ሰበር - በአዲስ አበባ በርካታ አመራሮች ታሰሩ | ደብረፂዮን ወደ አዲስ አበባ | ነገ የሚጠበቁት ሰው Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 108

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Год назад +5

    ቻር ያሰማን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት ቤሄርተኝነት ራሃብ ከኢትዮጵያ ና ከህዝቦቹዋ ይጥፋ 💚💛❤🙏

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 Год назад +14

    አቤቱ ማርን ይሄ ሁሉ የመጣው በኛ ኀጢያት ነው
    አንተ ይቅር ባይ አባት ነህ😭😭😭😭

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ Год назад +19

    ፍትህ ካለች አዳነች አቤቤም መያዝ አለባት እሷም የሙስና ተቀባይ ናት

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Год назад

      ከንቲባ አዳኘች አበቤ ሰለገዙት አውቶቡስ ያን ያህል ብር የተበላውን ለምን ዘሉት የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ ብሎ የሰረቀ እነርሱ ብቻ ለምን ደስ ያለኝ አራዳ ክፍለ ከተማ ከሌብነት ለጊዜው በእሳቸው ግምገማ አልተጠቀሰም ምናልባት ቤተመንግስትና የብልፅግና ፖርቲ ጸቤት አቅራቢያቸው ሰለሚገኝ ይሆን?

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +12

    ከአሜሪካ ማር አትጠብቅ ፣ምናልባትም የተቀባባ እንጂ ለማንኛውም ፈጣሪ አምላካችን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ጠብቆ ሰላም ፍቅር አንድነት መተማመን መተሳሰብን ይስጠን አሜን፣አንድ ቤተከርስቲያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያሪክ ብቻ

  • @tiegisthailegebriel5451
    @tiegisthailegebriel5451 Год назад +2

    Addis abeba feleset bezetale adanech yewesedechewen eremeja ende Addis Ababa leje I respect

  • @nininini2867
    @nininini2867 Год назад +1

    በሰላም ነው አገራችን የሚመጡብን ይህ ሰውየውን አላምነውም ደሞ ምን ይዞልመጣብን ነው ጠርጥር ወገን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ

  • @tnukalamanuel
    @tnukalamanuel Год назад +9

    ሠላም ለአገራችን ሠላም ለእትዮጵያችን ሠላም ለእምነታችን

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 Год назад +2

    መቼም መልካም ነገር ይዞ አይመጣም ለሃገራችን ዋና ጠላታችን ምእራባ ናቸው ክፉውች

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ቸር አስማን እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም አድርግልን

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Год назад +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🙏እናመሰግናለን

  • @rbeq
    @rbeq Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛኝ

  • @fayamulugeta-cp1dk
    @fayamulugeta-cp1dk Год назад +2

    እግዚያብሄር የሚሰራውን ያውቃል

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +12

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Год назад

    እናመሰግናለን!

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Год назад

    የመንግሥትን ቃል ማስተጋባት ብቻ ሳይሆን የተነሱትን ባለስልጣናት ማንነት እና ምንነት ማወቁ አይከፋም፣ በሙስና ሰበብ ቦታ የመያዝ ሲስተም እንዳይሆን

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Год назад +2

    አይ አሜሪካ ምን ፈለገች ደሞ ልረዳ ነዉ እያለች እሷ በሚመቻት መንገድ ታካሂዳለች ለምኖ ለሚኖር ሀገር አማራጩ ነዉ

  • @maxahmad5291
    @maxahmad5291 Год назад +1

    Yes yiyseru

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye2080 Год назад

    በቃ አከተመልን።
    ተባብረው ኢቺን ሀገር ሊያወድሟት ነው።

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Год назад +18

    📌ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ❤በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤😍😍😍😍

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 Год назад

      አሚን እሺ😍😍

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Год назад +5

    እስቲል:እህትና:ወንድሞቼ:እንዳንዘናጋ:እሺ:ሁሉም:ኢትዬዽያዊ:አይናችን:ከቤተክርስታናችንና:ከአባቶቻችን:ትእዛዝ:ላይ:እንዳናነሳ::እሺ::ከእግዛቤሄር: ጋር:በመሆን:🇪🇹❤🙏🙏🙏

    • @samiasgelite9350
      @samiasgelite9350 Год назад

      እስካሁን ህገወጦቹ መውጣታቸውን ቤተክርስቲያን ማሳወቅ አለባት አለዚያ እንዳታምኑ

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube Год назад +1

    ወገኖች ሰላማችሁ ይብዛ 🙏ቤተሰብ ሁኑኝ እስኪ

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +1

    ለትውልድ ትውልድ እዳ እየጫንን እንሄዳለን
    ሶስተኛው የመደመረ ፍልስፍና

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Год назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን
    ዘረኝነትን ከሀገራችን ለማጥፋት መንግስት ወጥሮ መስራት አለበት ።
    በእርዳታ ስም በውስጣችን እየገባች የምትበጠብጠንን አሜሪካ አንደበቷን ይዝጋልን ተዋህዶ ኦርቶዶክስንም ሰላም እና ፍቅሩንም ይስጥልን ።🙏

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 Год назад

      ዘረኝነትን ከሀገራችን ለማጥፋት መንግስት ወጥሮ መስራት አለበት ።new yalkew?????

    • @bettygabriel6083
      @bettygabriel6083 Год назад

      አሜን

  • @tadeseasefa9481
    @tadeseasefa9481 Год назад +2

    Selam Le ethiopia

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +1

    ነፍሰ ገዳዮቹ እነ ደብረጺዮን አ.አ ሲዝናኑ ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በየቦታው እየተገደሉ ነው:

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Год назад

      እውነት ነው አሰተያየቱ መምጣታቸው አይገርመኝም ለአብዛኛዎቹ የአይን አባቶቻቸው ናቸው እኔ የምፈራው ሲገቡ ለእነዚህ እንግዶች መንገድ የዘጋ ይሆን ?

  • @mustefaabdlkadr2482
    @mustefaabdlkadr2482 Год назад +1

    Hana እውነትሽ ነው በትግራይ እና በኤርትራ ድንበር የሚሞተው የትግራይ ሕዝብ ለአንቺ ምንም አይመስልሽም

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Год назад +2

    የሙስና ወንጀል በባህሪው ውስብስብ ስለሆነ ሁሉም ሙሰኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ለማለት አይቻልም!!

  • @Tube-mt1mq
    @Tube-mt1mq Год назад +2

    አንቶነ ብሊንከን ምንም ይዞ አይመጣም ከጦር ጠማቂ አገር አሚሪካ ምንም እይጠበቅም።

  • @besttube1396
    @besttube1396 Год назад +2

    ፈጣረ ይመርምረዉ የሸፍጥ ፖለቲካን መለየት ከባድ ነዉ

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 Год назад +7

    አዳንች አብቤም መፈተሽ አለባት 😊

    • @user-gt4xf6ci9h
      @user-gt4xf6ci9h Год назад

      Yemen fetesa yasefelegle yehe 100%gelech new

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Год назад +1

    Abiy finally shows he is the same with Tplf.both are servant.

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 Год назад +2

    አዳነች አሸበረቀች እራሷ በቁጥጥር ስር መዋል አለባት

  • @ARSEMAENATE
    @ARSEMAENATE Год назад +2

    ብሊንከን ምን ይዞ ይመጣል ያው የታወቀ ነው ግጭት ነዋ

  • @djethio2564
    @djethio2564 Год назад +1

    Well come buck bro

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤🎉

  • @adanetewelde2176
    @adanetewelde2176 Год назад +1

    America America malet ayawatem tabelahna tbelahalech

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Год назад +1

    አይ የደሀ ልጆች ደቢረ ጺዮን አዲሰበ

  • @muluatsede2422
    @muluatsede2422 Год назад

    Ewunka Beselam Mata Wendime Abelo

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ

    አዳነችን የማታስሩዓት

  • @abrahamasomo7373
    @abrahamasomo7373 Год назад

    Well come

    • @ahmedadem3969
      @ahmedadem3969 Год назад

      አዳነች አበቤ ለፍርድ ትቅረብ

  • @kasechalemayew8919
    @kasechalemayew8919 Год назад +2

    አተን ልመንክ አዳነችን እኳን አላምናትም

  • @yinurbishaw1197
    @yinurbishaw1197 Год назад +2

    ሊበሉት ያሠቡትን አሞራ ጅግራ ይሉታል !!

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +9

    ኢትዮጰያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 😢

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Год назад +1

    በቃ ደብረ ፂዎን አልወጣም እንዳይል 😃😃

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +3

    መፈቅለ መንግስት ብሎ ፍራቻ ነው ወጣቱ ሸገር እንዳይገባ የተከለከለው 🤔🤔

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Год назад

    አዳነች ተብየውን መታሰር ወይም ከስልጣን መወገድ አለባት ይበቃል በቃንንንንንንን ምርር ነው ያለን

  • @abebatewabech9622
    @abebatewabech9622 Год назад

    አዳነች ነበረች መታሰር የነበረባት

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Год назад

    እንግዳይመጣል ብለው ነው ህጋዊያልሆኑትንጳጳሣ ለግዜው ያሥወጧቸው???በመንግሥት እየተደገፍ ሚንቀሣቀሡ መሆናቸውግርፅነው!!!

  • @iam4419
    @iam4419 Год назад +1

    ወንጀለኛው መንግውት ንፁሀንን ማሰሩን ያቁም

  • @nininini2867
    @nininini2867 Год назад

    አገራችንን ደሞ ለነጭ ሊሸጥብን እዳይሆን ይህ ብርን ስለሆነ የሚያመልከው እሱ ምንም ከማረግ ወደዋላ የሚል ሰው አደለም ጠርጥር ወገን

  • @nebah_media
    @nebah_media Год назад

    ተናግሬ ነበር መፈንቅለ መንግሥት ብሎ ከዚያ ማሰሩ እንደሚቀጥል... ከዚያስ❓

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Год назад

    Adanch abebem metaser alebat

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +1

    ደብረ ፄሆን አራት ኪሎ ከደረስክ በሃላ ዘራፍ ቤቴ ነው ብለህ አቧራ አስነሳ ብሊንከን ያግዘሃልልልል

  • @ethyop6412
    @ethyop6412 Год назад +1

    እዛ ሄደህ ካልሆነ እዚህ ሆነህ ከአሜሪካ ምንም አትጠብቅ... ከቻይና ጋር ያላቹን ግንኙነት አቁሙ እና ለወያኔ ስልጣን አካፍሉ አሸባሪን መደገፍ አናቆማለን ቢሉ ነው !!!

  • @lulamohammed1109
    @lulamohammed1109 Год назад

    7

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 Год назад

    👍🙏🙏🙏🙏👍🌹🌹💕❤️❤️👏👏☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍🙏

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Год назад

    ምድነው ያድስአበባህዝብ አዚምየጣለበት አዳነችን በስሩዋያሉትን ከአብይ ጀምሮ ሽመልስየሚባል ጉማሬፊት አሳቻቦታ እየተከታተላችሁ ድፍ የምን። ፉርሀትነው ሁለትሞትየለም በአልባሌ ነገር ከመሞት ታሪክሰርቶመሞት ይገባል

  • @samuelewnetu3700
    @samuelewnetu3700 Год назад

    ምን አይነት ቀልድ ነው ? ዋና ዋና ሌቦቹን በቦሌ እየሸኙ ምስኪን ከለላ የሌላቸውን ማሰር፡ ምናለ የወያኔ ቀልድ ቢቀር አዲስ ኮሜዲ ፈጥራችሁ እያሳሳቃችሁ ብትዘርፉን እንዲህ እያናደዳችሁን ከምትሰርቁን፡

  • @adanechtekle7636
    @adanechtekle7636 Год назад

    አልሠሜን ግባ በለው ሆነ ነገሩ ለሙስና መስፋፋት ዋናውን ሚና እየተጫወተች ያለችው ራሷ ሆና ሣለች ንፁህ ለመም ሠል ሕብረተሰቡን በእሥር የምታሠቃየው እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ቢዘገይም ይፈርዳል የሷን ነገር ለፈጣሪ መተው ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Год назад +1

    ወደ አዲስ አበባ ምን ቀርቶት ነው የሚመጣው ይህ ደነዝ መሀይም?

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Год назад

    አንት አቤል 1 ልጅ ብቻ ቆምክ ወይስ ደገምክ አራስ ጥሪ እንድልክ

  • @arayahelemariam5835
    @arayahelemariam5835 Год назад +1

    I am very happy to address my concerns about the situation in Addis Ababa, during Derg fascist administration, we all are against together. Now most of as living abroad with family members but I can't recite ethiopians from my heart. Hr6600 is the best way to get a better picture of peace in Ethiopia.

  • @ethiopiawolde7069
    @ethiopiawolde7069 Год назад +1

    አሂሂሂሂ ዶላር የዘረፍት በአይሮፖላን ትሳፍረዉ ሲወጡ ሄዱ ብሎ ሸኘቶ የቀበሌና ደላላን ያዝን ማለት ሼም አይደለም አዳነች

  • @darkemperor9928
    @darkemperor9928 Год назад

    SNIPER IS ON JOB???

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 Год назад

    Kekentibawa belay mussegna Ethiopia wust ale?

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 Год назад

    Erasua Adanech abebe metaser alebat....demo ahun delalochin alaseram little new

  • @realtube6031
    @realtube6031 Год назад +1

    abel አንተ ደንበኛ ቆርጦ ቀጥል ነህ በዉሽት የሚገኝ ገቢ መጨረሻዉ አያምርም ስለዚህ እባክህን እዉነትን አስቀድም

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 Год назад

    Abebech eraswa musegaa segetaa lebaa nat what hack

  • @mulukendemewoz6088
    @mulukendemewoz6088 Год назад

    ወ/ሮ አዳነች ቀዳሚ ሙሰኛ አርስዎ ስለሆኑ። የርስዎስ ጉዳይ 😂😂😂😂

  • @bettyabderas
    @bettyabderas Год назад

    ATEWASHE MEGNOTEHENE NEW YEMETEGELETSEWE OROMO AMAREGN AYEFELEGEME KEGNETE NEW!!!!!!!!!!

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      💊⚫👈
      Anchi Woyane Banda! Oromo aydeleshim! Sewun letagachi new! Denkoro Banda! Pleb!

    • @bettyabderas
      @bettyabderas Год назад

      @@elizabethhailesellasie1946 KKKKKKKKKKKK:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Год назад

    አይ አቤቤ ለአንች ሞጣን ይጣልብሽ አንች ሰው ታስሪያለሽ አንችንስ ማን ይሰርሽ ?ዋነኛዋ የሙስና ምንጭ አንች ነሽ የአውቶቢሶቹ ጉዳይስ እንዲው እኮ ይገርማል የአንች ንግግር ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሆነብን እኮ ።

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Год назад +2

    ውሸቷን ነው ያዝን የሞትለው መቼም የሚያየን ሰው የለም ብላ ነው ሲቀጥል ሌባው ማነው አንዷ እራሷ አደለች እንዴ ሌባዋ