Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፕረሲደንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በሃገሪቱ የሚካሔደው የርስ በርስ ጦርነት ደስተኛ ካልነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን መግደል አቁሞ ወደ ድርድር እንዲገባ በግልጽ ጠይቀው ካልተሳካ ስልጣን መልቀቅ ይችሉ ነበር የሴቶችና ሕፃናት ሚኒስትር የነበረችው የሶማል ክልል ተወላጅ በጦርነቱ በሴቶችና ሕፃናት የሚደርስ የነበረው ግፍ ለመሸከም ስላልቻለች ከስልጣን ለቃ ነበር