ይቅርታ አልጠይቅም | ቅዱሳን ከሀሰት ትምህርቶች እና ትንቢቶች ሽሹ// gezw ahunw tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 36

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 День назад

    በጣም በጣም ጀግና ነህ አፋቸውን አሲዛቸው እኛ ደክሞናል ። ሰሜ እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ የማንም እምነት ነጭችን ሲያመልክና የነጮችን በአል የሚያከብር ያስጠሉኛል ። አንተ የማንንም ኃይማኖት አልነካህምም አትነካም በዚሁ ቀጥል ። አመሰግናለሁ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 4 дня назад +4

    እንደው የዚህ ሰውዬ ድፍረት ይገርማል የሚያደርገውን ነው ያሳጣው ስለፈረንጅ አገር ምን አገባን በኩረጃ ነው ማለት ነው የምትንቀሳቀስው ከዚህ በፊት የቀባጠርከውን የምታስታውስ ይመስለኛል።

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 4 дня назад +3

    ሰሜ ባሪያው በእውቀት ስለመለስክ እናመሰግናለን እውነቱ ይሔው ነው

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 4 дня назад +1

    ሰመረ እግዚሐብሄር ይባርክህ ለመመለስ ያደረከው ጥሩ ነው ነገር ግን የእግዚሐብሄር ቃል ወይም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ሀሰተኛ ነብያቶች እንደሚነሱ በግልፅ ተናግሯል ደፋሮች ህዝብን የሚያስቱ ገንዘብ ን የሚወዱ ይሆናሉ ተብሎ ተፅፏል ገና ብዙ ይነሳሉ ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ የሚሉ ይነሳሉ ህዝቡ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ልምድ ስለሌለው በእነዚህ ሀሰተኞች ይወሰዳል ጌታ ይርዳን

  • @DTFNews
    @DTFNews 4 дня назад +7

    የት : ቦታ : ነው : እየሱስ ፡ ልደቴን አክብሩልኝ : ያለው : ይሄ : አጭበርባሪ : ቲዎሎጂ ተምሪያለሁ : ገለመሌ ፡ ይላል

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 3 дня назад +1

    እረ ባክህ እኔ ስለው አለ መልስ መስጠትም መስማትም አንፈልግም ከናንተ ምን ጥሩ ነገር ይጠበቃል ዘለህ ብሔር ላይ ምትንጠላጠለው ይቅርታን የሚያውቅ የፈጣሪን ክብር የሚያውቅ ነው ከዝንብ መቼም ማር አንጠብቅም

  • @Maya-m8r2u
    @Maya-m8r2u 3 дня назад

    ወይይይይይይ ሰሜ የልብ እኮ ነው የሚያደርሰው❤❤❤❤❤

  • @ElohimDental-hw3di
    @ElohimDental-hw3di 4 дня назад

    አሜን ያቆብ ነኝ ብንል እናተርፋለን

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 День назад

    ስለ እየሱስ መወለድ የተዘመረ የኢትዮጵያ መዝሙር ጠፍቶ ነው የማታቀው ነገር ውስጥ የምትገባው አገልጋይ ከሆንክ አገልግሎት ለአይምሮ የሚመች መሆን አለበት ።

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 21 час назад

    የውጪውን ጣዖት እየተከተልክ ላንተ እንዴት ይገባሃል??? በጣም ያሳዝናል😭😭😭

  • @endalefitamo8361
    @endalefitamo8361 4 дня назад +1

    በመጨረሻው ዘመን የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም

  • @shitagashu1550
    @shitagashu1550 2 дня назад

    እኔስ የገረመኝ እየተጨበጨበለት ኬክ መቁረሱ ወይ ድፍረት

  • @lukasheavenly6727
    @lukasheavenly6727 4 дня назад

    Seme and pr Endo thanks❤

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 День назад

    የማንም ቅዘናም በኛው ብር ሱፍ ለብሶ የጸጉር ስታይሉን እየቀያየረ ተጫወተብን ።

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 4 дня назад +1

    አምባሳደር???? የምን? ትቢት ነው. ይመፃደቃል. ጌታ ይቅር ይበለው.

  • @ወልድያለውህይወትአለው

    ጌታ ያለም ፈጣሪ ኢሱስ ክርስቶስ እኛን ስለማዳን በበረት ተወለደ አንዳዶቻችሁ በኬክ ታላጣለህ ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 дня назад

    ሐበሻ ጥቁር ሰው ከነስህተቱ ገደል ይገባል እነጂ ፣ይቅርታን አያውቅም"ይሉን የለም?

  • @Ayal-n9v
    @Ayal-n9v 4 дня назад +1

    እሱ ስለ ጠንኩ ብሎነው ሃር በርዝ ዴይ የሚለው አማረኛ ጠፍቶበት

    • @Minteoded-jh6yb
      @Minteoded-jh6yb 4 дня назад

      And jesus was in the beginning, genesis, in the beginning there was a word.

  • @andualemgetachew8161
    @andualemgetachew8161 4 дня назад

    ሲጀመር እነርሱ ትክክል ናቸው ማን አለህ?

  • @MekbibMekbib-v2b
    @MekbibMekbib-v2b 2 дня назад

    እና የሰው ልደት እያከበርክ ዝም ይባላል? (በርግጥ ኢየሱስ ከሰው በላይ ነው!) ግን ልደቱን ስናከብር “እንኳን ተወለድክ” እያልን አይደል?! “ሃፒ-በርዝ ዴይ” እያልን ነው! (“እየበሉ እየጠጡ ዝም፣ የጋን ወንድም!”) ወይ ልደቱን አለማክበር ነው! ካከበርን “እንኳን ተወለድክ” ማለት የአባት ነው! ግራ አታጋቡና! ጌታ የሚያዝነው “ሃፒ በርዝ ዴይ” ስላልንው ሳይሆን፣ ዛሬ እንደዛ ብለን ነገ ካልታዘዘው ነው! ኬክ መቁረሱ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን ራሳችንንም እንቁረስ፣ ራሳችንን እንስጠው የሕይወታችንን ኬክ (ኬኩን የሕይወታችንን ክፍል "ልባችንን" እንስጠው!) ኢየሱስ ያድናል! ተባረኩ!

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 4 дня назад

    😂😂😂😂😂 ወሃ ጠጣ አላለም

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 4 дня назад

    ሀዋርያትና ነብያት የለም???¥

  • @Abichu-h4t
    @Abichu-h4t 4 дня назад

    Ine christian negni Negri gin Jesus mindinewu amlakachin le Abraham kali yegebawu simunimi amanuel newu tilalek yalewu

  • @minewjal
    @minewjal 3 дня назад

    እውቀትህ ገደል ይግባ ለቤተክርስቲያን አልተሰጠም ብለህ በኮንፍድየንስ ታወራለህ?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 дня назад

    የልጅህን ወይም የራስህን ልደት አክብር፣ኢየሱስ ልደት የለው፣ ድፎ ዳቦምአይፈልግም፣የሱስ መለኮት ነው፣ቢገባንም ባይገባንም።

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp 3 дня назад

    Jova don’t believe in Christ our savior & okay

  • @derejebeyene3875
    @derejebeyene3875 4 дня назад

    ???????

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 4 дня назад

    ለካስ ኮፒ አድርገህ ነው አጭበርባሪ ለምን ይቅርታ ትጠይቃለህ ምንጎደለብህ በክርስቶስ ስም እየነገድክ ገቢ እያገኘህ ነው ስለዚህ የምጃጃልልህ ካለ ቀጥል

  • @samuelhabte-ou8dq
    @samuelhabte-ou8dq 4 дня назад

    ሰመረ ጴንጤ ነው እንዴ

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 4 дня назад

    ስዎችዮ እግዚአብሔር እየቀለድን እንዳንሞት እፈራለው ዝግ በሉ እናንተን የሚመለከት ሁሉ ስውን እግዚአብሔር ፊሩ ???????????

  • @samuelbanti6614
    @samuelbanti6614 4 дня назад +1

    አረ please እንዴ..አምባሳደሩን attack ማድረግ ትተህ ለምን የእየሱስ birthday መከበር እንደሌለበት ብትነግረንስ? Full of ad hominem, degrading words..etc...

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 4 дня назад

      አራ በክህ Please እንጊሊዝኛዉን ትታህ በአማርኛ አዉራ

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 4 дня назад

    የ ሉተር ቡችሎች መአት አታምጡብን እባካቹ

  • @MekbibMekbib-v2b
    @MekbibMekbib-v2b 2 дня назад

    እና የሰው ልደት እያከበርክ ዝም ይባላል? (በርግጥ ኢየሱስ ከሰው በላይ ነው!) ግን ልደቱን ስናከብር “እንኳን ተወለድክ” እያልን አይደል?! “ሃፒ-በርዝ ዴይ” እያልን ነው! (“እየበሉ እየጠጡ ዝም፣ የጋን ወንድም!”) ወይ ልደቱን አለማክበር ነው! ካከበርን “እንኳን ተወለድክ” ማለት የአባት ነው! ግራ አታጋቡና! ጌታ የሚያዝነው “ሃፒ በርዝ ዴይ” ስላልንው ሳይሆን፣ ዛሬ እንደዛ ብለን ነገ ካልታዘዘው ነው! ኬክ መቁረሱ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን ራሳችንንም እንቁረስ፣ ራሳችንን እንስጠው የሕይወታችንን ኬክ (ኬኩን የሕይወታችንን ክፍል "ልባችንን" እንስጠው!) ኢየሱስ ያድናል! ተባረኩ!