🔴እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ🔴መጋቢት ፳፯በቅዳሴ ሰዓት የሚሰበክ ምስባክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 39

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል 💚💛❤

  • @messeltsige7040
    @messeltsige7040 4 месяца назад

    መልካም ፡ሊቀ ዲያቆናት
    እድመን ጥዕናን የሃብካ ፈጣሪ፡

  • @serkalemkabebe9720
    @serkalemkabebe9720 2 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምስባኩን ያለ ምንም ነገር ብታቀርበው

  • @helenlulseged6771
    @helenlulseged6771 Год назад +3

    Wendemae kiraru ayasegeleigehim demtsehi beki girum tebareke

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 года назад +7

    ለምስባክ የተስማማ እጅግ በጣም ጥሩ ድምጽ አለህ:: ምንም አጃቢ ክራር ወይም ሌላ መሣሪያ አያስፈልግህም:: ድምጽህን በሙሉው እንዳይሰማ ተፈታተነው:: ደግሞም ቅዳሴያችን የትኛውም ክፍሉ እጃቢ መሳሪያ አያስፈልገውም::
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

    • @bereketasmare3400
      @bereketasmare3400 6 месяцев назад

      @@zerihunsisay07 የት ነው እንደዛ የሚል ያለው ወንድም? ሰብሕዎ በጸናጽል፣ ሰብሕዎ በእንዚራ ፣ ሰብሕዎ በከበሮ ፣ አይደል እንዴ የሚለው? ትክክል ነው በቅዳሴ ሰዓት ምንም አይነት መሳሪያ መጠቀም አይቻል። (ዲ/ኑም ትክክል አይደለም ግን) መዝሙር ላይ ያለ መሳሪያ ቢደረግ ይመረጣል የሚል የለም !!! (ቅዳሴ ላይ ምንም አይነት መሳሪያ መጠቀም እንደማይችል ከነ ምክንያቱ (በቅርብ ልናገኘው ከምንችለው) በዲ/ን ብርሃን አድማስ የተሰጠው የቅዳሴ ትምህርት ላይ ይገኛል እሱን ማጣቀስ ነው። (ማኅበረ ጽዮን tube ላይ አለ ተከታታይ ነው ማንኛውም (አንድ) ክርስቲያን ሊያውቃቸው የሚገቡትን መሠረታዊ ነገሮችን በሙሉ ይዳስሳል። ተመልከቱት!!!)

  • @nati556
    @nati556 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን

  • @fikrukaseye9142
    @fikrukaseye9142 2 года назад +2

    Kale hiyewot yasemalen

  • @betezemazorthodox
    @betezemazorthodox 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mashoteklaymasho2705
    @mashoteklaymasho2705 2 года назад +2

    Zemari melaket yasemalen wenidemachen

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 2 года назад +2

    Dink new betam tsegawin yabzalik

  • @samigenreamelak4647
    @samigenreamelak4647 2 года назад +2

    ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @gebretube9162
    @gebretube9162 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 2 года назад +2

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @lemlemnigusie6155
    @lemlemnigusie6155 2 года назад +2

    Kalhiwot yasemalin

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Год назад

    Wow natye dink new. E/r menfasawinethin yatenkirilih!

  • @sewaregtariku7467
    @sewaregtariku7467 2 года назад +2

    kal hiwot yasemalen

  • @dawittadese4737
    @dawittadese4737 9 месяцев назад +4

    ለቅዳሴ የዜማ መሳሪያ እንድንጠቀም ቤተ ክርስቲያን ስርዓት አልሰራችም ፈጠራዉ በስርዓት ቢሆን

  • @abel4191
    @abel4191 2 года назад +2

    ወንድሜ ናቲ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እፁብ ድንቅ የሆነ ድምፅ ነው አንበሳዬ

  • @teweldebrhanmamo1034
    @teweldebrhanmamo1034 2 года назад +3

  • @user-Abenezer
    @user-Abenezer Год назад +1

    ይበል ነው🙏

  • @TegeheghenFisa
    @TegeheghenFisa 9 месяцев назад +2

  • @abebaeyayuwassie3259
    @abebaeyayuwassie3259 2 года назад +2

    🥰🥰🥰

  • @zarenew1906
    @zarenew1906 Год назад +1

    ጎበዝ!

  • @fasiltube7707
    @fasiltube7707 2 года назад +3

    Melike hina may bezema lakilin

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 Год назад +2

    💐💐💐💐💐💐💐

  • @MELE_MEDIA
    @MELE_MEDIA Год назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን ናቲዬ

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya 2 года назад +2

    1111

  • @መጻኢለዘይመጽእ
    @መጻኢለዘይመጽእ 7 месяцев назад +3

    አብነት በዜማ፡መሣሪያ አይታጀብም!! በዜማ መሣርያ የማይታጀቡ ፥ የቤ/ያን አገልግሎቶች አሉ. . ቅዳሴ ፥ ሰአታት ፥ ከምዕራፍ አንስቶ ጸዋትወ ዜማዎች በሙሉ. . .

  • @fasiltube7707
    @fasiltube7707 2 года назад +2

    Melike himamat bezema lakilin

    • @fasiltube7707
      @fasiltube7707 2 года назад +2

      Melike himamat yemariyam zema lakilin

  • @asemermoges
    @asemermoges 2 года назад +2

    Kale hiwot yasemaln ezih selemetaheln degmo betam dess blonal

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 9 месяцев назад +2

    ቅዳሴ በክራር አይታጀብም በደንብ አንብብ

  • @ayelechteferi2405
    @ayelechteferi2405 2 года назад +2

    አስኮ ገብርኤል መተህ ለምን አትቀድስም

  • @ወኪዳንነኝ
    @ወኪዳንነኝ 2 года назад +1

    ክራሯን ግን አስወጣት ።ቅዳሴ ክፍል ውስጥ የመግባት ብቃት የላትም

    • @natnaeltube3035
      @natnaeltube3035  2 года назад

      እውነት ነው ግን ያው አጭር ስለሆነ እግረ መንገዱን

  • @mashoteklaymasho2705
    @mashoteklaymasho2705 2 года назад +2

    Zemari melaket yasemalen wenidemachen