ጭንቀት የማሶግድበት የራስ እንክብካቤ🌹 በጥናት የተረጋገጠ ውበቴን ለመጠበቅ *self care *
HTML-код
- Опубликовано: 27 ноя 2024
- Ethiopia my home land book for kids
www.amazon.com...
To order your copy please check out our website www.zemenawt.com
.
ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇
🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር
.
ሞባይል:- 0911125324
0913844367
.
🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ
.
ሞባይል:- 0909534625
.
🔴Ethiobook store
Instagram:- @ethiobookstore
.
🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ
ሰላም ቤተሰቦቼ ይህን ቪዲዩ የሰራሁት በጭንቀት ምክንያት በጣም ብዙዎቻችን ውበታችን እንዲሁም ጤናችን ላይ ብዙ ችግሮች ስለሚያጋጥመን ለዛ መፍትሄ እንዲሆን በማለት ነው ፣ እንደወደዳችሁት እገምታለው መልካም ቀን❤
Ethiopia my home land book for kids 👇
www.amazon.com/dp/B08RTSRFFS?ref_=pe_3052080_397514860
To order zemenawit beauty book 👇 www.zemenawt.com
Face mask
2 teaspoon yogurt
1/2 teaspoon Turmeric powder
1 teaspoon honey
እናመሰግናለን ቃልዬ ጊዜው እራሱ በራሱ አስጨናቂ ሆንዋል።🤔
ቃልዬ pls Channel astewawukelign
Thanks Kalye for the stress tips. I also like the books... I’ll buy one for my kids too.
Ene milew gin lemn eka ke amazon lay gesitesh ethiopia lalenw atilkilnm keza heden eyekefeln enwesd nebr
በፀሎት የተጀመረው ቀን የተባረከና ሰላማዊ ነው:: ሁሉ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ቃልዬ ፍቅር በርቺ የኔ ማር👌❤👏🙏
ቀንን በፀሎት መጀመር በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሠግናለን። ቃል 💐
Yess my dear ❤ thank you my dear 😘❤
ዘመናዊት የእዉነት ዘመናዊት በጣምነዉ ማደቅሽ ና ማመሰግንሽ ባንች ዉህዶች እየተጠቀምኩ ለዉጥ አይቼ በታለሁ
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቀንን በፀሎት መጀመር ትልቅ የመንፈስ እርካታን ይሰጣል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር እንቺ መዳኒቴ ነሽ ብዙ ጊዜ የሚያስፈልገኝ ነገር ነው የምታስተምሪን ❤️❤️😘😘
ዋው ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ተሞክሮ ነው ያካፈልሽን ሁሉም ጥሩ ነው ለራሳችን ግዜ ሰተን የሁልጊዜ ልምዳችን ከፀሎት በተጨማሪ እነዚህንም ብናረግ ጥሩ ነው ቃልዬ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🥰❤🥰❤🙏
My pleasure 😊 yene konjo thank you
Thanks kalya እውነትሽን ነው ለጭንቀት የመጀመሪያ መፍትሄ ፀሎት ነው
Yesss my dear ♥
እናመሰግናለን አያልቅብሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጸሎቱን ማስገባትሽን በጣም ወስጄዋለሁ በጣም ወሳኝ ነው ተባረኪ ቃል
በጣም እናመሰግናለን ቃልየ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው የነገርሽን ተባረኪልን የተወሰኑትን እኔም እጠቀማቸዋለው 🥰🥰🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
የኔ መልካም እውነት ነውፀሎት ትልቅ መሳሪያችን ነው ወቅቱ ደሞ ብርድ ስለሆነም በዛላይ ይህበሽታ የአገራችን ሁኔታ ሁሉም ይረብሻልበተለይ በውጭው አለም ያለን ግን ሁሉም በፀሎት ይፈታል ቃልዬ ቃላቶች አጥረውኞል ምን እንደምልሽ እግዚአብሔር ይስጥልንነው የምለው በርችልኝ 🙏💕
Thank you my dear 😘❤ 😘
Very helpful & motivational video!! yes yes starting our day with praying is everything for all day long 🥰 thank u for sharing dear 🥰
ቃልዬ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነገር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ሁሉም ጠቃሚ ነው ተባረኪልን እህቴ🙏👌👏❤️
Amen amen yene konjo thank you so much 💓
ሻማ በቃ እንዴት እንደምወድ ከልነግርሽም። ሻማ አብርቼ መፀሀፍ ማንበብ። እኔ ደግሞ በተቃራኒዉ ድሮ በጣም አነብ ነበር።በጣም stress relief ነዉ! exercise በጣም መጀመር አለብኝ። ፀሎት ግን ከምንም እና ከማንም በላይ አንደኛ ለማናችንም ወሳኝ ነዉ።
እንዴት ቆንጆና ወሳኝ ነገር ነዉ ያሳየሽን። ብዙ ግዜ እራስን መንከባከብ እንደ ቅብጠት ነዉ የሚቆጠረዉ በጣም በኛ በሴቶች መለመድ ያለቀት ልምድ ነዉ💛💛😘
Praying is my best solution .thank u zemeneye
በፎቶ አስቀምጭልን የምትጠቀሚያቸዉን የፊትና የፀጉር ቅባቶች በደንብ አይተን እንድንገዛ ማንኛዉንም ነገር አንስተሽ ብትልኪልን መልካም ነዉ
ቃልዬ በጣምነው ያነሳሳሽኝ እውነት ነው እኔም ሲጨንቀኝ ፀሎት ማድረግ እወዳለሁ ያልሻቸውን ደግሞ እሞክራቸዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ 😍😍❤️❤️❤️🥰🙏🏻👍Share
Thank you so much yene konjo 😍 😘
Thank you for sharing kalye በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ 👍❤️🥰❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ቃልዬ ተባረኪልኝ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
ትልቁ ነገር ፀሎት የኔ ውድ
ትክክል የኔ ውድ
በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ቃልየ ሁሉም በጣም ነው የወደድኩት
ግን እጅሽ ወደውሀላ ስታዞሪ ላንቲቺ ነው የጮኩልሽ እንዴት ጎበዝ ነሽ ዋው ።አንቺ ለዘላለም አታረጅም በዚህ እንክብካቤሽ።
ጎበዝ በርቺ 😍🙏 መልካም ቀን ♥️
Thank you yene fikir ❤❤❤
Nice inspiration..
Metechalew enem gare Gora bey
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን 👍እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Thank you 😊 💓
በጣም እናመሰግናለን ቃልየ በጣም ነው የምታነቃቂኝ 😍🙏
እናመሰግናለን ውዴ እስቲም የምታዴርጊበትን ፎቶ ብታሳይን መግዛት ፈልጌ ነበር
Wiy yene konjo swedish vidosh salay new like margilsh ewedishalow
እናመሰግናለን ቃልዬ👍እግዚአብሔር ሁሉንም ባለበት ይጠብቅልን🙏
Amen amen yene konjo
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን ነው ያካፍልሽን የኔ በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን❤👏❤
Eshi yene konjo thank you so much 💓
ቃልየ ዛሬ ለየት ያለ ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል አራተኛዋ ልጀ እረባሽ ናት እጨናነቃለው
አይዞሽ የኔ ውድ ለትንሽ ግዜ ነው ትንሽ አደግ እስከምትል ነው እስከዛ ግን እራስሽን አትጉጂ
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ቲፖችን ነው የነገርሽን ተባረኪ.የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰👌👌👌
አረባ አገር ኖሬ መቼም ደስተኛ አልሆንም ሳላለቅስ አሉልም ሳይከፋኝም አሉልም ከፌቴ እባ አይጠፋም ፈጣሬ ከዝ ከአወጣኝ ምንም ያስደስተኛል እርግጠኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ነገር የለም የትዕግስት ፍሬ ጣፋጭ ናት ከታገሽ ሁሉም ታሪክ ይሆናል ዋናው ያንቺ ጥንካሬ ነው ደግሞ እምባ መፍትሔ አይሆንም በፀሎት ታሸንፊያለሽ እሺ የአለፍኩበት ታሪክ ስለሆነ ነው እንዲህ የምልሽ አይዞሽ በሠላም ለአገርሽ ያብቃሽ
አይዞሽ የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚ እሺ ሁሌም ቢሆን ተስፋ ይኑርሽ ፣ እግዚአብሔር ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤❤❤
አይዙሽማማዬሁሉምያልፈል
አይይ አንቺ ምናለብሽ እኛ የመዳም ጩኸት ገና ተእንቅልፍ አይናችን ሳንአፍት እንደአላርም የትጮህ እያለች መቸም ጭንቀት አይላቀቀንም ጥሎብኝ እንደተነሳሁ ስራ አልወድም አየየየ
እኔም አልወድም ግን እራስሽን አለሜምጂው ምንም ቢደክምሽ ጥሩ ባይሰማሽ በአይምሮሽ ደጋግመሽ በጣም የምትወጂውን ነገር ስታደርጊ አስቢ እንደዛ ስታደርጊ መጥፎ ቦታ ብትሆኚ እንኳን ውስጥሽ ደስተኛ ይሆናል
Before my feet touch the ground I pray and give thanks to God🙏🙏🙏🙏
እመስግናለሁ ሁሉም በቀን ውሎው ውስጥ ጠቃሚና አስፈላጊ ነው መልካም ጌዜ
Yes thank you 😊 🙏
Thanks 😊 🙏 lene betam tekam new biye asebalhu
Thank you my dear 😘❤
ቃል በጣም ለየት ያለ ቪዲዮ ነው ከወትሮው ልክ ብለሻል በጣም ነው የወደድኩት ደግሜ ሁሉ ነው ያየሁት እናመሰግናለን🥰🙏💕
Oww thank you so much yene konjo am so happy you liked it 😊 💖
Thank you kalye
እውነት ነው በተለይ ጸሎት መጸለይ እጅግ በጣም ነው
Yees 🙏🙏🙏💫
የሚገርመው ሁሌ በአስፈላጊ ሰዓት ነው የምትደርሽው bless
Amen yene konjo ❤❤❤
ሰላም ቃል ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ አመለ ሽጋ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድድ
Thank you so much yene konjo 😍 😘
ሁሉ ነገርሺ ሙሉ ጾለት የሜያደርግ ስው እንዴት እንደሚያሥደሥተይ በርች የኔ ውብ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አመሰግናለው ቃልይ
Yena konjo ename ye 4 lijoch enat nege endet endetekemsheg betam amesegnalew ❤️❤️🙏
Great tips! Thank you for sharing!
Thank you so much yene konjo 😍 😘
በጣም እታመሰግናለን የኔ ዉድ
Thank you sis bcoz that you share a very good soul
❤❤❤
Kalyee thanks for sharing I am always impressed! And those who knows you in real life knows how authentic your videos are 🤗
በጣም አመሰግናለሁ ስልዬ የኔ ውድ❤❤❤
You are a blessed women
እናመረግናለን እንኳን ደናመጣሽ ❣️💕💞😘አደኛነኝ ዛሬ
Thank you my dear 😘❤
Wude betam enmesginale tebarki berchi
Thank you mar .it’s very interesting .
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Thank u dear 🤙
Thank you kalye konjo 👏🥰it’s very helpful sis 🥰💕
Thank you so much.
Wow Interested !!! Thanks 🙏🏿
You looks so relaxed.
Please everyone Prayer and adoration every morning and night that all 🙏💚 @Zemenawit ዘመናዊት👌
Yess my dear ❤
Danke schön yene konjo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Danke❤❤❤
በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነሺ ስወድሽ eko 😘😘😘
Love you too my dear 😘❤
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
❤❤❤
Kaliye Thank you 🙏🏾💐
Hello Zemnaweit first of all I would like to say I love your
facial & hair videos❤️🙏🏽. you are the most beautiful young lady!!💞 Here is the thing I need you to add on your worry relief video (cardio )taking care of your body from inside out. Since I love to work out & sweat & eat healthy. your body naturally get rid of worries if you work out. pls add 30 mints Cardio on your stretch everyday and you will see what I mean. keep doing what you are doing but get start to post some work out as well. I would love to see that remember to challenge your self help you left your spirt with love♥️
Nice one...interesting. Thank you beautiful...stay blessed
Amen amen yene konjo
ቃል የኔ ቆንጆ አናመሰግናለን ውይ አሁንማ አኛጋ አስራኤል lockdown ነው የአንድ አመት ከ 7 ወር ልጄ ቤት ነው አረ ኡኡኡኡኦ አረፍት የለም አስት ሲተኛ አሞክረዋለው ለካ ቤተሰብ አንዴት አንዳስቸግርን ነው የ ተረዳውት ❤️❤️
ውይ ውይ የኔ ውድ እሱማ ከባድ ነው የኔ ውድ አይዞሽ በርቺ
@@zemenawit ❤️🙏
thank you
ዋው ቃል ውብብብብ🌹💕🌹👏👍😘ድንቅ ቪዲዬ ነው አመሰግናለሁ
Thank you haniyee ❤❤❤
Good rest = healthier self.
Yess 👍 👍
Wow eneko hulem tasdememignalesh negersh hulu astemari new bewnet Egziabeher yestelegn kalye 😍😍😍🙏 videoshe hulem astemari selehone lelocim editekemubet share❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
Yeni medhanit betam eko new yemtfrwshegn edmishen yabzalgn😘😘😘😘😘😘
Thank you so much yene konjo 😍 😘
የዛሬው ልዩ ነው ቃልዬ እናመሰግናለን 😘
Thank you so much 💓 💗
ዋዉ ቃልዬ አንዳንዴ እንደዚህ ለየት ለየት ያለ ሸ
ቪዲዮ ስትለቂ ደስ ይለኛል በይ በነካ እጅሽ ስልጆችም አንዳንድ ነገር ጣል ጣል😂
Haha 😄 eshi yene konjo ❤❤❤
Very helpful video Kalye 🥰😘 Morning prayer must! 🙏Thank you for sharing!
Thank you haniyee ❤❤❤
Ke chenket miawta geta ena geta new
Thank you for sharing 🙏❤️❤️
Thank you so much 💓 💗
ቃልዬ በጣም አሪፍ ነው ! ግን ልጆች ፋታ አይሰጡም😉
በሳምንትም ሆነ በውር አንዴ ለራስሽ ግዜ ስጪ የኔ ውድ
@@zemenawit እውነሽ ነወ ቃልዬ አመሠግናለሁ
U are good woman 😍😍😍😍😍
Thank you my dear 😘❤
ከመኝታ ሰንነሳ ከፀለይ ቀናችን ሙሉ ደሰታ ነው የሚሁነው እውነት ነው ተባረኪልኝ
Thank you my dear 😘❤
አርፊ መፌቴ ነዉ በርች ቆንጆ
Thank you so much 🙏❤❤
Kalye mechiem yemtasayn neger Arif endehone enie mskr negn betam Arif new yemokerkut hulu ahun demo sle erdu lteyksh new erdu yemibelawn new yemttekemiw thank you.
እርድ የምጠቀመው ማንኛውንም አይነት ነው እና ምንም ችግር አላጋጠመኝም
በጣም እናመሰግናለን ❤😍🙏
Thank you my dear 😘❤
Anchin eyayehu eko ene eyareku endalehu zena alikugn lik video siyalik 😂 great tips, thank you so much
እናመሰግናለን
Thank you 😊
Betam tekami thank you Kalye❤❤
Thank you my dear 😘❤
የኔ ቆንጆ ደሰ ሰትዬ እኮ
Thank you my dear 😘❤
All this tips are great and very helpful Kal, thank you. We can uplift our mood with all this simple steps and avoid stress. Books, candles, flowers, essential oils and a little stretch can uplift our mood indeed. I will get the book thank you for the recommendation. "The boy who never gave up" book also is great its written in Amahric and English. It's about Kidus yared. It's a great book for young children to learn about patience, determination and not giving up.🥰😍
I will definitely check out the book thank you so much yene konjo 😍 😘
@@zemenawit🙏 🥰🥰
መቼ፡ነው፣እንደዚ፡ሪላክስ፡የምሆነው፡ከማዳም፡ቤት፡ስገላገል፡እናመሰግናለን
ይደርሳል የኔ ውድ ሁሉም በቀኑ ይሆናል በርቺ እሺ
Wonderfull ❤❤
Thank you for sharing kalye🥰🥰🥰
Thank you my dear 😘❤
Thank you konjo
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Wow Thank you 🙏 🙏🙏❤️💕❤️💝🌹🌹
Thank you 😊 💓
Thank you for sharing Kali!
Thank you so much yene konjo 😍 😘
በጣም ጠቃሚ ነው ምርጤ👍 ሰቲሟ ቀልጠፍ ያለች ነች ምን ይባላል የት አገኛለሁ ለመግዛት?
Thank you so much www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_AMP2AZDVA9VEQ1CA3B7W
@@zemenawit Thank you so much for quick responce keep it up u doing Great job👍
Betam thank you 😊🙏💓☺
Thank you my dear 😘❤
His is more than inspection and motivation. U have nooo idea u were r an Angel for me. I had hard time his week. U help me a lot. Thank my dear sister
Oww am so happy 😊 I helped thank you so much yene konjo 😍 😘
የአንቺን መፅሃፍ እንዴት ነው መግዛት የምንችለው?
To order your copy please check out our website www.zemenawt.com
.
ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇
🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር
.
ሞባይል:- 0911125324
0913844367
.
🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ
.
ሞባይል:- 0909534625
.
🔴Ethiobook store
Instagram:- @ethiobookstore
.
🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ
ተጋበዙልን
ኢትዮጵያዊ ቻናል
ቤተሰብ_ይሁኑን__
Good sister thanks
❤❤❤
Enameseginalen dear
Thank you my dear 😘❤
ተባርኪ ሁሌ ሰላም ሁኚ
Amen amen 🙏