🫣ተለቀቀ ብዙ ጊዜ ትምህርቱ እንዲተላለፍ የተባለ እንዳናውቅ ለምን ዲያቢሎስ ክልከላን አደረገ ||ራዕይ||ምንድን ነው ይህንን ካላወቅን ከባድ ትርምስ ላይ ነን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 58

  • @godislove4988
    @godislove4988 2 года назад +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን በምህረትህን እሰበን አሜን🍇🍇🍇

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @netsamelka9785
    @netsamelka9785 Год назад

    Amen Amen Amen alléluia eyesou geta newe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 года назад

    Amen amen amen keber le Egzabehre yehun ye Egzabehre sewe Egzabehre yebarekhe

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ Год назад

    አሜንአሜንአሜንንንን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennn.Amennn aba ameseginhalehu 🙏🙏🙏🙏 tebarek profit ermi betifu

  • @alemasfaw5253
    @alemasfaw5253 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 11 месяцев назад

    Amen amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @zenazena8925
    @zenazena8925 2 года назад

    አሜን

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 года назад

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 7 месяцев назад

    አሜንንንንንንን

  • @thehaykebede6471
    @thehaykebede6471 2 года назад

    Amenn Amennn

  • @Godisgood-fv6fg
    @Godisgood-fv6fg 2 года назад

    Amen amen 🙏❤

  • @suziafe543
    @suziafe543 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yohanayared6550
    @yohanayared6550 2 года назад

    Amennnnn amennnn amennnnn

  • @derejemekonnen1685
    @derejemekonnen1685 11 месяцев назад +1

    ነብይ ኤርሜያሰ የአንተ ትምህርት ስሰማእሰከዛሬ በህይውት ሰኖር ያልገባኝ ነገር ሲገባኝ ተነስቼ ወደ ጥምቀቱ ቦታ ሄድኩኝ የሚገርም ታምር አየው በመግስት በኩል የታሰበ ነገር ነበር ማታየአንተን ስብከት ስሰማ አድሬ ሰገሰግስ ሄድኩኝ መስራት ያለብኝን ሰረሁ ቃኘውት የአማሌቅን መንፈስ አፈራረስኩት ይቀጥላል።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад

    Ameen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frotfrot3943
    @frotfrot3943 2 года назад

    Amen amen

  • @cherakiya9630
    @cherakiya9630 2 года назад

    Amen amen amen 🙏 Eebifamii namaa waqayyoo, geta abzito yibarkih ye egzaber sew 🙏 ❤

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    Amen

  • @frehiwotbekele2952
    @frehiwotbekele2952 2 года назад

    Man of God, thanks for the grace God give to you. You are the answer for this generation God bless you more and more!!

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 года назад

    shalom prophet aten ysaxane Getaa simuu lzlalem ytbarke yune

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 2 года назад

    Ameeeeeen 🙏🌹🌹 haleeeeeeeluyaaaaa

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 Год назад

    God bless you man of God

  • @michaelhabte7638
    @michaelhabte7638 2 года назад

    Man of God bless you 🙏

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    MEREN ALEWETAM YE QALU FECHI YEBERALEGNAL !!

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад +1

    ALAWEKEWEM NEBER

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 года назад

    Amen Amen Amen God bless you man of God we love you

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤💟

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ቕስልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለ

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m 2 года назад

    Ante yegzabher sew zemnhe yebrke yehe yene melekt new amn beye tekenyalhu mulu From Canda.

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    ZARE KEMEKEBEZEBEZ HEYEWET AHUN ETSELYALEHU BETESEB HEYEWETE YAMELET YEHUN .AMEN

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 года назад

    እሰይ!

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 2 года назад

    👏🙌🙏🙏🇪🇹

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    ZARE ENDEMIFESEM YEMALWEKEBET ZEMN KE HEYEWET LAY YENEKAL-AMEN SALAWEKEW YASALFEKWACHEW be GETA BE EYESUS SEM KE HEYEWETE YENESAL.AMEN

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @muluargo7480
    @muluargo7480 Год назад

    Yqere bellennee

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 года назад

    ለኣላሕ ምስጋናይገባዉ እናተንም እኛንም ደም አርግቶ የፈጠረን ፍትዉ ያለእስልምናን በሱፍቃድ ላሳወቀን አምላክ እናመሰግነዋለን እኛ ሙስሊሞቺ 👎👎👎👎👎

    • @david-xh8fl
      @david-xh8fl 2 года назад +2

      Jesus Christ loves ❤ you … he dead 🩸🩸for your sin.. please takes Jesus Christ as your savior

    • @ethiohabsha843
      @ethiohabsha843 2 года назад +1

      ምን ማለት ነው አልገባኝም

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 2 года назад +1

      @@ethiohabsha843 አኔም ምን ማለት ነው

    • @filmonmehari8053
      @filmonmehari8053 2 года назад

      We love you👍

  • @roza3290
    @roza3290 Год назад

    ሆኖዋል በየሱስ ስም ወንድ ልጅ ከሰጠኝ ጌታ ኤርሚያስ እለዋለው ባንተ ተምሳሊት ነብይም ይሆናል

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 года назад

    እናተብሎ አስተማር እምታጭበረብሩበት ምገድ ብዛቱ እሚጬበረበርም ቅልሞልታል ክክክክክ😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎

    • @david-xh8fl
      @david-xh8fl 2 года назад

      Jesus Christ loves ❤ you … he dead 🩸🩸for your sin.. please takes Jesus Christ as your savior

    • @ethiohabsha843
      @ethiohabsha843 2 года назад +2

      ልክ ነሽ የሚያጭበረብሩ በጣም ብዙ አሉ ግን አሁን እየተናገርሽ ያለሽው ሰው ትክክለኛ የእግዚአብሔር ነብይ ነው ሀሰተኛ አይደለም

  • @ኤደንጌታያውቃል
    @ኤደንጌታያውቃል 2 года назад

    አሜን አሜንንን

  • @sebawityonas5835
    @sebawityonas5835 2 года назад

    Amen amen

  • @mmmssss1620
    @mmmssss1620 2 года назад

    Amen

  • @zenazena8925
    @zenazena8925 2 года назад

    አሜን

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-ow1vi
    @SaraSara-ow1vi 2 года назад

    አሜን

  • @frotfrot3943
    @frotfrot3943 2 года назад

    Amen amen

  • @genetadmasu8141
    @genetadmasu8141 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 2 года назад

    አሜን

  • @genetadmasu3746
    @genetadmasu3746 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን