Ethiopia: ኢቢኤስ ከባድ መርዶ ገጠመው ፣ ሀናን ሊከስ ነው ፣ ማህተቤን አላወልቅም ዘመቻ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 185

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 года назад +27

    እቃውማለሁ ሰብስክራይብም አንስቻለሁ ከኢቢኢስ ውድ የተዋህዶ ልጅ ድምፅ አሰሙ

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад

      ትክክል እንየም ኣንስቻልሆ

    • @mearaaalmmrr1141
      @mearaaalmmrr1141 3 года назад

      ብሎክብሎክ

    • @habtamudemssie1422
      @habtamudemssie1422 3 года назад

      ሀናን የተቃወማችሁ ሁሉ ከዚህ በፊት በሌላ ጋዜጠኛ ላይ የተደረገውን አልሰማንም ለማለት ነው?
      ሀኒቾ በርቺ ይህ የሰይጣን ሀሳብ በኛ ላይ አይሰረራም፡፡

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 3 года назад +16

    አይደለም ሀገራችን በባእድ ሀገር እንኳ ሃይማኖታችን ተከብሮ እዬኖርን በሃገራችን ተደፍረናል

  • @alijemali6544
    @alijemali6544 3 года назад +17

    ALL People we must fight together for religion ...insha allah

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 года назад +7

    መስቀል ኃይላችን ነው ፤ ኃይላችን መስቀል ነው ፤
    የሚያፀናን መስቀል ነው ፤ መስቀል ቤዛችን ነው ፤
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ፤
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን!
    ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም።
    ከክርስቶስ መስቀል ፍቅር ማንም አይለየንም
    የኃያሎች ኃያል የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አምላካችን የዓለም ኩሉ መድኃኒት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ
    መስቀሉ ይጠብቀን !!! አሜን !!!
    እመ አምልካ እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከትውልድ እስከ ትውልድ ለዘላለሙ አፅንታ ትጠብቀን !!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 3 года назад +18

    የተዋህዶ ልጆች ከሃና ጎን ልንቆም ይገባል እነኝህ ከሃድ ሰይጣኖች

  • @mayrammad329
    @mayrammad329 3 года назад +12

    ሀንየ የኔ ቆንጆ የኛ ፍልቅልቅ አይዞሽ እኛ በአርብ ሀገር አድርገን ነው የምንሰራው እንኳን በሀገራችን ይህን ጣቢያ መቃወም ያለበት ሁሉም የኦርቶዶክስ አመኛ ተከታይ በሙሉ ነው

    • @samerahabitt6556
      @samerahabitt6556 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 года назад +27

    ebs የተዋህዶ ጥላአት ነው እኛ የኦርቶዶክስ አማኝ ebs የሚባልን ጣቢያ ማየት የለብንም ሀናዬ አይዞሺ ጀግናዬ ንቁ የተዋህዶ ልጆች። እኛ በአረብ ሀገር ማህተብ አድሪገን እየስራን ስው እንዴት ባገሩ ማህተብ ፍቱ ይባላልን በእምነት ቀልድ የለም ።

    • @kahdijaabdu9635
      @kahdijaabdu9635 3 года назад

      ሲጀመር አላወልቅም ብትልስ ሥንቱ ሙስልም ነው ከትምህርቱ ገበታ የተፈናቀሉት ምክኒያቱም ሂጃብ አላወልቅም ብለው

    • @abelbewenet980
      @abelbewenet980 3 года назад

      Betekekel beleshal ehite

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад

      ትክክል እህት

    • @eyoabaddisu9526
      @eyoabaddisu9526 3 года назад

      turinafa

  • @ቋንቋየነሽድንግል-ዸ7ጸ
    @ቋንቋየነሽድንግል-ዸ7ጸ 3 года назад +11

    ሀኒየ ከጎንሽ የድንግል ልጅ ይቁምልሽ የኔ ቆንጆ

  • @habtamudegeneh6744
    @habtamudegeneh6744 3 года назад +5

    ተደጋገመ ለምን? ሚዲያዉ የማን ነዉ? ለምን ተደጋገመ

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    EBC መወገዝ አለበት ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሀኒ ብቻ አይደለችም የተቃወመች ሰላም እና ሌሎች አርቲስቶች ተናግረዋል ማህተብ ህይወት ነው ማህተብ መለያችን ነው መስቀሉ ቤዛችን ነው ዳውን ዳውን ዳውን ዳውን ዳውን ዳውን EBC ዳውን ሀኒኒኒ ምንም ድክመት የለባትም ጀግና ናት ጀግና

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 года назад +1

    ሃና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @hanasamuel9336
    @hanasamuel9336 3 года назад

    Bizu program ebs lay sereta yelem ende?mejemeriya aleseram malet techel neber.

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 года назад +3

    ኢቢኤስ. ፀረ. ማህተብ. ስለዚህ. የተዋህዶ. ልጆች. ብሎክ. አድርጓቸዉ. አትመልከቱ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 года назад +11

    በአንድ በኩል ሃና ጥፋት ስርተሻል ያኔ ነበር ድምፅሽን ማስማት የነበረብሽ ጋደኞችሽ የወጡ ጊዜ አሁን ዘግየሽ በእርግጥ በማህተባችን አንደራድፕርም ከተወራ እኮ ቆየ ጥፋት ነው ግን እንውፕድሻለን !!!

  • @meriammeriam2621
    @meriammeriam2621 3 года назад

    ትክክል

  • @mesfink5881
    @mesfink5881 3 года назад +5

    ሚሊዮኖች ኦርቶዶክሳውያን ከሀና ጎን እንቆማለን!!ኢቢኤስ ከሚዲያ ተቋምን እስከወዲያኛው እንዲዘጋ ማድረግ ነው!!!!ጥፍቱ ከኛ ኦርቶዶክስያዋኑ ነው!!!ከዛሬ ጀምሮ ኦርቶዶክስያውያን ኢቢኤስን ላለማዬት መወሰን አለብን!!!!!!!

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +7

    ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..

    • @samuellove9096
      @samuellove9096 3 года назад +1

      ማነች ደግሞ አርሴማ ልታብራሪልኝ ትችያለሽ ?

    • @emebetgodana8486
      @emebetgodana8486 3 года назад

      Who is Arsema?

    • @mametohem7990
      @mametohem7990 3 года назад

      ኦርቶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 3 года назад +8

    እኔ ያልገባኝ ሙሰሊም ክርሰቲያኑን ይጠላሉ ወይም ሂጃብ &ማህተብ አያሰለብሱም አሉ እሺ እነሱ ሀይማኖታቸው ምድነው

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 3 года назад +10

    ለምን እስከዛሬ ዝም ብላ ሰራች ውላቸው ላይ ተፅፏል ግን አላነበብኩም አለች ስለዚህ እሷም ጋር ጥፍት አለ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +5

    EBS lost Rakeb now Hanna ... specially Rakeb she’s talented

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 года назад +2

    ስለዚህ ይህ ጣቢያ 666ነው ማለት ነው ወይ በመተትነው የሚሰሩት ማለትነው

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 3 года назад +1

    hulum Sew Yefelegewn Mamlek Mebt Alew Gin Hana Betam Ydebral Eskezare Yet Hedesh New Berassh Mknyat Stbareri Wede Mesqel Mtazori

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +7

    መሀተቤን አልበጥስምም እንኳን ኢትዮጵያ አርብሀግርም አልብጥስ ኢብኤስ666ሰይጣኖች👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +4

    የebs,☹️, ባለቤቶች መናፍቅ ናቸው ማለት ነው 😠😠😠ምክንያቱም መስቀል ሲያይ ሚደነብር መናፍቅ ነው አበቃ 🤐🤐🤮🤮🤮🤮

  • @tagistybahrain3460
    @tagistybahrain3460 3 года назад

    በነገርችን ላይ የዛሬ ስታመት በይቢየስ መዝሙር ይለቀቅነበር ተዛ ተቆረጠ የቤጤ መዝሙር መለቀቅ ጀመረ ያኔየ ነገር ጠፋ ግን ማን ኛውም ሰው አልተናገረም ግን እንኛ አልገባንም አይደል ግን አሁንም አረፈ ደም። ድንግል ማርያም አለችልን ተነልጆ 🙏💒💒💒በያለንበት አግዛቢሄ ይጠብቀን በያለንበት 🙏👍🇪🇹

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 года назад +4

    ሆሆይ መሪዬ ያለው ነገር አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ጉዳይ የአገር ጉዳይ ያደርገዋል ።ሲጀመር ጣቢያው መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢ ነው የምትሉት ፕሮቴስታንት ነው ለማለት ያስመስላል ። በምንም ተአምር የዳንኪራ ጣቢያ ፕሮቴስታንትን አይወክልም። ማንም እየተነሳ ግን የግል ጉዳዩን ሃይማኖታዊ እና ፖለቲካዊ ማድረግ ደስ አይልም።

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 3 года назад

      Protest አይደሉም ኦርቶዶክስ ናቸው ሀና ስትናገር አልሰማሽም

    • @ephrataabate8862
      @ephrataabate8862 3 года назад

      @@አዳማናዝሬትአዳማ እሷ ስትናገር አልሰማሁም ግን አቤል ቲዩብ ስሰማ ኦርቶዶክስ እምነትን የሚቃወሙ መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎች እንደሆኑ ነው የሚገልጸው ለዚያ ነው። ደግሞ የግል ጉዳይ በግል ነው የሚያልቀው እንጂ የአንድ ሰው ጉዳይ የአገር ጉዳይ የብሔር ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ የሚያረጉት ነገር ለምን ሕዝብ በሰላም አደረ በየምክንያቱ አልተጋጨም አልተደባደበም ይመስላል። ሲጀመር በአደባባይ የምታወራው ነውር ሃይማኖቷ ፈቅዶላት ነው???

  • @dembeleshtefera3372
    @dembeleshtefera3372 3 года назад +3

    አረ ምን አይነት 666 ዘመን ነው መንም ሰው በሐይማኖትነ በአገሬ ከመጠማ አልደረደርም

  • @abakidanemariamabebe5886
    @abakidanemariamabebe5886 3 года назад

    ልጃችን እንደምን አለሽ እነዚህንማ ቤተክርስቲያንማ በህግ ልትጠይቃቸው ይገባል በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔም በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 года назад

    Bezu file layem yehun fotowochu lay mehayem satadreg yetnezachew ale

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 3 года назад +6

    የሆነ ችግር ሲፈጠር እምነትንና ብሄር መደበቂያ መቆም አለበት ለምን ከፊት አላወልቅም አላለችም መሰቀሎን በጥሳ ሶሰት አመት ለምን ሰራች? ????

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 3 года назад +1

    ለመሆኑ የትኛው ሀይማኖት ነው ከመተኛትሽ በፊት ምን ትሰርያለሽ ሌሎችንም ትጥያቄዎች ስትጠይቅ የነበረች አሁን ሀይማኖቴ መስቀሌ ይሉናል ምን ማለት ነው

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet980 3 года назад +1

    Ebsn feredun Legziabher setenal beka😭😭😭

  • @yaznarozina1296
    @yaznarozina1296 3 года назад

    እወግዜወማርነክርስቶስ

  • @ibrahimnuri3840
    @ibrahimnuri3840 3 года назад +1

    እስከ ዛሬ ምን አቆያት

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +2

    ትክክል መከሰስ አለባቸው ማተብሽን አውልቁ ማለት በፍጹም አይችሉም ጌታ ያድክማቸው እጅ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @blackstone07
    @blackstone07 3 года назад

    በሃይማኖትና በብሄር አትምጡ ዋጋ ያስከፍላልና። አገራችን የሚያስፈልጋት ችሎታና ዕውቀት እንጂ ብሔርና ሃይማኖት መሆን የለበትም። "አገር የጋራችን ነው ሐይማኖት ግን የግል ነው"።

  • @martaalemayehu7605
    @martaalemayehu7605 2 года назад

    ይዘጋ፡ሌሎቹም፡ተዘግተዋል

  • @sirmolokoto9972
    @sirmolokoto9972 3 года назад +4

    ከኢቢኤስ እንታቀብ - boycott EBS TV & their sponsors

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 3 года назад +4

    Matab❤️

  • @burtukanasffa8249
    @burtukanasffa8249 3 года назад

    መጀመርያ ጥፍቱ የሳ ነው ምክንያቱም እምነታ የምትወድ ቢሆን ስትቀጠር ፈርማ የገባችበት ነው የራሳን ሂዎታን ካመቻቸች በሀላ መቀባጠር ጥሩ አይደለም ስራ እስኬጀምሩ ይስገበገባሉ በሀላ የሰሩት ስራ ጥሩ እዳልሆነ ሳቅ የራሳቸውን ሀጥያት ሌላ ላይ ይለጥፍሉ

    • @mafibirhane408
      @mafibirhane408 3 года назад

      Alatefahum alalechem awo atefchalwe lemen beye meteyke nebrbgn alch selzi beka begebat giza tenagralch yekertam teyekalch selzi eswan meweks tekem yelewem

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 3 года назад

    Yet nebersh lebelat? Kemegemeriyaw sitiketer yemahteb mawlek teyake seteyek neber enji menenetuwan masawek ......Ahun alfolatena tawaki eskemtehon lemn tebekech ? Yehe yene teyake nw? Be Arb ager mahtebachnen ankeyerm bemaletachew nw eko yetaredut. Ya nw lene fistumnt.

  • @semira7536
    @semira7536 3 года назад

    እኔምለዉ ሴት ይቱ እሥከባቴ ዲረሰ አዴልንዴ እመት ገለጠዉ ነዉይህ ይፈቀዳል

  • @ሄለንከበደተስፋዪ
    @ሄለንከበደተስፋዪ 3 года назад +1

    በትክክክል ምንም ቁጣ የለውም

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 года назад

    ባይጀምሩት ጥሩ ነው ከጀመሩት ደግሞ ሁሉም ሰራተኛ የዚህ አካል በመሆን በአንድ መቆም ያስፈልገዋል!!!

  • @williamwendiye573
    @williamwendiye573 3 года назад

    እኔ ጴጢ ነኝ ግን የመጣውት ከኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ነው ግን ስትነካ አልወድም ኢቢኤስ የ666 ተከታይ እደሆነ ካወኩኝ ቆይቻአለው መከታተልም ከተውኩ ሰነባብቻአለው ማውገዝ አለብን ይህንን ጣቢያ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад

    ኢቢኤስ የሃይማኖት ማስታወቂያ ይሰራል አንዴ?ሲቀጥል መስቀል መነቀስ ሲቀጥልም ከተለያየ ቁስ ተሰርተቶ መደረግ መቼ ፣እንዴት፣በማን፣ለምን እና ዬት?የሚለውን የኦርቶዶክስ ቤ|ክ ታውቃለች ለማወቅ የሚፈልግ መጠየቅ የከለከለው የለም።

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад +3

    ማን አስገድዶ አስወለቃት ?

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +6

    እኛ ነን ኢቢኤስን እምከሰዉ እነዚህ666ናቸዉ

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 года назад

    በጣም የሚያሳዝን የሚያም ነው ኦርቶዶክስንና እስልምናን ከጠሉ ምን ማለት ነው?? ???? እህታችን እናቴ እመቤቴ እመብርሐን ትጠብቅሽ ከጎንሽ ትሁን አረ ጉድለቶች

  • @fekadudixious5122
    @fekadudixious5122 3 года назад +1

    ፈታዎች ችመቹናላችሁ በጣም አንዱን ስንጨርስ አንዱ ይመጣል ምን እንደሚሻል እግዚአብሔር ይወቀው አሁን ደሞ ማሀተብን ሠበብ ተደርጎ ሌላ ነገር ሁሉም ማስተዋል አቃተን ብናስተውል መልካም ነገር ነው ሁላችንም በያለንበት አንፀልይ!!!

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 3 года назад

    ይሄ የሃና ጉዳይ አይደልም ይሄ የሃይማኖት ነጻነት ጉዳይ ነዉ በኢትዮጵያ ውስጥ.

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 3 года назад

    This is weird accusation Don't make it public.Let her handle by herself.

  • @adhen1234
    @adhen1234 3 года назад

    እንኳን በአጋ ለይ ቃሪቶ በስደት ለይም መአታብ አውልቁ አልታበ ላም ሰይጣንንንንን

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 3 года назад

    እውነት ሃና ሐይማኖቷን ወዳ ነው በማህተም ውዝግብ ምታነሳው ሃና በጣም ገና መታወቅ ምትፈልግበትን መንገድ ላይ ነች አንዴ አማራነትን በማራገብ እራሷን የአማራ ጠበቃ በማስመሰል አንዴ በማህተብ ሰበብ እራሷን እንደ ተራራ ለማግዘፍ ጥረት ላይ ነች

  • @እንቁምለእውነት
    @እንቁምለእውነት 3 года назад +2

    ሀናን ተቃዋሚ መናፍቅ ነው መቸም ኦርቶዶክስ መሀተብ አይበጥስም

  • @mearaaalmmrr1141
    @mearaaalmmrr1141 3 года назад

    ኢቤስን አለማየት ብሎክ እንደገና እንዲወገድ ማድረግ ነው መከሰስ አለበት

  • @kedstkedst4685
    @kedstkedst4685 3 года назад +1

    ሀናን የሚነቅፈ መናፈቅ ብቻ ነው ይክሰሳት እስኪ እናያለን

  • @dembeleshtefera3372
    @dembeleshtefera3372 3 года назад +1

    እኔጋ እንዘ አይነት ነገር ብመጠ አናቱነ ምለው።

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад

    የትኛው፣ፕሮግራሙ፣ነው፣የኢቢኤስ፣?እንደውም፣የሐና፣ፕሮግራም፣ብዙዎቹን፣ያስተዋወቀና፣ያሳተፈ፣በባል፣በሚስት፣ወይም፣ፍቅረኛ፣ግልፅነትና፣ማናበብን፣ያስተማረ፣ወጣ፣ያለ፣ፕሮግራም፣ማለት፣ይቻላል፣እረ፣ለመሆኑ፣እነሱ፣በሰው፣ዘፈንከሚያላዝኑት፣ይብሳልን?🙅፣እረ፣ኢቢኤሶች፣መቼም፣አገራችን፣ውስጥ፣ብዙ፣ቻናሎ፣ፖስቱ፣፣

  • @kokoekokoed532
    @kokoekokoed532 3 года назад

    መብቷ፡ነዉ፡መሀትብ፡ለምን፡ይወለቃል፡ስራ፡ስራ፡ነዉ፡እምነቱም፡እምነት፡ነዉ፡እኛ፡በመሀተባችን፡ነዉ፡ሀረብ፡ሀገር፡ይምንስራዉ፡እነሱ፡የኦክቱዶክስን፡ጥላቻ፡ያመላክታል

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 3 года назад +4

    በ EBS የሚተዋወቁ ሸቀጦችን አለመግዛት በሚተዋወቁ አገልግሎቶችም ያለመጠቀም አድማ መጀመር አለበት። BOYCOTT ON EBS!!

  • @ሄለንከበደተስፋዪ
    @ሄለንከበደተስፋዪ 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    Ebs ይህንን ያደርጋል ብሎ ለማለት ይከብዳል። ሌላ ሸብር ለማምጣት እጂ። እረ ወገን እናሰተውል ለሀገራችን ሰላም እንትጋ።

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +5

    ከሚገባ በላይ አስመሰይ ናት ከ 3 በላይ ስሰራ ብር ስትሰበስብ ማተቧ አልታያትም ዛሬ ቻናሏ ለማሳደግ በህዝብ ስስ ጎን አጥንታ በሀይማኖት መጣች ምናልባት ቻናሏ ቢዘጋ ነገ በዘረኝነት አለመምጣታ በምን እርግጠና ነን ስለማተቧ ከሆነ የለቀቀችው ከጅምሩ ነበር ዛሬ ምን ታያት

    • @h.j8360
      @h.j8360 3 года назад

      ድረድግ ያበናና እጅ ነከሰችም

    • @አልሚወለየዋ
      @አልሚወለየዋ 3 года назад

      🤐🤐

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад

      @@h.j8360 ቀላል በጣም እወዳት ነበር ግን በሰው ስስ ጎን ገብታ መበልጸግ መፈለጓ በጣም ያሳፍራል ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል የሚወዳት መሰረት መብራቴ አለች በብዙ ሲያሸማቅቃት ለማተቧ ስትል የምትኖር የኦርቶዶክስ ተምሳሌት መሰረት መብራቴ ከሳ ውጭ አርቲስቶች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው

  • @konju283
    @konju283 3 года назад +5

    ልብስሽንም አስታከይ ግርስትነ ማስቃል ባቻ አይዴለም።

  • @melakunebse4299
    @melakunebse4299 3 года назад

    EBS እንደ ሚኪ ነው ሚኩ የሚባለው አይነት ጡዘታም ነው ማየት ነው የሚፈለገው ያውም ግለሰቦችን መብት የሚደፈር አደናቂዎ አልነበርኩም ግን ጀግና ነች

  • @ahmednurhusseinsalim2593
    @ahmednurhusseinsalim2593 3 года назад

    La 1 artist bilo

  • @richardstachura9697
    @richardstachura9697 3 года назад

    አትርሱ በህዝብ ነው መስኮት ላይ ያላችሁት።

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад +1

    በተሰደድንበት፣አገር፣እንኳ፣በመሐተብ፣ስራ፣ልቀቁ፣የለም

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад

    👹ebs👹ebs👹👎👎👎 ውሾች
    ሀኒ እንወድሻለን ❤❤❤ምንም ድክመት የላትም
    አታሽቃብጡ ደግ አረገች አረ ማንም ይቀበላትም

  • @richardstachura9697
    @richardstachura9697 3 года назад

    እንዲህ ነው ድፍረት፡ ከዃላ የመጣ አይን አወጣ፡ የማይነካ አትንኩ መስቀል ሀይላችን ነው ፡ማህተቡንም አድርጋችሁ አድጋችዃል ፡ዛሬ ብትለወጡም ፡ ቆም ብላችሁ አስቡ።

  • @dembeleshtefera3372
    @dembeleshtefera3372 3 года назад

    መንም ሰው የወደደውን እምነት መከተል ይፈቀደል ለሙስልሞች ገነ የእምነት ነገር አልጋበም

  • @kulubitube2931
    @kulubitube2931 3 года назад

    Ke Hana gon komen enmugetewalen Mahteben albetsm

  • @abdulahimobil4364
    @abdulahimobil4364 3 года назад

    Fate daily star of news Ethiopia

  • @helenhailu5169
    @helenhailu5169 3 года назад

    ምን ይከሳታል ከአይማኖቷ ስላልበለጠ ለቃለች አከተመ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад

    ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪ ከሆኑ ሊነኩን ተጭነዉ ሰብሰክራይብ ያድርጉ የጠቀማሉ

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 3 года назад

    ሙስሊሙን በመበደር ከጀርባ ሲወፍሩን በቃ ብትሉ ኖሮ ዛሬ እናተም ከጀርባ ባላለቀሳችሁ ነበር።
    ይሄው ነው አድ በሽታ ሲኖር ለሁሉም አስጊ ነውና በጋራ ልንቆም ይገባል።
    ስለ እምነቱ ምንም ማለት ባልችልም ሰው በመሆኗ ብቻ የማንንም እምነት ማንም ሊገፋ ወይም ሊቃወም አይገባም።

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 года назад

    "Seifu Fantahun" new yekerew esum tureta leweta new eyale new,,,,, keza no more EBS,,,, Down Down Down EBS

  • @rabiyakalide4401
    @rabiyakalide4401 3 года назад

    Betame yemigeremewe begede ayideleme serawene yemeteseriwe be hayimanoteshe.kemeta mejemeriyawenu serawene melekeke

  • @2love640
    @2love640 3 года назад

    Weshetuan nw tetalta nw eche durye demoz Anchmrem belwat nw

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 3 года назад +1

    ለዚህ ነዉ ለካ እስላም ሴቶች ህጃብ ሰለማረጉ ስራን እማይቆጥሩኣቸዉ ።?????

    • @mahi8620
      @mahi8620 3 года назад

      ምንድነው ኮሜንትሽ የሚለው ? አትቸኩይ

    • @ngstitesfay4679
      @ngstitesfay4679 3 года назад

      @@mahi8620 emlew ma meskel kalfelekdu 👉hjab emargum seratenam ayk8trum malet new

  • @zahraslife3410
    @zahraslife3410 3 года назад

    ሀኒይማማይ

  • @melakneshadmassu1427
    @melakneshadmassu1427 3 года назад

    Tewou Tewou yalew problem yebekanal Lella chiger degemo endatametu

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan70 3 года назад

    ታዋቂ ያሜሪካ ሚድያዎች እንኳን ማተብ አላስወለቁም ebs ሲከለክል ልብ ማለት አለብን ለምን ባሁኑ ሰአት መከልከል አስፈለገ እስከዛሬ ለምንስ ዝም አለ ይሄነገር የግብፅ ሴራ መሆኑ አትጠራጠሩ

  • @mekonnenhaile4484
    @mekonnenhaile4484 3 года назад

    ኢቢኤስ ባለማህተቦችንና ባለሂጃቦችን ፊትለፊት ማሳየት ካላሳየን መቼም አናምነውም።

  • @ትእግስት-ሸ7ጘ
    @ትእግስት-ሸ7ጘ 3 года назад

    እንዴት ናችሁ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ebsቢጠፍ እኔ እመኛለሁ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +1

    ወደ ችናሌ ጎራ በማለት አስተማሪና አነቃቂ የስኬት ቪድዮችን ይመልከቱ

  • @RadzoI
    @RadzoI 3 года назад

    የኢቤስ ባለቤት ክርስቲያን ቢሆኑም በሴጣን ይሆናል እምነታቸው በቃ ማህተቦ እየተዋጋቸው ነው የዚህ አይነቱ ሰው የሚጠፋበት ዘመን ነው

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 3 года назад

    ትክካ ሀና መክሰስ አለባት፣ የሀይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ ሆን ብላ የፈጠረችው ነው። እውነት የሀይማኖት አክባሪ ከሆነች ጸጉሯን አጨብርራ በየብዙሀን መገናኛ ህዝብ ለማጋጨት ከምትሰራ ለሀገር ለህዝብ አንድነት አጋጣሚው በነበራት ጊዜ አንድ ቃል ተናግራ አታውቅም። ጌታን ማታለል አይቻልም ሰውን ትችላለች ያውም ለጊዜው። በየጭፈራ ቤቱ ደረቷን ገልብጣ ስትታይ የትኛው ሀይማኖት ነው ያንን የሚፈቅደው፣ ምንአልባት ሀና የምትከተለው በእምነት ሳይሆን ህዝብን ለማፋጀት የተጠቀመችበት ማተብ ይሆናል። የበሬ ማሰሪያ የሚያክል ማተብ ብታስር አምላክ የልብ ንጽህናን መልካም ነገርን ከሷ ማተብ በላይ የሚመለከት አምላክ ስለሆነ። ሀና ሰከን በይ፣

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ሲጀመር አቅራቢ እና አዘጋጅ የተለያዪ ናቸው ጥያቄውን ሀና አይደለችም የምታዘጋጀው እሷ አቅራቢ ናት የራሳቸውን ድክመት ለመሸፈን ከልሆነ በቀር ሀና ምንም ስህተት የለባትም

  • @calebgeta8277
    @calebgeta8277 3 года назад

    Boycott EBS

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 года назад +5

    ምቀኛ ህዝብ የሷን ዩቱብ ለመሸቀል ሌላውን ገለን አረ ጎበዝ የራሳችንን ስራ እንስራ ሌላውን በመጣል ላይ የራስን እንጀራ መስራት አረ ምቀኝነት

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 года назад

    ኦ አንተም አጎረሱህ አፈር ብላና ሃናንን መቃውም አትችልም

  • @miminegnmiratyebazaligni3978
    @miminegnmiratyebazaligni3978 3 года назад +1

    መታቡን በልቦዋ ተትም በአንገቶዋ መንጠልጠል ምን የደርገል ???????????????????

  • @selameselame234
    @selameselame234 3 года назад

    እሰከዛሬ ዝም ብለሽ እንደ ጋደኞችሽ ሳትቆርጪ ዛሬ ቀጣሪዎችሽ ሰራውን ሲያቆሙብሽ በሰጨኝ በሰጨኝ ያለው አይነት ሆነብኝ ለማንኛውም ዘገየሽ ይላል የድራማው ርዕስ ሥሙ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 3 года назад

    አርቲስቷ ሥራውን ስትጀምር ጀምሮ ማህተብ ማድረግ እንደማይፈቀድ ታውቅ ነበር። ጣቢያው ይህን መስፈርት ያስቀመጠበት ምክንያት የኦርቶዶክ ጥላቻ ነው ብሎ መደምደም አስቸጋሪ ነው። የሌላ ሐይማኖት ተከታዮች በእዚህ የቲቪ ጣቢያ የእነርሱን ሐይማኖት የሚያመለክት ምልክት ተጠቅመው ዝም ተብለዋል? እንደዛ ከሆነ አርቲስቷ ልክ ነች፣ ካልሆነ ግን፣ አርቲስት ሃና! እንዳከበርኩሽ እንዳትቀይቢኝ።

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan70 3 года назад

    ebs በግፅ ብር የተደገፈ ሚድያ መሆኑን አትዘንጉ መስራት ያሰበዉን የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር ነዉ

  • @mesaywolde6125
    @mesaywolde6125 3 года назад

    Boycott EBS they are dump. We knew she is outstanding 👏

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 3 года назад

    የተቃውሞ ሀሳቦቹ EBS እራሱ ያፃፋቸው ይመስሉኛል ያው ተንኮል ከጁንታው መውረሳቸው ነው

  • @rakcity7194
    @rakcity7194 3 года назад

    EBS ❌❌❌❌❌❌❌❌❌🚫