ሳውዝ አፊረካ ነው ግን ወደ አሜረካ እንዴት መሄድ እችላለው
Thanks so much for give me our information
Selam kalkidan. Ande tyake lteyksh neber . America kemetatachn befit Ethiopia mn mn course bnwesd ena eza litekmen emichl kale btnegrign
Kal..how to fill in mailing address part in dv form...yemolashewen kastawesh please text adregilign
Sile America visa interview sirlin sis
yene work❤❤❤
Good information
ቂልኪዳን እኔ ልጄ አመልክታልኝ ነበር ሲትዝ ናት አፕሩቭ ተደርጌለዉ 3 ወር አረገ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል
1 sew be dv select ketederege bohala mulu info ena ye sponsor mulu info yimolal keza bohala new interview ketero mimetaw inem be dv nw yemetawut
TIru idil new,degimo info silagarashin inameseginalen
Please እኔን አግቢኝ 😊
ተቀድመካል😂😂😂
የኔ ቅን ውዴ
ከዝግጅትሽ ይልቅ አንቺ ዉብ ነሽ
ፕሊስ ዲቪ ደርሶኝ ከመጣው ገና አንድ ወሬ ነው የሚስቴን ፕሮሰስ መጀመር የምችለው ከመቼ ጀምሮ ነው ? ፕሊስ በኮመንት መልሽልኝ
አሁን አይቻልም ለአተ የመኖርያ ፍቃድ ስቲዝ ነዉ😅 አኔም አላቅም
kaliyi tamagn balesh lehun...agbign
መቼ ነው የደረሰሽ ታድለሽ
Ke Europe Wede U .S.A Memetat Efelgalhu
እወድሽአለሑ ውዷ❤❤❤
እህት ወደ አሜሪካ ለመግባት መንገዶችን አመቻችልኞና ውለታ ከፋይልሁን
Pleas let's work in ethiopia😢
be F1 visa heje work visa endet maskeyer echilalew...
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እኔ በFiancee Process ላይ እገኛለሁ ያለሁበት ሁኔታም በ 21 April/2024 ከUSCIS Approval አግኝቼ ከNVC ቀጣዩ ሂደት እየጠበቅኩኝ ነኝ። ሰለዚህ የእኔ ጥያቄ ቀጥሎ ከNVC የምጠብቀው መልእክት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል? መልእክቱ ለPetitionary ነው? ወይስ ለBeneficiary ነው የሚላከው? በተጨማሪም ከNVC መልእክቱ እስከሚደርስልኝ ድረስ ምን ምን ዶክመንቶች እንዳዘጋጅ ትመክሪኛለሽ? ለምታደርጊልን እገዘ በቅድሚያ አመሰግለሁ!
Melali HD chak aregaw besafiw tenageralce
@@Winta-zl9x Okay, I will
ወደ አሜሪካ መሄድ እፈልጋለው ብር አለኝ ግን ዘመድ የለኝም ግን ገና አስራ ስድስት አመቴ ነው
እኔ አረብ አገር ነኝ እንዴት መሞከር እችላለሁ
ሰላም ሰላም ሆዴ እንደምን አለሽታዳ ለምን አንጋባም? ❤❤❤
እንደት ነሽ ማሬበቁም ነገር እስክ እንቀራሬብ
Anchi bemin visa nw yehedshiw
100 ወይ 200 ምን ግልፆ አርጊው ኢቲ ብር ወይስ Dollar?
በጋብቻ ከአሜሪካ ሰው አይገኝም ወይ
@@demekegirma-xu7zsወንድ: ነው: ሴት: ከአሜሪካ: የሚፈለገው?
Can help me the process my dear
Enen tekebeyign almost eyecheresku slehone
እኔ በ3 ተሳካልኝ
ውዴ ሀይላድ የሚባል ሀገር አሜሪካ ነወረዴ
Eshi ene meteyek yemfelgew Yale DV America yemigebabet menged mn yahl wechi new yemifegew ebaksh mels
አሜሪካ ከሔድሽ ስንት ግዜ ሆነሽ ?Instagram ላይም ደግሞ message አትመልሽም ? በሰላም ነው ??
Interview mndinew
Ebakesh PayPal gestash laklign
Lemin alagebashem
tselylgn dv endidersegn
ba gabecha seti geza yfgale
agenegn
አይ ፍሬሽ ገና የአሜሪካ System አልገባሽም
ባሌ ዜግነት አሜሪካዊ ነው ልጆቼ እንዴት ግሪን ካርድ ያገኛሉ
😅
No need of Greencard. They can apply for a citizen /USA passport

ሰላም ሰላም ሆዴ እንደምን አለሽ
ታዳ ለምን አንጋባም? ❤❤❤
እንደት ነሽ ማሬ
በቁም ነገር እስክ እንቀራሬብ
Anchi bemin visa nw yehedshiw
100 ወይ 200 ምን ግልፆ አርጊው ኢቲ ብር ወይስ Dollar?
በጋብቻ ከአሜሪካ ሰው አይገኝም ወይ
@@demekegirma-xu7zsወንድ: ነው: ሴት: ከአሜሪካ: የሚፈለገው?
Can help me the process my dear
Enen tekebeyign almost eyecheresku slehone
እኔ በ3 ተሳካልኝ
ውዴ ሀይላድ የሚባል ሀገር አሜሪካ ነወረዴ
Eshi ene meteyek yemfelgew Yale DV America yemigebabet menged mn yahl wechi new yemifegew ebaksh mels
አሜሪካ ከሔድሽ ስንት ግዜ ሆነሽ ?
Instagram ላይም ደግሞ message አትመልሽም ? በሰላም ነው ??