Can you guys do something creative other than a prank? It looks like only Ethiopian RUclipsrs do play prank. There are many topics you can dive into. You guys are smart, and I believe you will start to change the direction of your show. Incidentally, I am an Ethiopian and want you to succeed. Peace to you all.
ማነው የቁራን ድምፅ ዬሰማው ማሻአላህ መስጂድ አካባቢናቸው እዬተሰገደ
subscribe
አወ እየተሰገዴ ነው ደስ አለኝ ስሰማው
ከፕራንክ ሌላ ስሩ ወይም ደግሞ እንደ ሀዲስ እና ቃል ደስ የሚል ህዝቡን የሚያዝናና ፕራንክ ስሩ የሚያጣላችሁን ፕራንክ አትስሩ
eshi wde subscribe
ትክክል
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@@YohanEntertainment143 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@@መገንወሎደሤ ደምሪኝውዴዌ
መስጅድ ሲሰገድይሰማል ማሻላህ ደስሲል🌹🌹
ደምርኝ በቅንነት ማር
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን
@@aysakoyoutube ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ደም ባያሥለቅስሽ ታያለሽ ፅጌ የዳኒ ፕራንክ ደግሞ ይለያያል የማይገጠም የማይቀጠል እንደ ሒማንሔሩ እርር ባያደርግሽ ጠብቂ 🤣🤣🤣🤣
Demrang ❤️🙏🙏😭😭
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
ወይ እናተ እንደገና ጀመራቹ prank ወይም አብራቹ የተነጋገራቹ ይመስላል ከዋላቹ ሰራተኘዋ ስራ አስፈታችሃት ቆማ ስታያቹ ነበር እንዳትባረር ነው የምፈራው ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👍👏
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ማር
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
የፅጌን ፕራክ ለማየት ያብቃን ያብቃቹ😂😂😂😂😂
Demrang ❤️🙏🇪🇹
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ማር
በጣም የምወዳችሁ ጌታን ስትመጭን አቦ ፈታ በሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስራችሁን በጣም ደስ ይለኛል ፍቅርን የምታሳይህ አንድነትን የሚሰብኩ የኢትዮጵያ ልጆች መሆናቸው ስታሳይ እንዴት ደስ ይላል❤️ ዉድ በማያልቀው
Demrang ❤️
ሰላምዬ ቤተሰብ እንሁን
@@aysakoyoutube እሽ እንደማመር
@@aysakoyoutube በቅንነት እንደማመር ዉዷ
@@emandaemu9514 ነይ እማ በቅንነት እንደማመር
መስቀላችሁ ሲያምር❤❤❤❤❤
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
አደኛ ነኝ ግን ይህ ፕራክ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነበረ 😍😘😘 እወዳችኳለሁ
ዳኒየ ምላሹን እጠብቃለን አሳዘነኝ ወይኔ
ፕራንክን መውደድ የጀመርኩት በእናንተ ነው። ደስ ትላላችሁ። በተለይ ፅጌ
ዳኒ የአንተን ፕራንክ እጠብቃለው ጉድሽ ፈላ ፀግዬ🙆💖💖
ፅግዬዬዬዬዬ የኔ እብድ የኔ ቀበጥ በጣም ነው ምወድሽ prank ተመችቶኛል ..ውድድ ...እሺ
subscribe
ወይኔ ዳኔ የምር በተወድድኑሮወ ድነገጠ ይገርማል በጣምነወየምወድወ ፓራካችወን ሌለ ሰወ ሰታርጉው ብቻተጠቅቆው እረሰበራሳችወ እኮዋንአትጉዳድም
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣😂ወይ ጉድሽ ምላሹን በጉጉት እጠብቃለሁ 🤣🤣🤣🥰
Demrang ❤️🙏❤️
ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
በጣም እኔ ራሱ
@@aysakoyoutube demrang ❤️ wed 🇪🇹🙏
@@emandaemu9514 ናይ ማር እመልሳለሁ
የዳኒ በቀል ይታየኛል ክክክክክክ ፅጌ በይ ፅናቱን ይስጥሽ ገና ባልደረሰብሽ ፕራንክ ነው የማፅናናሽ
ዳኒ ምላሹን እጠብቃለን ቢቆይም😂😂😂😂
Demrang ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ኑ ቤተሠብ እንሁን ውዶች እመልሳለሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
Demrang ❤️🇪🇹🙏
አሚነነነነነነያረበ
@@emandaemu9514 ነይቤተስብእንሁንውዴዋበቅንነት
@@hdhc9461 ቤተስብእንሁንውዴዋ
አሚንን ያረብ
ዳኒጋ ያለችዋ ማይክ መያዝ ነበረባት እንድሰማን የሚለው ምን እንደሚል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤዚዬ እንዴት ነሽልኝ ቪድዮ ላይ አንቺ ካለሽ ብርግጠኝነት አየዋለው በጣም ነው ምወድሽ እና ደግሞ ፅጌ ፕራንኩን ባትጀምሪው ጥሩ ነበር በሁዋላ ልታለቅሺ ነው 😂
በጣም ታሰቃላችሁ
ወይ ፅግዬ ይሄ ፕራንከቹ እኮነዉ አቀያይሞአችሁ የነበረዉ ምናለ ባትጀምሩት መቼ የምትሰሩት አጣቹ አታናዱን ይሄን ነገር አቁሚ ደስ አይልም
subscribe
Can you guys do something creative other than a prank?
It looks like only Ethiopian RUclipsrs do play prank.
There are many topics you can dive into. You guys are smart, and I believe you will start to change the direction of your show.
Incidentally, I am an Ethiopian and want you to succeed.
Peace to you all.
ደምሪኝውዴዋ
ወይኔ ዳኒ ፅጌ ምላሹን ጠብቁ እይግዴ😁😁😁ዳኒዬ በጉጉት እንጠብቃለን😍
ዳኒን የምወደው እመቤቴ ከአፉ አትጠፋም❤
ደምሪኝውዴዋ
እንደትጣሉ በድጋሜ ዎ ሀይልየሳ ጠፋ
ዳኒ እንተን ፕራንክ ማድረግ
ይከብዳል ።ለማነኛውም
ካንተ የበለጠ ፕራንክ እንጠብቃለን።
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
የሰላት ድምፅ ይሰማል አደል?
ሰላም ይብዛላችሁ ውዶች ተይፅጉ እንዳታለቅሺ ዳኒ ከምር እጠብቃለሁ ጥሩ ነገር🤣🤣🤣🤣🤣
ምነው ሸዋ አሁንስ አበዛችሁት እናንተ ፕራንክ አያምሩባችሁም ሌላ ነገር ብትሰሩ ይሻላችሁል
ደሞ የዛሬው በህብረት ሆነ ደስ ትላላቹ ግን እዳታከሩት እደባለፈው እየተሳሰባችሁ ምርጦቼ
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየየየየየየ
ይቅርባችሁ ፕራንክ እንዳታለቃቅሡ ፍቅራችሁ ተመልሦ ነበር
ልክ ነው
እደቤዛ እሚያምረኝ የለም ለምንድነው የኔ ቆንጆ ቤዚ
ፅጌ እራስሽን ለማስወደድ የምትጥሪው ጥረት ያስጠላል ግን ተሳክቶልሻል እኔ ግን አጥሚጥም
ታምራላቹ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አይለያቹ
በገዘብ የደነዘዘ ትውልድ ኮሜት መስጫውን የዘጋችሁት ነውራችሁን ሥለምታቅ ነው እንደት በማርያም በኪዳንብረት እየተባልክ ሥልክ ትሠብራለህ
Prank Setderaregu gn Belku Yehun Endegna Lela Tarik West demo Endagebu Eytsasbachu Miyasdst ena miyaznana enji Kim bekl Eyargachu Atabzut .. legnam Asbu Kahun Kahun Tetalu Kemnl Feta Argun ... Becha Asbubet 😘😘😘
Jil wend endi sijajal yasitelal ...prank sibal endebeg miyasib
ወይኔ በሳቅ 😜😜😜ፅጌ የዳኒን መልሰ ቻይው እግድህ 😎
subscribe
ደን ማልስ እጠብቃለው ሀይልዬ ዬት ጠፋ
የኔየ እብዶች ስወዳችሁ😂😂😂😂😂❤❤
ቤዚና ዳኔ ፍቅረኛሞች ሳይሆኑ አይቀሩም🤔
እኔም እያልኩኝ ነው 🙄 ግን ከፅጌ ጋር ቢሆኑ ደስ ይለኛል
ዳኒ ፅጌ ስወዳችሁ👌
thanks subscribe
ፅጌ ፕራንክሽ ያስጠላል ሌላ ቆጆ ቆንጆ ስራ ስሪ በናትሽ ከስተትሽ ተማሪ ቢያንስ የባለፈው ችግር አያስተምርሽም
ጽጌ ወይኔ ገደለሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
ዳኒ ምላሹን እንጠብቃለን 🥰ግን እዳትጣሉ🙄🤣
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየየየየየ
@@lloveethiopa7130 አድረጌሻለሁ በርች ዉደ🥰
ወይኔ ሁማን ሄርሸ ደብቂው እዳይቆርጥብሸ እንደ በለፈው ሰወዳቹ ይመቻቹ 😍😍😍
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየየየየየ
ቤተስብእንሁንውዴዋ
@@lloveethiopa7130 ቤተስብእንሁንውዴዋ
ዳኒ ለምን ግን ቤዛን እና ማርቲን ለብቻቸው prank አታደርጓቸውም
ሰላማቹሁ ይብዛ ዳን ብድርህን መልስ "
አራ ውዶቼ ሀይልዬ ዬት ጠለቹት
Min hasebachu new guys...yhone nager rasechalew bilo bimetabchu ....min thonu nber ??? Eeee...esun neber meyt yflkutgni....tsige endet nesh wudoch.mmm
መኪናውን አቅፌ ልውሰደው ተመቸኝ ! እሷ ግን ምን ታድርግ አብራክ ናት
ዳንየ እንደበቫለፈው የሚያጣላ ፕራክ እንዳታደርግ
እባካችሁ በሚጎዳ ነገር ፕራክ አትደራረጎ
በጣም ነው መዎዳቹህ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ማር
@@aysakoyoutube አሸ 🥰
ኑ ቤተሠብ እንሁን ውዶች እመልሳለሁ
ቤተስብእንሁንውዴዋበቅንነት
@@aysakoyoutube ቤተስብእንሁንበቅንነት
ደስ ትላላችሁ ፅጌ ምላሹን ቻይው 😂😂
Demrang ❤️🙏🇪🇹😭
ዳንዬ ምርጥ የመልስ ምት እጠብቃለሁ ከነ አሽቃባጮቿ
ቤተስብእንሁን ውዴዋ
ውይ እንዴት እንደ ምወዳቹኮ ግን ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ Please
danii aayizoki bideri be biderii newu 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰stige tezagajibeti bedenbi eshi abeti siwedachu 🥰🥰🥰🥰💖💖❤❤❤❤😍💝
ግን የዳኒን ምላሽ ሳስበው ያማል ፅግሽዬ ምነው አላርምሽ አለ ቻይው እንግዲህ
Nge wey kibe yekbashal wey tsegureshn yekortleshal😂😂😂
Uffff stamru yimechachu atshegnutm wey😂😂😂
እናተ ጣጣቴዎች ለዳኒ ምላሽ ለመቋቋም በደንብ ብሉ❤
አይ ዳኒ ይሰሩልሀል በቃ😂😂😂
ኤር የምያስተምር ፕራንክ ስሩ ብሽቆች እየሆናቹ ነው
ፐፐፐፐፐ ፅጌ ሰራሽለት ምላሹ ግን ከባድ ነው የመልስ ምት እንጠብቃለን ዳን
ሀይሌ ግን የት ሂዶ ነዉ
አጎል ናቺሁ በግ ሁላ እደዚህ አይነት ፕራክ አለ እደ ደነዞቺ
Bexamii dasii tilalachu ❤❤❤❤
ናፈቃችሁኝ ዳኒ እና ፅጌ
አረ ተው ፍቅራራችሁን አታበላሹ ሚስኪን ሲያሳዝን😂😂😂😂
Gn Adera Besemay Be Meder Kebalefew Mud Endategebu Adera
የምሠሩት ፕራክ አንዱም አያምር
ዳኒ አትጃጃል prank እወቅ ስንት ዩቱበሮች prank ይደራረጋሉ በቃ
ፕራንክ ይቅርባቹ 😁😁
Ykr bashu
እንኳን ደና መጣችሁ ማርትየ መጣሺ
beziyee yene konjo swedshhhh❤❤
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹
ደሞ ጀመራችሁት የእቃ እቃ ጨዋታ
ሁል ጊዜ ፕራንክ ከምድር አንድ ጊዜ ሌላ ነገር ምለመስራት ሞክሩ የሚያጣላቹን ፕራንክ ለምን ትሰራላቹ
Ere derama tewuna
Prank siru
Wawawaww yene wedochiii desi seli dani zare serulh❤❤❤❤❤❤
እግዚዮ የዚ መልስ ፅግዬ ወዮልሽ
ዳኒየ ብድርህ መመለስ አለብህ
ሰትምሩ ዉዶችዬ✝️💘
ቲጅዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@@aysakoyoutube
ነይ እንደማመር ውድ እመልሳለሁ
@@aysakoyoutube እሺ ዉዴ❤
@@engdaget12 በቅንነት እንደማመ ዉዷ
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
ዳኒ የመጨረሻ ግትር ሰው አንተ ፕራንክ ስታረግ እንዲሳቀቅልህ ሌላሰው ፕራንክ ሲያረግህ ትቆጣለህ
አይ ኮሚቶች እራሳቹሁ እያበረታታቹሁ ቡኋላ ደሞ እዴት እደዚህ ታረጋላቹሁ ምናምን እያላቹሁ ትጫጫላቹሁ እኛ ባንገድፍቹው እደዚህ አይነት ነገር አይደግሙትም ነበር
ቢቀርባችሁ ይሻላል የሂ ፕራክ
subscribe
ፅግዬ እውነት እሄቀልዳቹ ኣያምርም
prank bekerbachew ehalachewal ende balefew endatehonu
gen ewedachuhalew
Jemerachu perakachun yamral qexilu🥰🥰🥰
Yelele new danii mirt pirnk Madreg alebi😳
ዳኒ ይሄማ የሆነ መልስ ከሌለው ይደብራል
ፍቅር ያብዛላችሁ
ወየው ተንኮል ፅጌ ውይ
መልሡን ቻይዉ አች ቀበጥ እዳታለቃቅሽ😂😂😂😂
subscribe
Ke Dani ye melitesmeti yasifeligali..!!!
11ደቂቃ 38ሰከንድላይ ካሜራውን በትክክል አይታል ኤጭ ፕራክ
ሂማን ሄሯስ ስንት ነው
ፊልም ትሰሩብናላችሁ
እምትጣሉ ከሆነ ፕራክ አትደራረጉ
ቤዛ እና ዳኒ ታምራላችሁ