"ዘምተናል!!" በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቪዲዮ ተለቀቀ ፡ Comedian Eshetu and Artist Hana : Donkey tube
HTML-код
- Опубликовано: 18 ноя 2020
- Artist Hana and Comedian Eshetu are going some where, but not empty handed. they have teff and a humble heart. this show shows their fight in having the Teff ground. and finally arriving where they want.
#hanayohannes #Comedian Eshetu
Hana Yohannes ጎጅዬ ፡ / @hannayohannes-6724
This show is released here in Donkey tube and Hana Yohannes ጎጅዬ tube as agreed among both producers.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
እኔ የሁለቱም አድናቂ ነኝ ማነው አድናቂያቸው እጃችሁን አውጡ
👍👍👍👍👍👍 በርቱ
wow
እኔም
👍👍👍👍👍
Enam betam emwdaschew sewsch bezaly adelay hunew sayaschew edate des edaling
ሀኒቾ ማር 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬❤️❤️❤️❤️🌹👌👌👌
ባአንድ ቃል ስገልፃችሁ የኢትዩጰያ ምርጥ ልጆች ብያችኋለሁ እንደናተ አይነት ቢበዛ ኢትዩ የት በደረሰች በተረፈ ቀጥሉበ ሁለታችሁንም በጣም አደቃችኋለሁ ተመችታችሁኛል
Tekisetekog zare😘😘😘
Hanii bexame xeru sew nesh telequ serash faxarii bmfrat ewdeshalew Anchii gar yalageba Aymexame.slazii new baysh des yelanale Eshee Yethiopya merxe lejj kebetsbochi gar yanurii
በትክክል
06sHqCUq45g I
Hi
ዋው ወፍጮ ቤት እንደዚ ሽክ ብለው በሱፍ ያስፈጨ የመጀመሪያው ኢትዮጲያዊ ጀግኖች ናችሁ ቀጥሉበት ሁለታቹም የኢቢስ ጀግኖች ናችሁ እናከብራችኋለን
ክብር 100 ኪሎ 50 ኪሎ አስፈጭተው ተሸክመው ቤታችን ለሚያመጡ አስፈጪዎች💗 😘👍
H
ስታምሩ
በጣም
እኔ ከምንም ነገር በላይ የሚገርመኝ የአሽዬ ጨዋነት እርጋታው ማስተዋሉ ያባቶቹ ልጅ በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤ሰላም ይብዛልኝ ወንድሜ❤❤❤ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን እማ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ውዴ❤❤❤❤
Tikikl
እንዴት ይከብዳል ለሰው ጤና ትንሽ ነገር ይመስለናል ግን ትልቁ ሃብት ጤና ነው በሰላም ውለህ በሰላም ማደር የመሰለ ሃብት የለም በጤና ያለን እግዛቢሄርን እናመሰግን 😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን እሥከዚች ሠአት ላደረሠኝ
የኔ ቆንጆ ትልቁ ሀብት ጤና ነው
አሜን(3)በትክክል እህቴ
እህ ሀቂቃበጣምነዉያሥለቀሠቺኝ
እሼ አንተ እኮ ኮሜዲያን ብቻ አይደለህም አስተማሪም ጭምር ነህ ሀኒ አንቺም 1ኛ ነሽ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ያቀረባችሁት አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት !
Well said
ወይ እናቴ እንኳን ከመጋዘን ከማሳ ስትሽከም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ነው ያሳደገችኝ ክብር ለገጠር እናቶች
ልክነሺ ማማየ
ልክነሽውዴ
እውነት ነው እማ አለህ ይጠብቅሽ💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@iamfromethiopia2134 አንችንም ባለሽበት የአላህ ጥበቃ እና እዝነት አይለይሽ
ሰው እንዲህ ሆኖ ፈጣሪውን ያመሰግናል እኔ ሙሉ ሰው ሆኜ አምላኬን ማመስገን እረሳለው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😥😥😥😥እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት እፍፍፍ እንዴት ከባድ ነው
እህህህ በጣም
አላህ ሆይ የታመሙትን አላህ አፍያቸውን መልስላቸው ያልታመሙትም አላህ ከበሽቻ ጠብቃቸው ከዱንያም ከአሄራ ጭንቀት አላህ ይጠብቀን ያረህማን ያረሂም
አሚን
አሚንን
Ameeeeeen
አሚን ያረብ
Amenn
*አላህ ይድረስላት ያረብ* ለልጆቿ ትቁም እናት ትልቅ ክብር አላት ሀኑየና ኮሜድን እሸቱ አላህ ይጠብቃችሁ
ሀዲስ ነውእንዴ የሚያሥተላልፉት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ 🌹🌹
ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ 🌹🌹
እሸቱ እና ሀና መልካም ነው የሰራችሁት ይህነው ኢትዮጰያዊነት
ጌታ ሆይ የልጆቹን ጭንቀት አይተህ ምህረትን ላክላት
ሀኒ እና እሸቱ ምርጥ ጥምረት ነው የፈጠራችሁት ሁለታችሁም በህዝብ ዘንድ ክብርና ፍቅር አላችሁ በተለይ ለሀገራችሁ ያላችሁ ፍቅር
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት የታመሙ ሁሉ ፈውስልን እኛ ደካማ ነን የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭
ወላሂ አልቻልኩም እባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም አድራሻዋን ትንሽም ቢሆን ብረዳት አላህ አፍያ ያድርግሽ እናቴ
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበር
ሁለት ምርጦች ❤❤ጭቅጭቃቹሁ የለለ ተመቸኝ😂😂መጨረሻው ግን😭😭
kkkkkkkkkkj
ሁለት ምርጦች😂😂😂😂👏
ስትገፈትረዉ እንዴት እንደሳቁህ
are kerikerachow basake gadelagni yemire
@@user-ge1cv3cp8q እኔም ወላሒ ጉደኛ ናቸው
😢😢ሀንቾ እመቤቴ ምስክሬ ናት ካራት ወር በኋላ ኢቶ እገባለሁ እኔ አንዱን ኩላሊቴን ልሰጣት ወስኛለሁ ስመጣ እደማገኛሽ እርግጠኛ ነኝ
ማሻአላህ
😭😭
የምር አስለቀሺኝ ልጆች እንባሺን ያብሱልሻል ይህ ቀን ይልፍል የምር አላህ ይሽረሺ ኑሩላቸው የኔ ናት
እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ሀሳብሽ ብቻ ይበቃል
ሀኒዬ ተሼ በጣም እናመሰግናለን አበባ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት የኔ ጠንካራ እመአምላክ ትጎብኝሽ
ስወዳችሁ እኔ እኔ ብቻ ቃላት አጠርኝ ለናተ እሼ ያናተ አይነት ጥሩ ስው ያብዛልን የኔ ውድ ልጅቱዋ በጣም አስለቀስችኝ አላህ ያሽራት እድሜ እና ጤና ይመልስላት ያርብ
በጣም ታምራላችው ሁለታችውም የምወዳችው አርቲስቶች ናችው በርቱልኝ ለሀኒ ያለኝ ፍቅር ግን ልዩ ነው ውድድድድ ነው የማደሮግሽ ኑሪልን
አመሰግናለሁ ።በጣምታራላችውሁለታውም።ጀግና ።ይስ።ስላም።
አምላኬ ሆይ ሙሉ ጤናዬን ሰጥተኸኝ ያጉረመረምኩባቸውን ቀናቶች ይቅር በለኝ እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን !!
ሃንዬና አሼ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
😍😍😍😍😍🙏🙏🙏👍👌👌
የኔ እናት አይዞሽ ጌታ እንባሽን ያብሳል ዛሬን ያሳየሽ ጌታ ይመስገን ጌታ በረዳኝ መጠን ከጎንሽ ነኝ ይህም መከራ አልፎ እፎይ የምትይበት ጊዜ ይመጣል የኔ እናት 💖💖💖💖ቀሪ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ጌታ በምህረቱ ይጎብኝሽ 🙏
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ውዶች ወገኖቻችን። የሚያደንቃችሁን ሕዝብ ስትደርሱለት እንዴት ደስ ይላል። ጊዜ ገንዘብ እና ሌላም ነገር ስለተረፋችሁ ሳይሆን አእምሮአችሁን ስለተጠቀማችሁበት ነውና ሥራችሁን መድኃኔዓለም ይባርክላችሁ።
እረ በሰቅ ገድሉኝ ፊጣሪ ይጠቢቅቹሁ በእዉነት ነዉ💘💖💖💖💔💔💔💔💔💔💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መኪናማ ሀኒቾ ትንዳ ብለዋል እማማ ዝናሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮኮኮኮኮኮኮኮ
እለፍ እለፍ
Kkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
እምዬ እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽ ተመልሶ ስስቂ ያሳየኝ እፍፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ለታመሙት ሁሉ ፈውስን ስጥልን አሜን
ሀና & እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው የጀመራችሁት
አቤቱ እግዚአብሔር አባቴ ፍቃድክ ቢሆን የምሕረት እጅህን ዘርጋላት በጣም አስለቀሽኝ ለሊቱን የፈውስ ለሊት ያርግልሽ እናት 🙏
እሥኪ የሁለቱም አድናቂነኝ ሀንዬ አሼዬ ሥወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች የትናችሁ የሁለቱም አድናቂዎች እጃችሁን አወጡሥኪ👍👍
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
2 የምወዳቸው አላህ ይጠብቃችው
እሷንም ቴናዋን ይስጣት አሜን 😥
ወይኔ ሙሉውን ሳላይ ኮመንት በመስጠቴ ይቅርታ
ሁላችሁም ኢትዮጵያውያን እስቲ እጃችን እንዘርጋ
የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን የሁላታቹም አድናቂያችሁ ነኝ እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን እትዮጵያን ይጠብቅልን እምዬ እትዮጵያያ የጠላሽ ይጠላ
ተመሰገን አምላኪ ሙሉ ጤናይን ሰለሠጠህኝ 🙏🙏🙏 መጨረሻችንን አሳምረልን🙏🙏🙏ለሠው ልጅ ዋናው ጤና ነው
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
የታመመ ሰው ስላየሽ እንደዛ አይባልም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ደረቱን እየመታ ስለሚያለቅሰው ሃጢያተኛና እንኳን እንደዚህ ቀራጭ ሃጢያተኛ አላደረከኝ ስለሚሉት አላነበብሽም?
@@hdhd2831 amen
ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
2 ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
3 ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
4 ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
5 ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
6 እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
7 ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን።
8 እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።
9 ሁልጊዜም አይቀሥፍም፥ ለዘላለምም አይቈጣም።
10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም።
11 ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።
12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ።
13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤ መዝሙር 103:1-13
Zmara melaek kalehiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ooikkkkkkk
ዋው ሁለታቹም በጣም ነው የምወዳቹ ስታምሩ በጣም ያምራል ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🙏🙏🙏
Good job and initiation to you all Eshetu & Hanna.I also appreciate specially Solomon Bogale for his goodness voluntary service in this regard who should get a reward in .... be a nominee for the next best selection on 'annual humanitarian service award'
እንዴት እንደምወዳችሁ። አብረው ኢቢኤስ አይቻቸው ስለማላውቅ። እንዴት ደስእንዳለኝ እወዳችሗለው
እኔም እራሥ ሡሤ ናቸው
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ሁሉን በነፃ ስለሰጠህኝ አቤቶ አምላኬ ሆይ አትፈትነኝ አልልም አትቁረጥብኝ እንጂ ዲሃ አዲርገኝ ግን ጤነኛ ልሁን 😭😭😭😭
የሠራቹት ስራ አስለቅሶኛል እዉነት ጎበዞች ፈጣሪ ይስጣቹ ይባርካቹ ከጅማሬዉ እስከ ፍፃሜዉ ተመችቶኛል
የኔ እናት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና ፍፁም የሆነውን ጤንነትሽን ይመልስልሽ እና ለልጆችሽ ኑርላቸው
ሀንዬ እና እሸ በጣም ነው የምትመቹኝ ሰላማችሁ ይብዛ የስደት መዝናኛወቸ ናችሁ የሰው ሀገር ብቸኝነቱ ከባድ ነው በሽተኝዋንም እግዚአብሄር ይማራት
አምላኬ ስለሰጠህኝ ጤናዬ አመሰግንአለው ጤናችን እኮ ትልቅ ሀብታችን ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨረሶ ይማርሽ አነቺ በዚህ ሁኔታ ሆነሽ ፈጣሪን ስታመሰግኚ እኛ ሙሉ ጤናቸው ይዘን ተመስገን ማለት እንኳን አንችልም 😭😭😭😭😭
በጣም ትክክል ነህ ሽየ አህያ ክብር ያላት ናት የኛ እንቁወች በርቱ በምነታችሁም ሀንየ ጎጂየ በጣምነው ምወድሽ ሽየንም እኔ የጎጃም ልጅነይ እኔም ጎጂየ ሀገርነበር ብየ ያሰብሁ ለካስ ማዘሮናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት .....ሰለሞን ቦጋለ በስፍር የምታደርገውን ሁሉ እግዚአብሔር ይከፍልሀል የኔ ጌታ
ሀኒቾዬ እሸቱ እናንተንም ተባረኩ
ግን በጣም ስታምሩ ወድማ እና እህት ትመስላልቹ እደናተ ደግሰዉ ያብዝልን ሰላም ለኢቲዮብያ
የእግዚአብሄር ልጅ ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ፍፁም ፈውሰ ይሰጥሸ አይዞሸ አትሞቺም በህይወት ትኖሪአለሸ የእግዚአብሄረን ማዳን ታያለሸ
እየሱስ ጌታን አደለም እኮ የጌታ ባርያ ነውጂ
አሜን በኢየሱስ ስም ይሁንላት !!
ያአላህ 😭😭😭😭😭
ሚስኪንዋ ከኛ በላይበዛኝ የሆነ አምላክ አለና እሱ ካችጋ ይሁን ዉደ ሀኒየም እሸቴ ፈጣሪ ባለህበት እናተንም ይጠብቃችሁ
እኔ ግን ደስ ብሎኝ ሁሉም ነገራችሁ. ቅር ያለኝ ቢኖር .የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ .ሰለዚህ የእግዚአብሔር ስም እኮ በየምናምኑ አይጠራም .ይሄ አሳዝኖኛል .በተረፈ በርቱ መልካም ነው
እሸት ምርጦች ሁለታችሁም በአንድ ደቂቃ ውስጥ የኔ ምርጦች 😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት የኔ እናት አማኑኤል በምሕረት እጆቹ ይዳብስሽ እሱ ነገሮችን መለወጥ ይችላልና🙏
አሷ በዚሕ ሁኔታ ውስጥ ሆና እንኳን ከዚ የባሰ ባለመምጣቱ እግዚያብሔርን ታመሰግናለች!ስንቶቻችን እንሆን በትንሽ ነገር የምናማርር😭
በጣም 😰
ዋዉዉዉ ሀናዬ እሽዬ እኔ የሁላችህም አድናቂ ነኝ ሀገርችን ስላምሽ ይብዛልን 💚💛❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
ውይ እኔንም አስለቀሰችኝ ያአላህ አይዞሽ አወ ላያስችል አይሰጥም ግን ጤናኛሆነን እየተናከስን ነው አልሀምዱሊላ እሚል የለም
በጣም ነው የምህርት እህትና ወንድም
በጣም የምውዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ
እግዚአብሔር ለምታደርጉ ነግር ሁሉ ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር😭😭ይማርሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭
ስስቅ ቆይቼ መጨረሻዬ ለቅሶ ሆነ ሁፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏😥😥😥😥😥😥😥
Egzabher yemarish enate hani eshtu egizabher yetbkachw tebarku
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይማራት የታመሙትን ሁሉ ይማርልን አሜን
በጣም
አሸቱ በጣም አደነቅሁህ እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ በጣም አድንቅህአለሁ ኮሜድያን ብቻ አይደለህም የበጎ አድራጊና ለብዙ ችግረኞች የቆምክ የደሃ ጠበቃ ነህና እግዚአብሔር ጠበቃ ይሁንልህ ይጠብቅህ
ፈገግተዋ ብቻበቂነዉ ማሻአላህ አላህ በቅርቡ ደስታሽን ያሰማን እሻአላህ ሙሉአፋሽን ይመልስልሽ ትምርት ሰተሽኛል ጌታሽን ታመሰግኛለሽ አታማርሪም ጠካራነሽ በቅርቡ በሽታሽን አላህ ያሳልሽ
እዉነት ቃል አጠረኝ እሼ እና ሀና በሀይማኖታችሁ የምትኮሩ አኮራችሁኝ ያህያን ክብር ብናገኝም እማ መታደል ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የመጀመሪያ ነኝ አሽየየየ ስወድህ ሀኒቾ የምትወዷቸው ላይክ🧐
የኔ እናት አላህ ይድረስልሽ የልጆችሽ አምላክ ጥሎ አይጥልም የወለደ ደሞ የበለጠ ያውቀዋል ልጅ ይዞ ታሞ ያውም የኩላሊት በሽታ ያማል ወላሂ የምችሉ ድረሱላት
እሼ እና ሀኒ ሁለት ምርጦች ወይኔ ማነው እንደዚ ዘንጦ ዱቄት የሚያቦለው አቦ ይመቻቹ ኡፍፍፍፍፍ
_2 እንቁዎቸ አላህ በጤና በሰላም ያኑራችሁ አላህ ሆይ ምንም አይኑረኝ ከበሽታ አንተ ጠብቀን ያረብ የኔ እህት አላህ ይፈውስሽ ለልጆችሽ ሲል ሰዎች ሆይ ውሀ መጠጣት አትርሱ መጀመሪያው ላይ ያስቃል መጨረሻው ግን 😭_
ጌታ ሆይ እባክህ ለነዚህ ለብላቴናዎች ስትል ማራት😭😭😭 እኔ ጤነኛ ሆኜ አምላኬን በቀን ስንት ጊዜ እደማማርረው አቤቱ ይቅር በለኝ የኔ ውድ እህት አንቺ ግን ፅኑ ሴት ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ እምነትሽን አይቶ ይማርሽ !!
አሼ ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሽ በርቱ እሸም አደናቂህ ነኝ
አኔ አድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ🙏🙏🙏🌴🌾👍👌🌷🍬🍇💐♥💋
የኔ ናት አላህ ያሽርሽ ! የኡነት የናትነት ጥንካሬሽ የኡነት ልክ ነሽ ተመስገን ብለሻልና ፈጣሪ ይማርሽ!
በተረፈ እሼና ሀንቾ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ጠንክሩልን።
አምላከ ቅዱሳን ታምሩ ብዙ ነው ለልጆችሽ ሲል ይማርሽ ለምስክርነት ያብቃሽ ሁለታችሁምን እንደምላችሁ አላቅም ያብዛችሁ ስራችሁ ይባረክ ነው ምለው ሀገራችን ሰላምሽ ያብዛው
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እሼ የኔ ምርጥ ጎበዝ ነህ እኮ በምን ልግለፅህ ምርጥ ኢትዮጵያ ናችሁ ተባረኩ ውድድድድድ❤😘
በጣም ነው የሚያሳዝነው የልጆችሽ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እናተ በምታረኩት ፈጣሪ ይክፈላቹ
የእኔ እናት 😭😭ሰታሳዝን ሃኒ እና እሸቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
😢😢ሀንቾ እመቤቴ ምስክሬ ናት ካራት ወር በኋላ ኢቶ እገባለሁ እኔ አንዱን ኩላሊቴን ልሰጣት ወስኛለሁ ስመጣ እደማገኛሽ እርግጠኛ ነኝ
97
😥😥😥😥 አላህ ይጠብቅሺ እህት
Euyy tebsrkiiiii
እኔም አዳይነት ደምነውያለን ግን አድአመት እቆያለሁ ከአድአመት በሗላነው የምመጣ ከኔቀድሞ ሌላሰው ከሰጣት እሰየው ካለበለዚያግን ከአድአመት በኋላእመጣለሁ አድንእሰጥሻለሁ አይዞሺ እናቴ
እግዚአብሄረ ይባረክሽ እህቴ
ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅሽ
ወይኔ ሀይይ ደስ ስትሉ ግን ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ሀንዬ በርቱ
ጌታን ሀኒቾ አደነኩሽ❤️🥰😘 we Love you guys both of you 🥰😍😘👍
ወይኔ በሳቅ ገደላችዉኝ ሁለት ምርጦች ይመቻችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በእዉነት አብራችሁ ስለየዋችሁ ቀጥሉበት አብሮነታችሁን ሀንቾ የኔ ፍልቅልቅ እሸ በርቱልን
Dmreg mar
@@fozitube3022 እስሂ
ሀና የዋንስ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ውድድድድድድድድድ ሁሌም ባይሽ አልጠግብሽም እኔም እደሼ በአካል ባገኝሽ ኡፍ ምነኛ ደስ ባለኝ የኔ ቆጆ
በጣም ነዉ የወደድኩላችሁ በርቱ
ሀኒየ አሹየ ትለያላችሁ እናተን አለማድነቅ ንፍገትነው በርቱልን መሠላችሁን ያብዛልን።
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች የልጆች እናት!!!አይዞሽ እግዛብሔር መልካም ነው!!!እኛም ያቅማችንን እንረዳሻለን!!!ሀኒቾ እና እሼ tankyou so much በእውነት!!!
እናንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች አርቲስት እንደዚ ህዝብ ውስጥ ገብቶ ሲሰራ ነው ትክክለኛ አርቲስት የሚባለው በርቱ በቻላችሁት ሁሉ ኢትዬጵያዊነትን እያስተማራችሁ እለፍ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️
በመቤቴ አሁን ይኼምኑነው ድስላይክ እሚደረገው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
እመቤቴ ምህረቱን ትላክልሽ የኔናት
ስለ እናንቴ ለመግለፅ ቃላት የለኝም እግዛብሄር ይጠብቃቹ በእዉነት ሀንየና እሽየን በጣም ነዉ የምወዳቹ ከእኔ እድሜ ተቀንሶ ለናንተ ብያለዉ
ማንኛውም ሰው ከዚች አስቀያሚ አለም መቆየት ይፈልጋል ግን ልጅ ሲወለድ ደግሞ የመኖር ፍላጎት በ100እጥፍ ይጨምራል እና ፈጣሪ ስለልጆችሽ ብሎ ይማርሽ እህቴ ።
ውይ የኔ ምርጦች በዚህ ሳቅ በጠፋበት ዘመን ፈገግ ስላረጋቹህን እናመሰግናለን ❤️😍
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት እንዴት ከባድ ነው, እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ!!!
Honeye ena Eshe hultachhunim betam ewdachihualehu, Amlak yebarkachehu!
አቦ ተመቻቹኝ ሁለት ምርጦች በሱፍ ወፍጮቤት 😂😂😂😂😂😂
betam
😂😂😂😂😂የምራቸው ነው የሚቸቃጨቁት?
ኡ ፍፍፍፍፍ የኔ ህናት እናትስ ሀትታማም አብሽሪ አለህ ሙሉ ሀፊየሽን ይስጥሽ አይዞኝ ህናቴ ክፉሽን አየሰማኝ
የማራም ልጅ ምህረቱን የላክላት እናተንም አምላክ የሰጣችሁ
ውይኔ በሳቅ እደዛሪ ስቄ አላቅም ጎበዝ ሀኒየ ቀልድሽ አይጠገብም አለ እሽቴ😁😁😁😁😁😂😂😂
I’m so happy you two together because both are have a good heart and also funny. Nice 👍 compensation love you and have a wonderful work. You guys are rack 😘😘😘❤️👍👍👍
ያገሬልጆች ሀና እሼእግዝያቤር እረጅምእድሜናጤናይስጣቹሁ ጣፋጮች የምርያምራልጎበዝ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
የኔ እናት አይዞሽ ። ጌታን እኔ እሰጥሻለሁ ኩላሊት-- ስደት ነኝ ግን ከ2 ወር ቡሀላ እገባለሁ
እመብርሐን ትዳብስሽ ኦፍፍፍፍ የኔ እናት ደግሞ ሁሌ የምትርብኝ የእናቴ ስም ነው አበባ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ትድኛለሽ❤ አይዞሽ
እባካቹ እንዲህ በጣም ስቃይ ላይ ላሉ ሰዎች ጸበል እንዲሄዱ አበረታቷቸው ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ በጣም ነው የማዝነው ;-(
እሼ ፍጣሪ ይባርካችሁ ሀኒ በጣም ነው ያደነኩሽ እሼ ፍትነሽልኛል ጎበዝ ማነው እንድንሆን እሼን የምውድው እስኪ አሳዩኝ
አላህ አፊያ ያድርግሽ ከጤና በላይ ምን አለ ። ባለኝ ነገር ሳላመሰግን ያለፍኩባቸው ቀናቶች ቆጩኝ አልሃምዱሊላህ
ባጣም ደስ የሚል ስራ ሀኑ ተሸ ቆጆ ስራ ያዝናና ምልክት ያለው ኑሩልን
ወሏህ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው መተዛዘን መከባበር መዋደድ ሚታይብን ሀኒቾ እና እሼ አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ያርቃችሁ ሰለሞን ቦግ አለ መልካም ቅን ሰው አሏህ መልካሙን ሁሉ በእውቀቱ ይስታችሁ እህታችንን አሏህ ያሽራት አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ለልጆቿ እህቴ አንጀቴን በላችኝ
ምህርት በጁ የሆነ አምላክ ይማርሽ አንቺ ድነሽ ልጆችሸ ሲደሰቱ ያሳየን
ሁለት ወሳኝና አዝናኝ ዌል ክክክክ ሽክ ብሎ ወፍጮ
ሀገሬ ናፈቀኝ በስደት አራት አመቴን ያዝኩ እስቲ እንደኔ ወፍጮ ቤት ማብራት ሂዶ እየጠበቀ የመሸበት እጅ ወደላይ
ዴቆት ለበሡ ኮ ክክክክክ
ክክክክክክክ በሱፍ ወፍጮ ቤት
@@user-uo1fq4gc9d ሳትጨረሱ አትኮምቱ
እኔ አደ መሺቶብኚ አቃለሁ እና እቤት ለመሄድ ፈርቸ አልቅሸ አለሁ በግድ እቤት ደረሥኩ እቤት ሲሄድ ቀወጥኩት ሳመሺ እደት አልመጣችሁልኚም ብየ ለካ አባቴ በሌላ መገድ ሄዷል እኔ በሌላ ሄጀ አልተገናኘንም መገድ ላይ kkkkkkkወፍጮቤቱ ፈርሶ ሲያየኚ የለሁ በቃ ልጀን ጂብ አሥበላቻት እያለ መጣ መቶ ከናቴጋ ጠብ kkkkk አረ መታለች ስትለዉ አላመነም እሥከሚያየኚ አባቴ ለኔ ምልበላችሁ እሥትፋሴነዉ አሁን በናፍቆት እሠቃያለሁ በናፍቆት
😭😭😭እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ እህቴ 😭😭😭
እሼና ሀኒ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Yene widich siwedachu Eshe and Hanicho god bless you both guys ayzogn fetari yirdachu eshiye alekelek eko enen yimemegn wegebik..😃🤣😂