የደብረማርቆሱ ኦፕሬሽን፤ የጎንደር ዙሪያ ውጊያ | የፋኖ አመራሮች ‹ዐቢይ ሽማግሌ እየላከብን ነው› | የከሸፈው የድርድሩ ሴራ፡ የኢሳያስ ጣልቃ መግባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    ruclips.net/channel/UCDXU7RuIQc0xRKJyP0ZTZaQ
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia2022/?ref=pages_you_manage
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 47

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf 11 дней назад +17

    ከአራዊቱ ጋላ አብይ አህመድ ጋር ምንም አይነት ድርድር የለም ድል ለአማራው ፋኖ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 11 дней назад +2

      ምንም ድርድር የለም። ምርጫችን ማሸነፍ ብቻ

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 11 дней назад +3

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro 11 дней назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 11 дней назад +4

    ድል ለፋኖ!

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 11 дней назад +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪🙏🙏💪💪💪❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 11 дней назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 11 дней назад +11

    አሜሪካ ነፃ ያወጣኛል ብለህ የምታስብ ካለህ የዋህና ፖለቲካን አለማወቅ ይሆናል:: ነፍጥህና እግዚአብሔር ብቻ ነፃ የሚያወጣህ:: አባሳደር ማሲጋ ምናምን እርሳው:: ስራህን ስራ!!!!

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 11 дней назад +6

    ጀግነዋ ማዚ❤❤❤

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 11 дней назад

    ድል ለትንታጉና ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 11 дней назад +1

    እባካችሁ ቶሎ አንድ ሁናችሁ አስደስቱን አንድ አማራ ፋኖ ያሸንፋል !!! መዓዛችን በርችልን ❤❤❤

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 11 дней назад +9

    ተማሪዎቹን ያሳገተው እራሱ ጭራቅ አህመድ ነው !!! ጭራቅ አህመድ ገና በርካታ አማራውያንን ያሳግታል።ያስገድላል። በመሆኑም የጭራቅ አህመድን እድሜ ማሳጠር ይገባል !!!!

  • @AshenafiSabasankoura
    @AshenafiSabasankoura 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይሰማናል እግዚአብሔር ይስማን አቅም በእግዚአብሔርም ነው።

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 11 дней назад +3

    Victory for fano, no negotiation

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 11 дней назад +1

    A❤❤❤❤

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 11 дней назад +1

    ድሉ የፋኖ ብቻ ነዉ አህመድ ጋላዉ ለዘላለም ቆሥለህ ኑር

  • @adbe5876
    @adbe5876 11 дней назад +6

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ለአንድ ሚሊዮን ዓመት እንዳይነሳ አርጋ ኢትዮጵያ ትቀብራቸዋለች

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 11 дней назад +4

    👍👍

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d 11 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z 11 дней назад +3

    ማዘናጊያ ነዉ ሻማግሌ ሚባል ሆዳም አጥፉ

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk 11 дней назад

    እዉነት ነው በከፋ ዞን ግጭት ተማቅ ሰዎች እጃቸውን ቢሰበስቡ ጥሩ ነው

  • @ManayeAnteneh
    @ManayeAnteneh 7 дней назад

    Viva fano ❤

  • @netsanetkinde7336
    @netsanetkinde7336 11 дней назад +4

    ሽማግሌ የሚባል ኮተት አያስፈልገንም ይህን ተላልፈህ የመጣህ ካድሬ ቄስና ሸሕ አናትህን ነው የምትበሳው

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 11 дней назад +1

    አባቶች በዚህ ሰአት ከቤታችሁ አትውጡ ስትባሉ አትሰሙም

  • @user-iu2fn5jm1b
    @user-iu2fn5jm1b 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiduish21
    @kiduish21 11 дней назад +1

    መቼም አሜሪካ እንኳን ስትናገር ስትተነፍስ ራሱ ለእናንተ ዜና ነው! አማራው እንዲያሸንፍ እናንተ አንድ ሁኑ

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z 11 дней назад +3

    አማራ,ፋኖ,ያሸንፋል,እግዚአብሔርን,ይዞ❤💛💚💪

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 11 дней назад +1

    ጽድቃንም ከማን ጋር ነው የምንደራድረው ብር ነበር

  • @solomon3431
    @solomon3431 11 дней назад

    "ለኢትዮጵያ መንግሥት???
    መሪዎችና አለቆች???
    _______
    “ 🙏 እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _________

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 11 дней назад +1

    ባቢሎን አሜሪካ ለማንኛዉም አገር መፍትሄ ሰጭ አስታራቂም ሆና አታዉቅም ።ፋኖ ከእግዚአብሔር በታች ነፍጥህ ነዉ ነፃ የሚያወጣህ !!!

  • @fentax111
    @fentax111 11 дней назад +1

    አሜረካ ሰው መልምላ ወደፊት ልታመጣ ትችላለች ፋኖ የኢትዮጵያ የሚመጥን መሪ የመፍጠር ሀላፊነቱ ያንተ ብቻ እና ብቻ ነው።

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 9 дней назад

    Tired of fake victories

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 11 дней назад

    እኛ ፋኖዎች አመጣጣችን ለንቅለ ተከላ እንጂ የጋላን ሽምግልና ለመቀበል አይደለም ትንሽ ይታገሱን ። ንቅለ ተከላዉ ይጠናቀቃል

  • @fasikaabera973
    @fasikaabera973 11 дней назад

    የውሸት ማዘናግያ ነው ድርድር ብሎ ነገር የለም የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፉ እያገቱ ድርድር መነቀል ብቻ ነው ያለበት

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 11 дней назад

    አልደራደርም ካልክ እየማረክ ፎቶተነሳ እኛ ግን የሚጠፋ እንስሳ እናረግሀለን ቁጥርህን ዜሮ እናመጣዋለን እናንተ ባላገሮች ፎቶና ቪዲዮ እየተነሳህ ህዝብህን እያስ ጨረስክ አቅራራ ፎክር

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n 11 дней назад

      😂😂ሽታም

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n 11 дней назад

      ፋኖ ጨዋ ስለሆነ እጀ ዜሮ ያረግክ ነበር ያዉም ታጣቂ ገና ትገረፋለህ