Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት መረጃ ቀጥታ ከዘምዘም ባንክ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታruclips.net/video/vM-6_dPZIys/видео.html
ጫላየ ቤተስብ አድስ አበባ ዘምዘም ባንክ ለመሄድ ፍልገው አድራሻቸውን የሚያውቅ ጠፋ የት ነው አድራሻቸው የት አካባቢ ነው ወንድሜ
ተባርክ ጫላየ እናመሰግናለን
@@yunus7860 አዳምጪ አላ ማብራሪያ
@@Zahara-i2j አድራሻውን ነው ያልኩት የት አካባቢ እደሆነ ፒያሳ መገናኛ ጉርድ ሾላ ማብራት ሀይል የመሳስሉትን አድራሻ ነው የፍለኩት
እኔ ዘምዘም ባንክ ምን ያርግልኛል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው የምፍልግ
ይህን ሰው የእውነት በጣም ማበረታታት አለብን ምንም ሳይከፈለው እንዲህ ለፍቶ በነፃ መረጃ የሚያቀርብልን ግሩም ሰው ነው Thanks Dear Chalaa
በእውነት ገበያ ሚዲያ በጣም ትለያላቹህ❤🙏
እጅግ በጣም እናመሠግናለን በርታ ወንድማችን
ጫላየ ወንድማችን ሁሌም እናመስግናለን ❤️❤️❤️
Great personality & very informative, no one performs on trade like you to get access from abroad like you my dear brother
This is really amazing channel to get real time information keep on doing. Zamzam bank has good professionals
በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ጫላችን ተባረክ ወላሂ ጥሩ ስራ ይዘሀል ግን ለኛ የማዳሞቹ ታክሲዎች ቢመቻችልን በጣም ይጠቅመን ነበር ወላህ
እኛ የመዳም ቅመሞች ነን ሥለባንክ በጣም አሥቸጋሪ የሖነብን ሥንቱቶቹ ነን በሕት በወንድም በአቤት በእናት ቡክ ያለን ይኑረንጂ ሐገር ብር አለን ብለን ሥገባ ባዶ ነው ሥለዚሕ ይሒ አጠቃቀም ጥሩ ነው ብዬ አሥባለሑ
ሰላም ወንድማችን ጫላ እንክዋን ደስ አለህ እንክዋንም ባለቤትህ በሰላም ተገላገለች የተባረከ ልጅ ይሁንልህ በተረፈ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እየሰጠሀን ያለው ወላሂ በጣም እናመሰግናለን ልትበረታታ ይገባል 🙏🙏🙏
ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን
በእውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነዎ እግዚአብሔር እዳ ያለ ልጅ ያብዛልን በርታ ወድማችን
ይሄ ልጅ ከልቡ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጨምርልህ
በጠም ደስ የሚል መረጃ ነዉ እናመስግናለን ወንድሜ ጫላ
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
ጫላዬ እናመሠግናለን በርታልን
ስለዘምዘም ባንክ መረጃ ስፈልግ መጣህልን ጫላዬ እናመሰግናለን
አላህ ቅናቻውን መንገድ ይምራህ ቅን ሰው ከመላ ቤተሰብህ ጋ ደስታ አይለይህ
የኔ መልካም እግዚአብሑር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችክን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ አሜን!
በጣም ደስ ይላል ለስደተኞች እንዳው ብሩን ከላክን ቡሓላስ ባይመዘገብ ቡኩ ላይ ችግር አለውን ?!
ምመች ከሆነ ወንድማለም የንግድ ባንኩን ወይም የሕብረት ባንክ ብታመቻችልንና ብትጠይቅልን በጣም ደስ ይለናል ምክንያቱም ዘምዘም ባንክ የቅርብ ግዜ ነው እንደገና የግል ባንክ ነው በሌላ ባንኮች ምመች ከሆነ ሞክርልን ስለመረጃወችክ ከልብ እናመሰግናለን🙏
ነኔም ጥየቄ ነው
እኔም እስማማለሉ☝❤
*ስፈልገው የነበረ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጫላዬ*
So,useful information. Keep doing more
ጫላ ምርጥ ሠው በርታ ጡሩነት ለራሥ ነው ልጆችህ አሏህ ይጠብቅልህ እንዳንተ ቅን ይሁንልህ 🌼🌷🌷✅✔✔💕👏👍💪
ወንድሜ ጫላ በጣም እናመሰግናለን ክብር ልብ ብድራቱን ፈጣሪ ይመልስል
ወንድማችን አሪፈ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን እና ደግሞ ማስተር ካርድ እንዴት ማግኘት እንደምንችል ብትነግረን ደስ ይለናል
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥርት ያለ መረጃ ይህ አሰራር እንድያልፈኝ አልፈልግም ነበር አካውንት የመክፈቱ ነገር ግን ለኔ ቢጤዎች ምቹ አይደለም ሁለቱም ውክልናውም አሁን ላይ እምነት ተሸርሽሮ አልቋል የኦላይኑም ቢሆን መውጣት ለማይችል ሳእብ ነው ብቻ ፈጣሪየ ያውቃል
ጫላ ወድማችን እኳን በደህና መጣህ ለምትሰጠን መረጃ እጅግ በጣም ነው ምናመሰግንህ ግን ወድማችን በተበደርነው ብር መሬት መግዛት እንችላለን ወይ?❤❤❤🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው??
ወንድም ጨለ እባክህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በጣም ተቸግሬአለሁ ፕላስቲክ ላይ ወይም ቤስተል ላይ ሎጎን ፁሁፍ የሚሃትም ማሽን ፈልጌሁ ነበረ የት ይገኛል?
እናመሰግናለን በሮ ጉድ ጃብ🙏
Ethiopia እንዳለዉ እንዲሰማኝ ነዉ የምታደርጉኝ የምር እናመሰግናለን💚💛❤
በጣም እናመሰግናለን
Ante melkam sew Allah abzto yibarkh betam enamesegnalen.
Chalaye bexam enamesegenalen tebark zemenk hulu yebark
ወላህ እኔም ልከፍት አሥባለሁ ግን ባይመዘገብ ብሩስ
በርታ።የማናቀውን።እያሳውከን።ነው።
Thanks chala! What about Awash Bank? Can I open an Awash Bank account online?
አመሰግናለሁ ጫላ
አላህ እረጅም እድሜ ገር ሙሉ ጤናህን ከነቤተሠቦችህ ይሥጥልኝ በደንብ ብርትርት አለልኝ እኔ ወሎ ደሤ ነኝ ቅርንጫፋቸው እዚያ ካለ እከፍታለሁ በወኪል
ወድሜ እናመሰግናለን ግን በተበደርነው ብር መሬት መግዛት አንችልም ወይ እና የታክሲና የላዳም ዋጋ ስት እደሆነ ጠይቅልን ብሄህ ነበር እባክህ ተባበረን😥😥😥😥👏👏👏👏
አላህ ይጠብቃችሁ
ኢትዮጲያንግድ ባንክ እንዴት ነው ክዚህ ሁነን ቤተስብ እንዲክፍትልን ማድርግ እንችላለን ወይ ??እንዴት ነው የምክፈቱልንስ ክይቅርታ ጋር አስርዱኝ
ወየብ ሳይታቸው እንደት ነው የምናገኘው
ጫላ ውድ ወንድም ሰላም ባለቤትህ እንደትነች ህጻኑ እንደት ነው እግዚአብሔር ይባረክህ❤️🌹💕💕❤❤💕❤😍❤❤🌹💕💕❤️🌹💕💕በጣም ሰፈለገው የነበር ነው❤❤❤️❤️❤️
ምንፈልገው መረጃ ነው እናመሠግናለን
ዴሴና ኮቻ፡ይከፈትልን፡እናመሰግናለን
Thank you
ጥሩ 👍👍👍👍
ቪዲዮውን ጨርሼ አዳመጥኩት ጥያቄዬ በተለያዩ አረብ ሃገራት ያለን ህግ ወጥ ወይም ሰነድ አልባ ሰው ማውጣት ይችላል በኦንላይን ??
እናመሰግናለን ሀገር ለመገንባት አስቤ አለሁ የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ከአዲስ አበባ ውጭ የት ይገኛል ?? በዴሴ ወልዳየ ይገኛል?
thank you my brother
ፈጣሪ ይባርክህ ጫላ ባህር ዳር ወይም ጎደር መውሰድ እንችላለን ?
Welcome baga dhufte
Bayeedhuma galatomaa
ሰላም ወድማችን
ጫላዬ አረ ድምፅ ውን ንግድ ባንክ ያለውክልና የለ እውቅና ከአካውንት ኢሳብ እየካዱ ነው እእቶች እያለቀሱ ነው ድምፅ ውን ባንክ ያልታመነ ማን ይታመናል
ሰላም ጫላየ ስለ ሲኖ እና ጣውላ ማሽን አስመጭወች ጠይቄህ ነበር? አዲስ ነገር አለ?
Thanks bro
Wandamache kebrln baxme enmsgan caalaa egzabher rajeme edma yasxhke🙏yegnl melkme sawuu ✅
Enamesegnalen
በኮቢ አይቻልምወይ እስከ የጀመራችሁ ካላችሁ ንገሩኝ፣???
ደሴ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ ጠይቅልንማ ወንድም ጫላ
የላስቲክ ህትመት ስራልን ማለት የባልትና እባክህን
ወብሳይት እደት ነዉ የምንጠቀመዉ አሳየን
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰለመቹአብዘ እና በዚ መሰረት አከውቱ የከፈተቹ,ከለቹእዴት እንደከፈቱቹ ጦቁሙኙ ❤️
Adama alachew ende?
ኢትዮጵያውስጥ እያለን አካዎን ነበረን ግን ቡኩ የጠፋባቸው ግንየአካዎንት ቁ ጥሩን በማሥታወሻ ይዘናልየዝህን መፊቴ ንገረን እንግዲህወደ አሥር አመት በላይ ጫሊዬእሥት ተባበረን ንግድባንክና ወጋገን ባንክ
እኔ ግልጽ እንዲሆንልኝ የምፈልገው ትርፍ ና ኪሳራ ይጋራል የሚለው አልገባኝም። ገርጂ ቅርንጫፍ ሄጄ ባካል ያለኝ ሌላ ነው ወይ መረጃው ወደታች አልወረደም ወይም እሱ አልገባውም ስለዚህ ይህ መረጃ እንድጠራጠረው እያረገኝ ነው ና ምን ትላለህ
ክክክ ሄደው ማጣራት ይቻላል
እዳው እድሉ ቢመቻችልን ሀሪፍ ነው እውጭ ሁነን
አላህይሥጥህ
Nagaa sifi haa guddattuu calaa bayyee galatomi
እኔ አሁን ጨቆኛል ብር ቤተሰቤቸ እየበሉብኝ ይሀው ብሬብ በእጀ ይዥ አሁን ሀገር ስገባ ወደየት ልላክ ብየ ሀሳብ ገብቶኛል እኔ ደሞ ህገ ወጥ ነኝ 15 ቀን እታሰራለሁ ምን እደማደርግ ተደናግሮኛል
ታማኝ ሰው ካለሽ ከሀዋላ ላይ አስዘሽ ሀገር እንድ ገባሽ ይላኩልሽ እህቴ
የምታምኝው ሀዋላ ወይም ጓደኛ ካለሽ ስገቢ ቡክ ከከፈትሽ ቡሀላ ይልኩልሻል ግን የሚታመኑ ሰዎች መሆን አለበት
እኔም የእናት የእህት አልቃይዳ 12 አመት ለፍቺ አሜሪካ ውስጥ እንደባርያ ፣ 2አይሱዙ እና ቤት ገዝተዉበት ፣ካዱኝ፣ ወልዳ የጣለች እናቴ አንድ ቀን ያላሳደገችኝ ፣አሞኝ ያገርቤት ብሄድ፣ እማርፍበት እና እምበላው አጥቼ ተበድሬ ወደ አሜሪካ ተመለስኩ፣እግዝያብሄር ፣ይህን አይቶ ማረኝ። የእናት አልቃይዳ ።ደግሞ ጼንጣ ፣ሆናለች የልጇን ጉልበት በልታ እንዴት ተኝታ ታድራለች? ይቅር ብያታለሁ። እግዚአብሔርስ ይላት ይሆን፣???
@@joewes8660 የኔእናትአይዞሽ ዋናው ጤና ነው ደሞም እናትሽ ስለበላችሁ እዳይከፋሽ 9 ወር ተሸክማሻለች ባታሳድግሽም ምጡም ይከብዳል ፈጣሪ ለትምህርት ነው የሚፈትነው ጤና ካለሽ ትሰሪዋለሽ እኔም እዳች ነኝ እናቴ ጥላኝ ነው እና የሁለት አመት ብር በሉብኝ ተዛ እደማያስቡልኝ ሳቅ ትውት መላኩን አሁን 7 አመቴ ብሬን ይዥላለሁ ሰው ወኪል አድርጌ ቦታ ግዝት በቃ አኩርፈውኛል ሁሉም ያኩሩፉ ምናሻኝ ግን ደስተኛ ነኝ ለሁሉም ነገር እና ጠካራ ሴት ሁኚ አብሽሪ
በምን ነው የምናገኛት ንገሩኝ😢😢
Calaa baree atii namaa garidhaa galatomii
አይታቹ ብቻ አትለፉ like ❤️ አርጉ ለሌሎች እንዲደርስ
እዴት እናነዋለን እዴ እየሰራን ለሱ ቢሆንስ
እድሜይስጥህወንድሜስለምሰጠንመረጃእኔአረብአገርኳታርነውያለሁትእፈልጋለሁየቤትችግርነው3ልጆቼንትቼየተሰደድኩትእናንተጋአካውንትከፍቼቆጥቤባንኩየቤትባለቤትባደረገኝ
Edememena...tena...yesteh...melkamsew...neh....cheala....
ባህርዳር ቅርጫፍ አላቸው ወይ? በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ጫላ አተ ልዩ የሆንህ ዩቱበር ነህ ሸር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበርታው የመዳም ቅመሞች
ስፈልገው ነበር
👍
የሱፐር ማርኬት ስራልን ወንድሜ
ወደደቡብሆሳእናማእከላዊትኢትዮጵያትሰራላች
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካላሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍
እውጭላለነውስትቀንይፈጃል♥♥
ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው
Yichalal
ላተመልስ። እደሰጠችህ። ባኮቹ። አያሥተናግዱም። ህጋቸዉ። ለሁሉም። ባክ። እኩል። መመሪ። ቢሰጡ
ጫላ 😍😍😍😍😍😍😍
👍👍👍👍👍👍
ቁጥርህን። እንንዲት ላግኝህ። እባክህ። እንዳታለፈኝ አማና
መኖሬ ፍቃድ የለለንስ
የኔም ጥያቂነው
በጠም ምህረት ሀስብ ነው ውዲሜ ጨለ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ አንት ምርጥ ስሁ ነው ✅🌹ለመነኝም ቴሌግርም ኪፍት
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ይድርግልን ኢላሂ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አድርግ
የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ❤🇪🇹✌
የኦንልይ ውብሣይት ሊንክ ወይም ምልክትተባበሩኝ አላኘሁትም
አዳምጨ እኮምታለሁ
አወ እህልን አላምጦ ወሬን አዳምጦ ይባላል ክክክክክክክክ
ሁለተኛ ነኝ የመዳብ ቅመሞች አረፍ አርፍ በሉና እናድምጥ
ብፍሩስ ለምንም አለጠየክም
Yemechike abo
Cala inat bank heje neber gin information yelenim alung.
በቅርቡ እራሳቸውን በቪዲዮ ይዘን እንቀርባለን
ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት መረጃ ቀጥታ ከዘምዘም ባንክ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ
ruclips.net/video/vM-6_dPZIys/видео.html

ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰለመቹ
አብዘ እና በዚ መሰረት አከውቱ የከፈተቹ,ከለቹ
እዴት እንደከፈቱቹ ጦቁሙኙ ❤️
Adama alachew ende?
ኢትዮጵያውስጥ እያለን አካዎን ነበረን ግን ቡኩ የጠፋባቸው ግንየአካዎንት ቁ ጥሩን በማሥታወሻ ይዘናልየዝህን መፊቴ ንገረን እንግዲህወደ አሥር አመት በላይ ጫሊዬእሥት ተባበረን ንግድባንክና ወጋገን ባንክ
እኔ ግልጽ እንዲሆንልኝ የምፈልገው ትርፍ ና ኪሳራ ይጋራል የሚለው አልገባኝም። ገርጂ ቅርንጫፍ ሄጄ ባካል ያለኝ ሌላ ነው ወይ መረጃው ወደታች አልወረደም ወይም እሱ አልገባውም ስለዚህ ይህ መረጃ እንድጠራጠረው እያረገኝ ነው ና ምን ትላለህ
ክክክ ሄደው ማጣራት ይቻላል
እዳው እድሉ ቢመቻችልን ሀሪፍ ነው እውጭ ሁነን
አላህይሥጥህ
Nagaa sifi haa guddattuu calaa bayyee galatomi
እኔ አሁን ጨቆኛል ብር ቤተሰቤቸ እየበሉብኝ ይሀው ብሬብ በእጀ ይዥ አሁን ሀገር ስገባ ወደየት ልላክ ብየ ሀሳብ ገብቶኛል እኔ ደሞ ህገ ወጥ ነኝ 15 ቀን እታሰራለሁ ምን እደማደርግ ተደናግሮኛል
ታማኝ ሰው ካለሽ ከሀዋላ ላይ አስዘሽ ሀገር እንድ ገባሽ ይላኩልሽ እህቴ
የምታምኝው ሀዋላ ወይም ጓደኛ ካለሽ ስገቢ ቡክ ከከፈትሽ ቡሀላ ይልኩልሻል
ግን የሚታመኑ ሰዎች መሆን አለበት