የዘንድሮስ ይለያል! ፆታው ያወዛገበው ሰዶማዊ ፣ ሴቷን ቦክሰኛ ደብድቦ ያስለቀሳት ጉዳይ በዓለም መነጋገሪያ ሆነ!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 174

  • @رحيل511
    @رحيل511 2 месяца назад +19

    መምዕራችን እንኳን ደነ መጣ እግዚአቤሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад +10

    የእግዚአብሔር ትግስቱ ሁሌም ይደንቀኛል ወንድ ሴት እየሆነ በፍቃዱ እግዚአብሔር ዝም ብሎ ይመለከተናል ይቺ አለም መጥፊያዋን እያፋጠኗት ነው

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ስራውን የተወው ይመስላል የሱን ቦታ ሰዎች ካልሰራን እያሉ ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 месяца назад +6

    መ ም አብይ ይልማ እንወድሀለን ወሳኝ መረጃ ሰለምታቀርብልን ኑርልን

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 месяца назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመጀመሪያ ኮማች

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 месяца назад +18

    ወሬው ሁሉ የምያስፈራ የሚሰማው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው ጌታ ሆይ እርዳን

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 2 месяца назад +2

    እመቤቴ ማርያም

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 2 месяца назад

    Memiher!!! Egziabher be edmena betena yitebikeh❤❤❤

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 2 месяца назад +3

    Welcome Mr Abiy.❤🎉

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 месяца назад

    THANKS ATO YELMA FOR SHARING ❤🙏

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 2 месяца назад +5

    አብያችን ውዱ መምህራችን❤

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 2 месяца назад +2

    ሰላም መሞህር አብይ ይልማ እግዝዮ መሐርነነ ክርስቶስ አንተ ሰውረን ከዚህ ክፉ ዘመን በርታልን

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን አንተንም እ/ረ ይጠብቀህ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 месяца назад

    የአላሕ ትግስቱ ሱብሐነላሕ

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 2 месяца назад +5

    እውነት ነዉ እኩል አይደሉም

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 2 месяца назад

    መምህራቺን❤ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад

    የኛ ውድ መምህር ኑርልን

  • @BerhanuTeka
    @BerhanuTeka 2 месяца назад +5

    አብይ እግዚአብህር ፀጋው ያብዛልህ እነወድሃለን እዲ ያደረክ እነዚ ሩኩሳን መናፍስት እደዚ እረክ ስራቸው አጋልጣቸው

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 2 месяца назад +7

    ወንድ እኮ ከ ሴት እጥፍ ሆርሞን በላይ ነው ያለው እንዴት ልጅቱን ያስመቷታል 😥😥😭😭😭 እረ ፈጣሪ ይፍረድባቺሁ

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 2 месяца назад +4

      Eko kfat eko nw እሱ ግብረ ሰዶም ስለሆነ ሴት አይወድም 😍

    • @MulugetaDegu-h4m
      @MulugetaDegu-h4m 2 месяца назад

      Sotawn keyboard nw eko abate eresakew ende

  • @TihonSadik
    @TihonSadik 2 месяца назад

    ወንድሜ አብይ ኑርልኝ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 месяца назад

    ቅድስ እግዚአቧሄር ዬስጥልን

  • @AbushiSolomon-f6l
    @AbushiSolomon-f6l 2 месяца назад +1

    እየሱስ ሆይ ቶሎ ናሃ ዛማኑ አንትህን ካሃዳሃ እኮ ማሞትክን ራሱ እኮ 🥹🥹🥹😢😭አባ የቂር ባአልን 🙏

  • @Oneday1295
    @Oneday1295 2 месяца назад +1

    Tultula fano metaser yalebeh sew neh wusha leba

  • @Yonas-21
    @Yonas-21 2 месяца назад +3

    መምህርየ እውነት እንዲ ከቀጠልን ኢትዮጵያ እንዲ አይነት ሰው ላሳትፍ ብላ እንደማትመጣ ምን ዋስትና አለን አልጀርያ እኮ እዚ ቅርባችን ናት እና መምህርየ እንደዚህ አይነት በማንኛውም መድረክ ላይ እንዳንሳተፍ በደንብ ብታሰራበት....

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 2 месяца назад +2

    ሰላም ለእርሶ መምህር ❤❤❤.በጣም የሚገርም እኮ ነው ይህ ሰው ቦክሰኞው 100% ወንድ ነው የወንድ ብልቱን አንስቶ እኔ ሴትነኛ እያሉ በአውሮጳ ብዙ አሉ መቀየር አይቻልም በግልፅ የሚታየው የወንድ አንገት ላይ ያለቹ በቆዳ ሸፍኖ አቶኩሮ ለተመለከተው ወንድ መሆኑ ይታወቃል

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 2 месяца назад +1

    wey amlake tigistih bezu naw ❤❤gin bicha hulachinim wede fetary yeminkerbibet gize naw❤❤❤

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 2 месяца назад

    እግኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ 2 месяца назад

    አንተን ትክክል ነህ ብዬ የሰማሁት እራሱ አሁን ሳስበው ይቆጨኛል። ጤናህን ተመርመር ፣ ደህና አትመስለኝም!

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад

      አንተ እራሱ ጤነኛ አትመስለኝም እውነትን መስማት የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው በማስረጃ እየተነገረህ መስማት ከተሳነህ የአንተ ጤንነት ያጠራጥራል እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 2 месяца назад +3

    አሁን ያለው ነገር እማ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ! እውነቱ ሀሰት ! ሀሰቱ አፀያፊው እውነት በግድ ተቀበሉት የተባለበት ዘመን ! እኛ ግን ማራናታ እንላለን !

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 2 месяца назад

    አፈርይብላ፣እደዝሕአይነትሠወችን፣ተምድርገፅ፣አጥፋልንያረብ፣

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 2 месяца назад

    አብይያ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና
    ጤና ይስጥህ አሜንአሜን አሜን

  • @bewengelalemayhu8197
    @bewengelalemayhu8197 2 месяца назад

    Day 7 እንርዳው

  • @alem7474
    @alem7474 2 месяца назад +3

    ጀማሪዎችን የምታበረታታበት መንገድ ደስ ይላል፣ the result of positive thinking.

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito445 2 месяца назад +2

    ewunet newu

  • @ayeshaahmed6545
    @ayeshaahmed6545 2 месяца назад

    አብይ ተከታታይህ ነኝ በቦክሠኛዋ የሠራህዉ ተሣሥተሐል ለሙሥሊሙ ጥላቻ ያለህ ያህል ተሠምቶኛል ቸኮልክ እንደገና አጣርተህ ማሥተካከያ ብትሠጥበት ጥሩ ነዉ

    • @tigisttadesse1193
      @tigisttadesse1193 2 месяца назад +1

      ለሙስሊም የተሳሳት ሃሳብ አይደለም የተናገረው እኔ እንደገባኝ አልጄርያ እስላሚክ ሀገር ሆና እንዴት ይሄንን ፆታዊ ለውጥ ታረጋለች ነው ኣባባሉ

    • @ayeshaahmed6545
      @ayeshaahmed6545 2 месяца назад

      ፆታዊ ለዉጥ እንዳልሆነ ተረጋግጧል

  • @misraktesfaye6961
    @misraktesfaye6961 2 месяца назад +4

    ጉድ ትላለህ አብዪ ሆ ለአሰልጣኟ ቦክሱ በጣም እንዳሳመማት ተናግራለች😢

  • @BisratsemawAnnunciation
    @BisratsemawAnnunciation 2 месяца назад

    Abeyeye zare betam kezekez belhbgnal Bro, anyways berta

  • @FasilAdmasu-cf8ts
    @FasilAdmasu-cf8ts 2 месяца назад +1

    መምህራችን እዚህ ሀገርም አሉ የወንድ ሴቶች የሴት ወንዶች

  • @getaneh227
    @getaneh227 2 месяца назад

    Abiy teraz neteqe eyohnke new.

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen 2 месяца назад +1

    አብይ እኔግን በመጨረሻውም ዘመን ቤት ይበዛል ኑዋሪም እደማይኖር የሚለውን ቃል ነው የሚገልፅልኝ እጅ ለየትኛው ድሀ አዝኖነው ቤት ቤት የሚሉት

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 2 месяца назад +1

    ሀሰተኛ መረጃ አታሰራጭ እባክህ አትቸኩል

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 месяца назад +1

    Dekika aydelem second new 40 yasaznal😢😢

  • @Yonas-21
    @Yonas-21 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ ጉድ እኮ ነው አሁን የሄን እያየን
    ጭራሽ በአደባባይ እንደዚህ አይነት በድፍረት እያሳዩን መገለል አንችልም ማለት ነው መምህር ማለቴ እንደ ኢትዮጵያ እምነታችን እንዴት ነው የምናየው እንደዚህ አይነት የድያብሎስ ለሰው ልጅ ማጥመድ በሚካሄድበት መድረክ ሙስሊምም የሄ ይደግፉታል ብዪ አልገምትም እና እንደዚህ አይነት በሚካሄድበት መድረክ ላይ ላለመሳተፍ (አቋርጦ መውጣት) መሪዎቻችን ማስገደድ አንችልም ወይ ?
    እኔ የሚመስለኝ ተሳታፊ እስከሆንን ድረስ መቸም ለሚመጣው አደጋም ሆነ የእግዚአብሔር ቁጣ ለ አዘጋጁ ብቻ ይሆናል ብሎ ማሰብ ስህተት ነው
    አንድ ሰው ሃጥያት ሲሳራ ተባባሪ መሆን ማለት እኮ ነው
    ተቃውሜው ነበረ ግን በሃፅያት ያመጣው ሃብት ንብረት ተካፍየ ተጠቃሚ ሆኜለው ምን አገባኝ ሃፅያቱ ለሱ እንጂ ለኔ አይነካኝም እንደማለት ነው እና ኢትዮጵያውያን ዝምበለን ከመነዳት የእምነት ተቋማት አናግሮ ህዝቡም የሚያመጣብንን ችግር ተረድቶ አስገዳጅ የሚለን አካል ከመጣም በእምነታችን ፀንተን ሳንፈራ መጋጥፈጥ አለብን እንዲ ስናደርግ እግዚአብሔር ድሞ በእርግጠኝነት ያግዘናል....

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 2 месяца назад

    እግዚአብሔር በእነዚህ ነዉ መአት እየወረደብን ያለዉ እግዚኦ ተስሀልነ ትንሺ እንኳን ፈርሀ እግዚአብሔር የላቸዉም ሴትን ከወንድ ጋር እንዴት ያጋጥማሉ

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 2 месяца назад

    እነ ምን ላውራ🙄

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 2 месяца назад

    Bedolar asferemew zerefun

  • @tigisttadesse1193
    @tigisttadesse1193 2 месяца назад

    እኛ ግን መቼ ነው ቤት የሚኖረን የወር ደሞዝተኛ ደሃው ቤት ኣናገኝም ማለት ነው?

  • @Bababoss11358
    @Bababoss11358 2 месяца назад +5

    አብያችን
    ፆታዋን ቀይሯል የተባለው መረጃ ሀሰት ነው ተብሏል ፆታዋን አልቀየረችም ከቻልክ ከሁሉም ሚድያ አይተክ ሚዛናዊ አርገህ ብታቀርበው ጥሩ ነው በሌላ አደለም በቡጢው ጉዳይ

    • @one-yh3vp
      @one-yh3vp 2 месяца назад

      ruclips.net/user/shorts_a2OL3Zam0M?si=AM_pkHrouelJG-fE

  • @alematalay734
    @alematalay734 2 месяца назад +2

    ሪልስቴት ኢትዮጵያ ውስጥ ማመን በጣም ከባድ ነው::ያለቀ ቤት ተብሎ ሙሉ ክፍያ ከፍለን 2 እና 3 ወር እናስረክባለን ብለው ሲያጉላሉን almost 2 አመት ልሆነው ነው:: ካንድም ሁለት የተለያየ ሪልስቴት ሁለቱም ያለቁ የተባሉ ግን ሊፍት ብቻ የሚቀራቸው የተባለ ግን የሁለቱም excuse the same የሆነ ነው:: አብይም ሆነ እንድታውቅ የምንፈልገው ብዙም የሚታመኑ እንዳልሆኑ ነው::

  • @ErmiyasTzazuymer
    @ErmiyasTzazuymer 2 месяца назад +1

    ኤትዬጵያ ዉስጥ ያሉትን ሚድያላይ ምንትላለህ መምህር

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 2 месяца назад +1

    ቤት ለምግዛት ያሰብሁት በጣም ቆይቷል ግን በጣም ትልቅ ማጭበርበር አለው :: so forgot it to buy the house. They are so trickt people.

  • @yohanniswolde6748
    @yohanniswolde6748 2 месяца назад

    አብይ እንዴት ነህ የፓሪስ ኦሎንፒክ የቀጣይ አለም (የሰይጣኑ አለም) መዳረሻ እና የቀጣያን አለም እጣፋንታን አሳይቶናል እግዚሐብሔር ይጠብቀን የዝች ልጅ መረጃ ግን የተወሰነ መዛባቶች ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው መረጃዎችን እንበርብር

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 месяца назад +1

    መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ገና ይዋረዳሉ መቀመቅም ይወርዳሉ የእግዚአብሔር ክብር ከፍ ከፍ ይላል ሐይሉንም ክንዱንም እያየን ነው አሁንም እነሱ የክህደት ሥራቸውን ይቀጥሉ ሐያሉም እግዚአብሔር ታምራቱን ይግለፅ

  • @DerejeDebela-nk4vu
    @DerejeDebela-nk4vu 2 месяца назад

    እዉቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 месяца назад

    ፓሪስ ሁሉ ነገሯ የተበላሽ መልካምነት የሌለበት ኦሎምፒክ ያሣዝናል

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 2 месяца назад +1

    አዉ አይሁዶች ያልታጠቁ ህጻናትና ሴቶች ላይ ቦንብ ስያርከፈክፉ አለም ጨካኝና ፍርደገምደል አለመሆኑዋን አልጮህክም አሁን ግን ታየህ ??? ጮህክ አንቴና ራስህ ጨካኝ ና ፍርደገምደል ነህ።እወድህ ነበር ዘንድሮ ግን ታዘብኩህ መኖር ደጉ ሁሉንም አሳየን

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 2 месяца назад +2

      ምነው የራስህን አገር ማሰብ ተሳነህ የሀይማኖት ትምክተኞች ፍልስጤም ከነ መፈጠርህ አታውቅህም በማንነቱ ምክንያት በገዛ ሀገሩ በወንድሙ ለሚገደለው ወገንህ እዘን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 2 месяца назад

    አንዳድ ሰዎች ይገርሙኛል በሀይማኖት ለመደበቅ መሮጥ አስከፊ ነው በሁሉም ሀይማኖት ያሉትን ሰው ነው በገንዘብ እያታለሉ ወደ ማህበራቸው ያስገቡት እና አንፀልይ

  • @zj2164
    @zj2164 2 месяца назад +1

    ስለ ግብረሰዶማውያን ማንሳት ማውራት አያስፈልግም። በዚህ አጋጣሚ በዓለም ዙሪያ ስማቸው ስነሳ እየመሰላቸው መጥተዋል። በኢትዮጵያ እራሱ እየበዙ እየተስፋፉ ነው መንግስት ሆነ የመንግሥት አካላት ጥብቅ እርምጃ መውሰድ አለባቸው። ይህ ጉዳይ የእግዚአብሔር ቁጣ በምድርቱ ላይ እያመጣ ነው። ኢትዮጵያ ሆይ ንቂ ከፋትን ከመካከልሽ አርቂ።

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 2 месяца назад

      መንግስት ራሱ ግብረሰዶም እኮ ናቸው

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 2 месяца назад

    እኩል ነን ከወንድ ጋር በማለት ተፈጥሮን ሴቶች ስለተከራከሩ ይበላት

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 месяца назад +1

    ክርስትያን ክርስቶስን እያወቁ እርሱን ከመከተል ጎድለው አጋንንታዊ ስራን እየሰሩ ባሉበት በዚህ ዘመን ቀድሞውኑ ስህተት ከሆነ ሀይማኖት(እስልምና) ምን መልካም ነገር ትጠብቃለህ መምህር።

    • @Touringtheworldet
      @Touringtheworldet 2 месяца назад

      ስህተትማ የናንተ ሃይማኖት ነው ይህ ቪዲዬ ራሱ አብይ ለዕስልምና ያለውን ጥላቻ የሚያሳይ ነውቅ

  • @ermiasyigezu5291
    @ermiasyigezu5291 2 месяца назад

    Yikerta day 7 kawera bewhala new yemitnegren

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 2 месяца назад

    ሙስልሙነ ክርስታኑ ተስመምታን ከልተካላከልን ክፍተተችን ተጥቅሞ ፍላጎታቻውን መሰካት ይችለሉ አልጄሪያ ምንአያነት ጉድ አመጣችብን አለህ ያስራዋን ንስጣት

  • @truthalwaysprevails6669
    @truthalwaysprevails6669 2 месяца назад

    Don't exaggerate things pls....

  • @gimmy118
    @gimmy118 2 месяца назад

    It's called "Sedom & Gomera" Olympic 😢

  • @Qanunmem
    @Qanunmem 2 месяца назад +2

    እያወቀች ነው የጀመረች? እምቢ ማለት አትችልም ነበር? እኔ እንደሚመስለኝ የሚመጣውን ሶስተኛ ዓለም ጦርነት እንድንዘጋ ችበት እየነገሩን ነው። በ 46 ሴኮንድ ካለቀ; 4 የመጀመሪያውን ዓለም ጦርነት ያመለክታል ምክንያቱም ከ1914-1918 ነበር; 6 ደግሞ የሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ይነግረናል ከ1939 - 1945። ሁሉንም አትመኑ, መርምሩ። ከዚህ አገር ዜና አንባቢ ውሽት በመናገር ነው የሚኖሩት።

    • @L9820-z5q
      @L9820-z5q 2 месяца назад +1

      ሶስተኛው የአለም ጦርነት fair አይደለም ልክ ሴት ከወንድ ጋር ጠብ። ሰው አምላክን ልግጠም የሚልበት ጦርነት ነው ። ክርስቶስ ግን በአንድ ትንፋሽ ያሸንፋል።

  • @MesuSf-ch8jy
    @MesuSf-ch8jy 2 месяца назад

    fetari hageeachenen yetebekelen kebad geza lay nen yalenew

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 месяца назад

    ጭካኔ ባክራውንዱ ታሪኩ እየታወቀኮነው እንደዚህ አይነት ነገር

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 месяца назад

    ፅታ መከበር እያሉትውድእየተወደ ነው

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 2 месяца назад

    ባለጌዎች ሲጀመር እንደእሱ ከረከሱ ፆታው ከአስቀየረ ጋር ነው መወዳደር ያለበት ይሄ ገና ብዙ ጣጣ ያመጣል የሚያሳዝነው ግን ይሄ የእርኩሰት ሥራ ከዳር እስከዳር ተቃውሞ አልመውጣታቸው ነው እየከፋ የሄደው

  • @abasselma7699
    @abasselma7699 2 месяца назад

    ወረኝአ😂

    • @abasselma7699
      @abasselma7699 2 месяца назад

      አቾክል

    • @one-yh3vp
      @one-yh3vp 2 месяца назад

      ruclips.net/user/shorts_a2OL3Zam0M?si=AM_pkHrouelJG-fE

  • @habesha782
    @habesha782 2 месяца назад

    አይ ሲ ስ ራሱ ወንድ ነው አብዛኛው ሰው ግን ሴት ናት ብለው ነው የሚያስቡት ይሄ የጥቂት ሰዎች እውቀት ነው

  • @habibamohammed4447
    @habibamohammed4447 2 месяца назад

    Sate nate wode ayedelachem ena kemiketaluk anduwa negi

  • @Weygud18
    @Weygud18 2 месяца назад

    የዘንድሮው ኦሎንፒክ ጉድ እያሳየን ነው 😭

  • @Tedispecial
    @Tedispecial 2 месяца назад

    ወንድ አይደለችም በተፈጥሮም ሴት ናት ግን የወንድ ሆርሞን ስለበዛባት ነው

  • @ሻም
    @ሻም 2 месяца назад

    እና እኩልነት ኣደለም እንዴ😂

  • @wondimuessayas8460
    @wondimuessayas8460 2 месяца назад

    Almost all Ethiopians can't afford houses. Only few Diaspora Ethiopians afford it.

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 2 месяца назад

    እንደሱ ከቀየረ ጋር ነው መጋጠም ያለበት አንዱን የሰውነት አካል ስላስቀየረ ብቻ ሴት ነው ሊባል አየሰችልም ፣ ውድድሩ ተሰርዞ ከመሰሉ ፆታውን ካስወየረ ጋር ይጋጠም። ሴት ከሴት ጋር ፣ወንድ ከወንድ እና የተሰነጠቀው ከተሰነጠቀው ጋር (በአማረኛ ምንልበለው transgender ) ይጋጠሙ ።

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 2 месяца назад

    እናንተ እናነቃለን የምትሉ ሰዎች ለምን ትዋሻላችሁ በተፈጥሮ ሴት ናት ወይ አጣራ ወይ አታዉራ ።

  • @yetagesutizazu7489
    @yetagesutizazu7489 2 месяца назад

    የዘንድሮ ኦሎምፒክ የሰዶም ኦሎምፒክ ተብሎ መጠራት ነው ያለበት

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b 2 месяца назад

    መምህር አብይ ይልማ ስለ አባ ማርማሪ ስታወራ ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር ስለሳቸው ከኛ የበለጠ አንተ ታውቃለህና

  • @naolasrat5792
    @naolasrat5792 2 месяца назад

    @etubers ley tenegruale

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 месяца назад

    ሰይጣን ቆሞ የሚሔድበት ሳይሆን የሚመራበት አለም ሆናለች ግን ለጊዜው ነው ይጠፋሉ

  • @alismu.8390
    @alismu.8390 2 месяца назад

    አሉ አሉ ሰምተህ ሀሰተኛ ወሬ አታሰራጭ!
    የልጅቷ የሆነ የሰነድ ማስረጃ ካለህ ንገረን.

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 2 месяца назад

    አረ ተዉ ፆታዋን አልቀየረችም በአፍሪካዊነቶ ብቻ አና የወንድ ሆርሞን በተፈጥሮ ያላት ነች

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад

    ወንዳወንድ ሴት ናት እያሉ ነው ችግሩ ሚዛናቸው የማይመጣጠን አሰላለፍ ለምን አሰለፏቸው ነው እንጂ ወደ ሴት የመጣ ወንድ የሚባል ነገር ውሸት ነው ሌቦች ለራሳቸው እየተጠቀሙበት ነው ዋናው ችግሩ ኦሎምፕቁ ዝግጅቱ የተዋረደ የወረደ የወደቀ መልአክ አወዳደቅ ነበር በውርደት የታጀበ ዝግጅት 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑በፈረንሳይ በመታየቱ የማይጠበቅም አይደለም ነውራቸው ክብራቸው ከሆነ ቆይተዋል አሁን ደግሞ በአደባባይ ነውራቸው እንደ ክብር ሲገልጡት ተዋርደው አረፉት 😄😄😄😄መልካም ከሆነ ጌ እና ግብረሰዶም ለምን አርፈው አይኖርም ለምን በርጋታ አይኖርም ችግር ስላላቸው ነው እንጂ 🤔አንድ ስያረጁ ፈላጊ የላቸዉም ቤተሰብ ልጅ የልጅ ልጅ ሲቀጥል የፍኝጥጣ አንጀት ካንሰር ስለሚጠቁ እንዲሁም ጭንቀት በማህበረሰብ መገለል መጠላት አልፎም በፊንጥጣ የሚመጣ ፈሳሽ እና ሽታ ስላለው ለዛ ወደ ህክምና ስለሚመላለሱ ድያፐር መድሀኒት ስለሚጠቀሙ የህልና ወቀሳ ስላላቸው ሰይጣናዊ ስለሆነ ሰላም የላቸዉም ይህ ሁሉ ችግር መቃቃም ሳይችሉ ሲቀሩ እኔ ከሞትክ ሳር አይብቀል አለች አህያ ነው ነገሩ እና እግዚአብሔር ከኩፉ ከስውር ወጥመድ ልጆቻችን ይሰውርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 2 месяца назад

    ደግ አደረጋት እራሳቸው ጣልያኖች አደሉ በፓርላማ ግብረ ሰዶምን ያፀደቁት ገና ገና 😡

    • @smartboy1983
      @smartboy1983 2 месяца назад

      Zim bel wisha atwashi eshi 😂😂😂

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 2 месяца назад

    ሲጀመር ልጁ ምኑም የሴት መልክ የለዉም አሣፋሪ ትዉልድ

  • @fasilabraham3988
    @fasilabraham3988 2 месяца назад

    ስሜታዊ ሰው! ሚዲያ ላይ ከማቅረብህ በፊት አጣራ

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 2 месяца назад

    አብይ የዛሬው ያሳቀኝ የሴት ራይት እየተባለ ለብዙ አመት አሁን ወንዶች ሴት ሆነው ተቀይረው ለበቀል መቶ የረገጣት ነው የሚመስለው።

  • @Ffffff6ff
    @Ffffff6ff 2 месяца назад

    በርግጥ ይሄ Olopyic ግምታም ነው ግን ይቺ ልጅ ሴት ናት ከፈለክ የኋላ ታሪኳን ማየት ነው ። አንተ እንዳልከው ብትሆን ምራባውያን ይሄን ያክል ነገሩን አያራግቡትም ነበር

    • @one-yh3vp
      @one-yh3vp 2 месяца назад

      ruclips.net/user/shorts_a2OL3Zam0M?si=AM_pkHrouelJG-fE

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 месяца назад

    @@@$$$እባክሕን ፑትን ቲክ ቶክ ላይ የሚሰሩትን ሁሉ አጋልጧል ስለ ኦርቶዶክስ የሚያረጉትን ስለ ገብረሰዶም እሱን አቅርበው

  • @kedunass8597
    @kedunass8597 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜክ ለገንዘብ ስትል መዋሸት ያልከው ነገር በሙሉ ውሸት ነው ተወዳዳሪዋም ይቅርታ ጠይቃለች አንተም ይቅርታ ጠይቅ

  • @alimaabdo-cc7fe
    @alimaabdo-cc7fe 2 месяца назад

    ኧረ እባክህን አጣራ የማይሆን ያልተረጋገጠ ወሬ እያወራህ ነው ለህዝቡ አታሰራጨው😮😮😮

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 2 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 месяца назад

    ያታረም ግብረስዶም የሆነች ናት ተደብድባ አልቻልኩም አልወዳደ ያለችው ( የተሽነፈችእ ግብረስዶም ሆና የተሽነፈችው እነዚ እርክሶ እግዚአብሔር ያዋርድልን አቦ

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @YabYabu-k4v
    @YabYabu-k4v 2 месяца назад

    እናንተ የተሳሰተ ነው የሚትሉት ራሳችው የግብረሰዶም ደጋፍዎች ናችው

  • @hghenok
    @hghenok 2 месяца назад

    የተሳሳተ መረጃ ነው መምህር trans woman አይደለችም በተፈጥሮ በሆርምን ችግር ወንዳወንድ ናት ጣልያናዊቷ ቦክሰኛም ይቅርታ ጠይቃለች

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc 2 месяца назад

    Abye magna ebakh yeigzihabher bete mekdes lehonew ygenzeb deha yesew lj tnat argna sralet yesew lj beyehageru bedhnet alenga ijg kemtasbew belay iyetegerefe new ibakh hzbe besew ljoch tenkol iyerabew godana iyeweta new dresulet mayet mamen new ibakh

  • @sadikseman3499
    @sadikseman3499 2 месяца назад

    ለካ እንዲህ አይነት እንቶፈንቶ ወሬ ነው ስታቀርብልን የነበረው
    ነጮች ሽንፈታቸው ላለመቀበል የፈበረኩት ወሬ እውነት ነው ብለህ ታቀርባለህ?
    የእውነት አፈርኩብህ

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 2 месяца назад

      ምኑ ነው እንቶ ፈንቶ? በደንብ ሊሰራበት የሚገባ እግዚአብሔር የሚፀየፈው ነው የግብረሰዶማውያን መንፈስ። ገና እግዚአብሔር በእሳት ዝናብ ይፈጃቸዋል፤ ነውረኞች። አንተ ግን የለህበትም አይደል። ካለህበት ግን ቶሎ ንሰሀ ግባ፥ ፍፃሜህ ሲኦል እንዳይሆን።

    • @one-yh3vp
      @one-yh3vp 2 месяца назад

      ruclips.net/user/shorts_a2OL3Zam0M?si=AM_pkHrouelJG-fE