50 ተወዳጅ የግዕዝ ስሞች ለወንድና ለሴት ልጆች የሚሆኑ ክፍል 1 🛑 50 best Geez baby girl and boy names part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 86

  • @tadewos23
    @tadewos23  3 года назад +12

    ማዕዶት፣ዐጸድ፣ዔላ፣ዔናቅ፣ዔደን፣ቃለዐዋዲ፣ዘሀረ፣ዘሐብ፣ዝማም፣ኬልቄዶን፣ኬንያ፣ኪነት፣ኪን፣ምክያድ፣ክርስቲሎቤ፣ኮታሪት...ምጽላል፣ፄዋዊ፣ያኖስ፣ይቤ፣ዮና፣ዮን፣መድሎት፣ዳየር፣ጰራሂ፣ጵርስቅላ፣ጶርዮን፣ፋሌክ፣ፍቁር፣ፌማ፣ጳኩሲማ፣ማኅፈድ፣ትዕይንት፣ሀይማኒ፣ልብው፣ለንጳስ፣ሊተ፣ሎዛን፣መዘምር፣
    ዘርቤን፣ዚኣነ፣ዛኅን፣ዝናር፣ዞሪት፣ምዕቃል፣ዐብየ፣ዐቢይ፣ማዕተብ፣ምዕዳው፣አዕዳዊ፣

    • @tsiwondu7394
      @tsiwondu7394 3 года назад

      Lael leset lije mawtat felige neber mn malet nw?!

    • @rass6636
      @rass6636 Год назад

      የግሪክ ነው የግእዝ ስሞች

  • @እማሆይወለተሃና
    @እማሆይወለተሃና Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ምርጥ ስሞች አምላክ ያበርታህ የኔሰው ውድ ልጅ 🌹❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐

  • @makdayonas9207
    @makdayonas9207 3 года назад +23

    በእግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን በጣም ግን እንደ አስተያየት ይሆን ዘንድ የወንድ እና የሴት ተብሎ ከጎኑ (ከስሙ) ጎን ቢፃፍ ባይ ነኝ ለመለየት

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 года назад +1

    አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    ኣሜን 👏👏👏👏

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Egezabr Yesexelen 👏👏👏💞💕💖💙💚❤💓

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 года назад

    Kalhiyot yasemalin zimare malaykt yasemalin elelelel

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 3 года назад

    በጣም ደስስስስ ይላል

  • @Tigist-gm8tw
    @Tigist-gm8tw 9 месяцев назад +1

    ልጄ መጋቢት 29 ነው የተወለደችው ቀኑም እግዚአብሔር የተፀነሰበት ቀን ነው እንዲሁም ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ያበሰረበት ቀን ነው እና እንደውም ቅዱስነት ለልጄ ስም ማውጣት ፈልጌ ነበር ግን ተቸገርኩ ከቀኑጋር የሚሄድ ስም ብትነግሩኝ ከቻላችሁ

    • @GbxHh
      @GbxHh 5 месяцев назад

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 3 года назад +1

      Amen elllllelllllelllll e/r yimesgen eyin yaderege

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад

    እናመሰግናለን፣ ግን የቱ ለተባዕት፣ የቱ ደግሞ ለእንስት እደሆኑ መለየት እንዴት እንችላለን?

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏👋👋👋👋

  • @aselefhabte-tu8gt
    @aselefhabte-tu8gt Год назад

    YONALE malet mine màlet nw?

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc 3 года назад

    አሜን አሜን

  • @akeomg
    @akeomg 3 года назад

    Egiziyabiher yistlin..... Yanos Ye Geez sim new weys hibrahist new?

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 3 года назад +3

    ለሴት ልጄ ሰሞን ኤፍራታ ለማውጣት ፈልጌ ነበር የመፃሀፍ ቅዱሰ ነው ከሆነ ትርጉሙን ንገሩኝ
    ቃለ ህየወት ያስማልን

    • @herikalu87
      @herikalu87 3 года назад

      ክብርቲ ማለት ኖው

  • @ኦሮሞነትኩራትነው
    @ኦሮሞነትኩራትነው 3 года назад

    አሜን

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 года назад

    Amen 3👏👏👏

  • @shewangizawmekete5905
    @shewangizawmekete5905 Год назад

    ኤልአሜን ማለት ምን ትርጉም እንዳለው ብትነግሩኝ፤ አመሠግናለሁ።

  • @etsubdinkabebe8972
    @etsubdinkabebe8972 3 года назад +3

    ሊተ ዮና .... ብንል የኔ እርግብ ማለት ይሆናል?

  • @GbxHh
    @GbxHh 5 месяцев назад

    ኢሎል የሚልስ ትርጉም ኣለው ወይ

  • @mihretnegash942
    @mihretnegash942 3 года назад +4

    ኤሎራ ማለት በኢብራይስጥ እግዚአብሔር ብርሀኔ ማለት ነዉ ተብያለሁ እባክህ ቼክ አርግልኝ

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 3 года назад

    እሜንንን

  • @mesayderbe6895
    @mesayderbe6895 Год назад

    Yelije Sim bakos NW tirgumun felgilign

  • @mebrihithaftu9787
    @mebrihithaftu9787 Год назад

    Arsema trgumu bawk

  • @birukwoldeyohannes1964
    @birukwoldeyohannes1964 2 года назад +1

    ሜሎና ትርጉሙ ምንድነው በመፅሐፍ ቅዱስ ምን ጋር ይገኛል ???

  • @agermulu2540
    @agermulu2540 2 года назад

    Afomya malet mn malet nw?ngerugn be enatachuh!!!!!!!

  • @solomontaddes1021
    @solomontaddes1021 Год назад +1

    በግዕዝ አፈንጫ አፍ ዓይን ጅሮ ግንባር ጉንጭ ሌሎችንም የሰውነት አካላት ትርጉም ነገሮኝ ለልጆች ለኔም

    • @noorsaeed9398
      @noorsaeed9398 Год назад

      አንፍ = አፍንጫ
      አፍ = አፍ
      ዐይን = አይን
      እዝን = ጆሮ
      መልታህ = ጉንጭ
      ፍፅም = ግንባር
      እንደዚ ነው መሰለኝ ትርጉሙ ሌላ ትርጉምም ሊኖራቸው ይችላል

  • @dejengeremew3644
    @dejengeremew3644 3 года назад

    👍👍💜💜💜

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 2 года назад

    ድስይላሉ ስሞቹ ወንድሜ በኣናስታስያ ምን በማለት ነው

  • @metasebiyanegussie8180
    @metasebiyanegussie8180 Год назад

    ኖሀ malet mn malet nw?

  • @yaredabrham4359
    @yaredabrham4359 2 года назад

    Benham malet tergumun negergne bemariyam

  • @tgsamson6674
    @tgsamson6674 2 года назад

    Ende yihe eko ye Giez Ayidelem Ebrayist new

  • @kalkidanyohannes9423
    @kalkidanyohannes9423 2 года назад

    ሜልዮስ ትርጉም ምንድን ነው???

  • @EngetaEngetaAdegawe
    @EngetaEngetaAdegawe 6 дней назад

    ታማኒየም ማለት ምን ማለት ነው ወንድሜ

  • @kahsufitsum2783
    @kahsufitsum2783 Год назад

    ኣርያም ምን ማለት ነዉ

  • @zararaza3392
    @zararaza3392 2 года назад

    ye mejemerya lije Ahadu biye biteraw tikkl new?

    • @maryedenbel9906
      @maryedenbel9906 2 года назад

      ናኦድ ትርግሙምን ማለት ነው

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 2 года назад

    ድስ ይላሉ ስሞቹ ወንድሜ በኣናስታስያ ምን በማለት ነው

  • @atsedemariamfentahun8439
    @atsedemariamfentahun8439 Год назад

    Hiyab malet men malet newu

  • @alexad5565
    @alexad5565 Год назад

    ቃል የሚል ስም ትርጓሜ ምንድን ነው

  • @BiniamProBar
    @BiniamProBar 4 месяца назад

    ጂኮሊያ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @adaa8676
    @adaa8676 Год назад

    ማርቤል ብትነግርኝ

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Год назад

    ኤልዳና ማለት ምን ማለት ነው

  • @MehretFisha
    @MehretFisha Год назад

    ሴና ትርጉምን ምትውቁት

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 3 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @liyutiza6300
    @liyutiza6300 2 года назад

    "Adonite" min malet new

  • @bezawitteferiabsalt5201
    @bezawitteferiabsalt5201 Год назад

    ቤዛዊት ማለት ምን ማለት ነው

  • @netsanetnetsanet-s3j
    @netsanetnetsanet-s3j 9 месяцев назад

    ያኪን ማለትስ

  • @birhanmelese3435
    @birhanmelese3435 Год назад

    ፊሊጶስምን ማለት ነው ትርጉሙ፨

  • @nanugizu3392
    @nanugizu3392 3 года назад

    ማራማዊትምንማለትነው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኸ1ኈ

    ማህሌት ማለት ምን ማለት ነዉ🙏

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒

  • @jejejeje6676
    @jejejeje6676 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚❤💚💙❤

  • @shifshiferawagonafir7850
    @shifshiferawagonafir7850 Год назад

    ምልዕተ የሚለው ስም ትርጓሜ

    • @liwbk2682
      @liwbk2682 6 месяцев назад

      ሙሉ ማለት ነዉ

  • @mekdesayalew3722
    @mekdesayalew3722 3 года назад

    beniyas malet mn maleet nw

    • @eyerusalemmm3871
      @eyerusalemmm3871 3 года назад

      egzabhr setegne

    • @mekdesayalew3722
      @mekdesayalew3722 3 года назад

      @@eyerusalemmm3871 amesegnalew

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад

      ​@@eyerusalemmm3871 bible laye ale? Keyete new yagegneshew? Le leje seme mawetate felege new

  • @ናረውውረና
    @ናረውውረና 2 года назад

    ይቅርታ "አንኪዮን" ማለት ምን ማለት ነው

  • @nahommedia-798
    @nahommedia-798 3 года назад +1

    አዶኒያስ ትርጉሙ ምንድን ነው

    • @mslealem5866
      @mslealem5866 2 года назад

      እግዚአብሔር ከኛጋር ሆነ

  • @senaitayalew751
    @senaitayalew751 2 года назад

    malkos malet men malet new

  • @adonitesfaye4097
    @adonitesfaye4097 Год назад

    የወንድ የሴት ተብሎ ቢለይ

  • @abushadnew520
    @abushadnew520 2 года назад

    Abush

  • @ኪዳነምሕረትእማዬ

    ዮና ማለት

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ኤልዳና ማለት ምን ማለት ነው ፕሊስ

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    ዮስቲና ምን ማለት ነው

  • @GetawMuntaz
    @GetawMuntaz Год назад

    Bachriyana malet min malet new ?

  • @DesalegnWudu-z9w
    @DesalegnWudu-z9w 4 месяца назад +1

    ኤልዳና ማለት ምን ማለት ነው

  • @TomasMehari-c9g
    @TomasMehari-c9g 9 месяцев назад

    ኤልያና ማለት ምን ማለት ነው