What a talent. Am supper fan. It took me back to my childhood memories....full of tears and joy mixed feelings. I mate this guy arround meskel flower recently and mwntioned am his fan
This is the 3rd music I've listened n enjoyed Dagmawi's music arrangement. But this one comes with gre8 vocalist. Thank u Mesfin for your incredible voice. As a suggestion, Dagi could u change the keys tone to something else? I hear the same key tone in all music u arranged. Salute
የእዉነት በጣም ትችላለክ 100 ከ100 👌👌👌👌👌👍👍👍ጋሽ መሀሙድ በጣም እድለኝ ነዉ የሱን ዘፈኖች በደዚህ መረዋ በሆነ ድምፅ መስማቱ በጣም በጣም አድናቂነኝ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ነዉ
ጊልዶ ካሳ የሜቀናብራቸዉን ሙዚቃ ከመስማት እሄንንን ሙዚቃ 1000000000000000 ማዳመጥ ይሻላል
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤ ምርጥ ሙዚቀኛቻችን ቢያረጁብንም በሞት ቢለዩም ህይወት አዳሽሙዚቃቸውን ዛሬም አስመስለው የሚዘፍኑ ድምፃውያን በመኖራቸው ደስተኞች ነን እግዜር ይባርካችሁ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ።
l came from Eritrea l love amharic musice
ዋው እስካሁን የመሃሙድን ዘፈን እንደዚህ አሳምሮ የዘፈነ ማንም የለም በጣም ሊበረታታ የሚገባው ልጅ ነው ዳግም ሙሃሙድ አህመድ
የሰፈሬ ልጅ መስፍን good to see you good voice!
ብዙ ጊዜ በህይወቴ ለሚፈጠሩ መጥፎ ነገሮች ሰውን ተጠያቂ አላደርግም ምክንያቱም የተፈጠረው ነገር መፈጠር ስለነበረበት ነው ብዬ አስባለሁ አንዳንዴ ሰዎች ይቀርቡኝና ባላሰብኩት ሰኣት ርቀውኝ ስለሚያስደነግጡኝ ብቸኝነት ስለሚሰማኝ ከሰዎች ርቄ ለራሴ ጊዜ መስጠት እፈልጋለሁ ስለወደፊቴ መልካም ግዜ ሳስብ ብቸኝነቴን እረሰዋለሁ።ሰዎች ደስታዬን ነጥቀውኛል ብዬ የኔን ደስታ ለመፍጠር ብዬ የሰውን ደስታ አላበላሽም ምክንያቱም የሰውን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስተኝ ነገር ስለሌለ።
አንድን ሰው የምቀርበው መልካም ሆኖ ስለቀረበኝ ብቻ ሳይሆን ሰው ስለሆነና ቤተሰቤም መልካምነትን ስላስተማሩኝ ነው ከሁሉም በላይ ለእዉነተኛ ጓደኛ ክብር ስላለኝ ነው።
Betam denk ababale txs
... ሁሉም ሰው ኅብታም አይደለም ! ሁሉም ሰው ድኅ አይደለም!
ሁሉም ሰው መጥፎ አይደለም ሁሉም ሰው ደግ አይደለም! በዓለም ውስጥ የምንኖረው ከነዚህ ሁሉ ጋር አብረን ነው :: እኛም የአንዱ መደብ አባል ነን :: ስለሆነም የሚገጥመንም ሰው የዚሁ ዓለም ተጋሪ ነው :: በመጥፎው ተምረን በደጉ እንፅናናለን!....ጎደሎአችንን ሙሉ በሚያረጉ ሰዎች ተደስተን ... ሳናበቃ አጉድለው ዘወር በሚሉ ሰዎችም ልናዝን እንችላለን!
ትልቁ ነገር ግን አሁንም ምርጫዎች አሉን!
በተፈጠረ ክፉነገር በፍፁም ወደኃላ መመለስ አያስፈልግም ! ቀሪ ዘመንን ባለፈ ሃዘን እየሸራረፉ ማጉደል አይገባም!
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!
Wow! Very powerful words. I felt like you spoke what is in me. I really feel what you mean.
1000000 like mestet bichal nuro ene neberkugn mejemeryam mecheresham beka mnm alilhm anjete kibe teteta aygelsewm edmekn yarzmew
What a talent. Am supper fan. It took me back to my childhood memories....full of tears and joy mixed feelings. I mate this guy arround meskel flower recently and mwntioned am his fan
ዋዉ ድምፅ ብሎ ዝም
ቃላት የለኝም በጣም ያምራል
simply, GREAT!
ዋውውውውውውውው የሚገርም በድምፅ ብቻ ብሰማው ሙሀሙድ ነበር የምለው የሚገርም ድምፅ ነው የእውነት በቅርቡ የራስክን ስራ እንጠብቃለን
Wowww ay gezay ahun eko Ethiopia rasu Ethiopia atemeselm
Wow bebey basent gezya ayhk
Migerm live voice wowwww 100000000% i like this song also
ዋው ድንቅ ብቃት፣ ምርጥ ድምፅ፣ አሪፍ የመድረክ አያያዝ።
ወይ ጉድ ስንት አይነት ልሳን ያለው ሰው አለ??መረዋ ድምፅ ይሏችኋል ይሄውላችሁ!!
Thanks for sharing!
ድምፅህ ልዩ ነው
Very nice . Mahmoud Ahmed style.
ዋው❤❤❤❤❤
Betam gobez no tileyalh👏👏👏👏
ስለ ቤቢ ደፍሬ ላውራ መሀሙድ ንጉስ ነው ግን እንዲ መዝፈኑን እጠራጠራለሁ
Betam arif sra new👏👏👏👏😘😘😘😘
Simply "wow " ቃላት የለኝም በጣም ያምራል
if you were born early in 50's you would be among the legends
Wow በደምብ ስርቶታል
አረ ቃናዎች እባካችሁ የኛ ዎችስ ልቀቁልን
For the 25 people who dislike this song abo ejachune sheba yargew
haters always hate ...yezi zemen fesam zefagn yihonal eko 😂😂😂😂
mesifine werk nat wededum telum ❤✌👏
እንባዬን ማቆም አቃተኝ..እናቴ..አባቴ...ልጅነቴን አስታወሰኝ 😥😥😪😪
🥺🥺🥺
😢❤😢
❤❤❤❤
ይህ ሰው ሊበረታታ ይገባል
Kudos to Dagmawi and the singer!
በጣም ያምራል
Wow I wasn’t expecting all that , classic performance !!
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ
Betam sew yemiwedew ye gash mahmud dink zema.What a talent betam bemigerm performance tesrtewalna edmena tena emegnhalew Mesfin.Le Musikegnoch demo betam gobezoch nachhu.yemtserut arrangement betam mirt new. Thankyou.
በጊዮርዚስ እናቴ ትሙት አንደኛ ነክ you kill it.
ዋው በጣም ድምፅህ በጣም የምራል
no comment !!!
Betam des yelal. Berta mesfen
ኧረ ቃናወች ምን ነካችሁ የኛ የሁላችን ታሪክ የሚለውን ድራማ አስጀምራችሁን ለምን አቋረጣችሁት እውነት ሰኞ ሰኞ እሱን በጉጉት ነው የምጠብቀው እባካችሁን ልቀቁልን
ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት
Mabire
Really 😂
Babye Ye Muhammed mitik neh, betam new yemenewedeh
ዋው ብቃት ደስ ይላል
Damn, brother can sing. Bravo
gud performace bro
This is the 3rd music I've listened n enjoyed Dagmawi's music arrangement. But this one comes with gre8 vocalist. Thank u Mesfin for your incredible voice. As a suggestion, Dagi could u change the keys tone to something else? I hear the same key tone in all music u arranged. Salute
ትዝታ ቀስቃሽ ነው wow አሪፍ
Demst aleh yamral 👏
"የነቀዘች ሕይወት" ድራማ በልጅነት ዐይን አዛ ነበር ሙዚቃው ግን አይረሳም።
በጣም ነው መስፍን
ሚያምር ድምፅ ያለክ እኔ ዛሬ ነው የሰማሁክ በርታ አትጥፋ በርታ
ስልክሽን ዱቅ አርጊ
Fantastic! ❤❤❤❤
Omg Mesfenyeee so good to see you 🌷great song, keep up
Nice voice 👏👏👏
Waw betm gobez.
Ohhhh M G mehamud Rasu Ke Melku Ga
His so amazing mesfin 😎
Dagemawi Mohamud.
Great work
ዋው ውስጤ በሀሳብ ደነዘዘ
Wooow very nice voice I really like good job
ye miren new milih endante aynet zefagn alayehum ezih show lay , betam gobez neh , yerasehen sira degmo betsera des yilenal
it is a nice music with a nice sound keep it up!!!
Mohammed AHMED is very happy now
Thank yuo kana tv aref Sera New
Mesfine..you are amazing keep up
እንዴ መሀሙድ ቁጭ እስከ ዛሬ የት ነበርክ 😍😘😇😇😇💃💃💃💃💃
አክቲቪስት ነበረ ትግሉ ቢዚ አርጎት ነው
Great voice. Keep it up man
legend
ረጋ ያለ ምርጥ ሙዚቃ
በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነው በርታ ወንድማችን።
No#1
Wow!!!!!
ዋው
Wow gd job....
What amazing voice!wow!
Fantastico Classic
Wow❤❤
wow amazing soun
No comment!!!
Amazing voice
መስፍን የለለ ነው የተመቸኝ የእውነት በቃ እኔ ዘፋኝ መሆን ካለብኝ በመስፍን ነው ምጀምረው see you soon
wow kurti muhamud
Waw mesfina good job bro.
good job
Wow😮😮😮
❤❤❤❤❤❤ i love it❤❤❤
የሚገርም ብቃት
wow...
Betam ትችላለህ
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የሆድ እቃዎቼን ነው የገለባበጠው😂 ይመችህ መስፍኔኔ!
Waww💚💛❤
ማህሙድ እራሱ ፱፰
#1
💯🇪🇹
🎙🤗😘
betame yemegarem sera berta ye abate lelej new .
Beautiful
ስንቱን አሳለፍኩት
ድምፂ ብሎ ዝም ነው የድሮውን ይመልስልን
Wawa