Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
👉 የተከበራችሁ ውድ ተመልካቾቼ በስደት ላይ ሆነን እንደት አድርገን ኢትዮጵያ ላይ አካውንት መክፈት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ መልሱን በዚ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ታገኛላችሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።👉 የትላንቱን ቪድዮ ለማየት ከዚ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙruclips.net/video/pNgKqh3ENNQ/видео.html👉እራሳችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ከዝህ አስከፊ ወረርሽን ጠብቁ ፤እጃችንን በመታጠብ፤ርቀታችንን በመጠበቅ የቫይረሱን ስርጭት እንግታ።Website :www.chalagelchuu.com
አላህ በቃ ይበለን ያረብ
ጫልዬ እናመሰግናለን ውድ
ጫላዬ እኔ አካውት ከፍቼ ነበር የመጣሁት እረፍት ሄጄ ሥመለሥ ቡኬንይዤው። መጣሁ በፊት እህቴ ነበረች በአካውቷ የምትቀበልልኝ ነገር ግን እደጠበኩት አልሆነልኝም በንዴት። በራሤ ከፍቼ የተወሠነ ብር አለው ከዛ ቡኬን ለማንም አልሠጥም ብዬ ይዤ መጣሁ አሁን በራሤ አካውት መላክ እችላለሁ ወድሜ ።እሥቲ ንገረኝ።
መረጃው። ውነትነው እኔ ሣውዲ ነኝ ብር የሚልክልኝ የካፊሌ ጓደኛ ኢቶጵያዊ ታማኝ ሠውዬ ነው ነገር ግን አሁን ለመላክ አያሥተማምንም ተረጋጊ ለልጆችሽ ለመላክ ከፈለግሽ በትንሽ ላኪ እሥኪረጋጋ ብሏል
Adadacen eckulalen lemeredat ene tnatm bihon teredchehalewu wedim chala degmo zare altdgemerem edagatami yyazbachewal
እናመሠግን አለን የኔ ጥያቂ ነበረ ይህ ሁሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you ጫላዬ በጣም ደስየምል መረጃ ነው በርታ
ተባርክ ውድሜ ዘመንክ ይባርክ አሳርፋከኝ
ጫላ ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክ
እባክ ወድሜ ለዚህ ብቻ መልስ እፈልጋለሁ እኔ ዝግ ቡክ ነው የምጠቀመው በራሴ አካወት ነው የሚገባው ከዚህ በፊት ስልክ ቤተሰብ ሄዶ ያስፈርሙልኝ ነበረ እና ከትላንት ወድያ ብር ልኬ እንደ ሌላው ጊዜ ሄዳች አስፈርሙልኝ ብያችው ሲሄዱ አይቻልም የሰው ሂሳብ ማየት አልዋችው ግን አካወቴ ዉስጥ ማለትም የላኩት ብር ደረሰኝ ተልኮልኛል ግን ለምን ማስፈረም አይቻልም እንደተባለ ብትነገርኝ?
እናመሠግናለን ጫላየ ስለመረጃው
በጣም እናመሰግናለን
_የላባችነን የድካማችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያለ እንቅልፍ እግራችን እስኪያብጥ ነውና የምንሰራው እኔ ከመጣሁ 8 አመቴ በባንክ አንድ ቀንም ልኬ አላውቅም በጥቁር ገበያ ብቻ ነው እምልከው መንግስትስ ለራሱ እንጅ ለስደተኞች መቼ አዝኖ ያቃል ወደፊትም እጣ ያውጣው እንጅ በባንክ አልክም ለኔ ካለው የኔ ነው ለኔ ካላለዉ ቤትም ተሰርቶ ይቃጠላል መኪናም ተገስቶ ገደል ይገባል ለምክርህ አመሰግናለሁ።_
ወላሒ እሕቴ በጣም ነው የደነገጥኩት ዛሬ ስሰማ በባንክ በጣም የወረደ ነው በጥቁር ገበያ ነው የማስገባው ከመጣሑኝ ኩንትራት ልጨርስ ነው ግን አንድም ቀን ሰውየው በጣም ታማኝ ነው ካስገባሑኝ 5 ቀን ሑኖኛል ደረሰኝ አልድረሰኝም ስደውልለት አይዞሽ አስተላልፌዋለሑኝ ደረሰኝ ሲደርሰኝ እልክልሻለሑ ነው ያለኝ ወላሒ በጣም ስለተጭናነኩኝ ማንን አምኜ እኔጋ ማስቀመጥ አልችልም ከ2ወር በላይ መዳም ጋ አላስቀምጥም እና በራሴ አካውንት ነው የማስገባው ግን ቸክ የሚያደርግልኝ ሰው ዘመድ ነው እናትና አባት የተለያዩ ናቸው ሲጀመርም አላውቃቸውም ከተፈጥርኩኝ ስዴት አለም ናቸው እንዴ እኔ አሑን በጣም ጨነቀኝ ምክንያቱም ቸክ የምታደርግልኝ ሰትዮ ዝግ ነው አሑን ከቅዳሜ ቡሐላ ነው ያለችኝ እስኪ ነገ እንድረስና እስማለሑኝ ጉዴንእንግዲሕ ምንም ምርጫ የለኝም ተወከልቱ አላሕበባንክ ከምልክ ሌባ ይብላው 20ሰአት ተገትሬ እየሰራሑኝ ደከመኝ አመመኝ ሳልል በናፍቆት እየተገበገብኩኝ ያልፍልኛል ሰርቼ እለወጣለሑ ብየ ነው እንጂ የምቃጠለው በረሐ ላይ አይኔ እያየ በባንክ አልክም ለጥቅማቸው ሲሉ ስዴተኛን ይጎዳሉ
@@ዙዙነኝወሎየዋየወግዲልጅየ ትክክል አይዞሽ አላህ አለን አላህ ኸይር ያሰማሽ አብሽሪ ሁቢ
@A E ኢሻ አላሕ ውዴ አይ sister የለኝም ወንድም ነበር የኔ ትልቅም ቢሔንም ተማሪ ነው በአግባቡ አይዝም አሑን ሰአት አላስተማምን ብሏል እናትና አባት አልታመነም ለራስሽ ጥንቃቄ ካላደረግሽ እና መጀመሪያ ሰአት ስመጣ ወደ ስዴት የንግድ ባንክ ከሰው ጋ ነበር አደራ ሰጥቼ የወጣሑት ግንወደ ኤርፖርት እየተጓዝኩ እያለሑኝበዛን ሰአት ንዴት ላይ ነበርኩኝ እና ብዙ ነገሮች ስሰማ አድስ አበባ ሳልወጣ ሰአት ገና ነው ሲሉኝ ጓደኞቼ ነበሩ በጣም ተቆጡኝ ሑሉም ስዴት ያየነው የመረረው ነውእና ተመልሼ ከእነሱ ጋ በአከባቢው ፈላልገንስናገኝ አብሲኒያ ባንክ ክፍት ነበር አወጣሑኝእዚሕ ስዴር የመጣሑበትን ትራንስፖርት ከከፈልኩኝ ቡሐላ አካውንቱ ከእኔ ጋ ነበርእና አድስ አበባ ያለችው ትንሽ ራቅ ይላል ዝምድናው ትሰራ ነበር ኤምባሲ ለእሷ ስነግራት ሑኔታውን በጓደኞቿ ላይ ላኩኝ እሷ ጋ ነው ያለው አካውንቴ እሷ ነች ቸክ የምታደርግልኝእንግዲሕ ተወከልቱ አላሕ እሷንም አምኛለሑኝ ብዙ ስቃይና መከራ ያሳለፍኩ ነኝ የናትና የአባት ፍቅር አላየሑም ያለኝ አላሕ ብቻ ነው ትንሽ የፈራሑትሰውየው ይረሳል ያኔ እኔ ካስገባሑኝ ሳምንት ሊሖን ነው ግን ደውየለትም በዋትሳብም ደረሰኝ ሲደርሰኝ ነው ያለኝ እንዳዘዋወረው አውቃለሑኝአሑን ሲከፈት ነው የማውቀው መግባቱንና አለመግባቱን
@@rahimatube5792 አሚን ያረቢላ አለሚን ተስፋ አለኝ
እሺ በጣም እናመሰግናለን
HAPPY EASTER FOR ALL YOUR FAMILY GOD BLESS YOU. It's clear information thank you for your support .
ኧረየባዝቦርትጥቅሙምድነው?
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም ጫላ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠን
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሜ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን ወድማችን ማን ይተዋል ብለህነው ጥቁረባኮችን ብቻ አብዝታችሁ አትላኩ እህቶች ከአንድ እሰከ ሁለት ሺብረ የበቃናል ከዝህ በላይ አጠራቅመን ባንልክ ጡሩ ነው እላለሁ
እሽ በጣም ደስላል ነገር ግን በስደት የምን ኖረው እንዴት አካውንቱ ልናወጣ ይቻላል
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን 😍❤️
እናመሰግናለን ጫልየ ትክክል ነህ
እናመሰግናለን
ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን ዲስ ላይክ ምታረጉ ምዘቀዝቁ እግዚህአብሔር አምላክ ይዘቅዝቃችሁ አሁን እሂ ምርጥ ሰው ምናጠፋና ዲስላይክ ይደረጋል ለእኔ ግን ከይቱበሮች ሁሉ አንደኛየ ነው
አትራገሙ እህቶች ላይክና ድስ ላይክ ለይቶ የማያውቁ አሉ ይሄን የምልሽ በርግጠኝነት አንድት እህት ድስላይክ ማለት ምን ማለት ነው ብላ የጠየቀችኝ አለች በዚህ አይነት የማያቁ እንዳሉ ተረዳሁ።
@@rahimatube5792 new endiet ehtie?
አራ ብር ልልክ ነበር ግን እትዮ ንግድ ባክ እየተሰረቀብነው እየተባለነው ምን ትሉናላቹ ለስደተኞች???😢😢😢
ወንድም❤❤ አመሰግናለሁ
ኦኬ በጣም ዳስላል እሽ እናመሰግናለን የአካወንት በኩል ❤❤❤❤
Amen cala mirxi atnim igzabher yixabqani than you for asking
ሰለምትሰጠን መረጃ ምሰጋናየ ከልብ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ሀገረ ሰንገባ እሰከሰንት ዶላር ይዘን መግባት እንችላለን እባክህ ወንድሜ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ሰራልን ይህ ጥያቄ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙወቻችን ጥያቄ ይመሰለኛል
እናመሠግናለን ወንድማችንይመችህውደ
እናመሰግናለን ጫላ
Chalaye melkam saw jezake allah hayir shi amet nerlgin ena be Blake markat llk neber be agatami yesterday videohn ayche teredahu
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
❤❤❤አመሰግናለሁ ❤
እናመሰግናለን ምርጥ መልህክት ነው
ጫልየ በናትህ እኔ የምልከዉ በጥቁር ገበያ ነዉ የምልከዉ መታወቂያ እና ፓስፕርት የለኝም ህገ ወጥ ነኝ ፎቶ እና ፊርማ ልኬ የቀበሌ መታወቂያ አሰርተዉ አካዉት መክፈት እችላለሁ እደ
thanks bro
Betam enameseginalen wandimachin teru mereja
betam ameseginalehu wondime betam wosegn mereja new,
CHG.Geta yebarkh Enamasaginalen sirra information😚😚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ልከን ባይመዘገብስ ምን ችግር አለው ይሆን ዝም ብየ እየላኩ አካውንቴ ላይ ክዳችሁ አስመዝግቡ ስላቸው አይቻልም አሉ 😢
እናመሠግናለን ወድማችን
Ere yenem teftobgh neber betam tesakke lmot new
እናመሰግናለን ወንድም ጨንቆኝ ነበር
thank you
ጌታ ይመስግን በቅርብ ልክሄ ደርሶልህ
በባንክ፣ወይስ፣በሀዋል፣እህት፣መልሽልኝ።
Chal እናመሰግናለን ቻለ እኔ የምለው በግል ባንክ ተከፍቱ የቁየ አካውት ነበር 2አመት ሁነው ምንም ብር የለው አሁን ግን ብር ለማስገባት እፈልጋለው እችላለው ወይንስ አለችልም አጋጣማ ደብተሩ እኔ ጋአ ነው እኔም በስደት ላይ ነኝ ይቻላል የሚለውን እንደምተመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ወንድሜ
senayetmar ewnetu ይቻላል ግን ቡኩ እትዮጵያ ብሆን ነው ስትልክ እዛ ላይ ስለሞላ
አረ በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህእውነት ነው የኛን አካውት ማንም ማየት አይችልም።እኔ ብኬን ለሰው ሰጥቼ እቡኩ ላይ እንዲያስመዘግቡልኝ ጠይቄ ነብር በአካውንቴ ልኬ ግን አይቻልም አሉእና በሗላ ችግር የለውም እቡኩ ላይ ሳይመዘገብእኔ የላኩበት እርሲት የለኝም ጠፍቷል በሗላ የላክሽበትን አምጪ ቢሉኝስ?
ወደ አካውንት ገቢ ከሆነ ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሽ
ኣሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን ያለሀው ወንድሜ እናመስግናለን ከቻልክ ደሞ ስለ ወለዱ ሹክ ብትለን ለምሳሌ መቶ ሺ በወር ስንት ሊወልድ እደሚችል ?
ወለድኮ ሀራም ነው ሙስሊም ከሆንሽ አይቻልም
ጫላየ በባንክ መላክ እንዴት እችላለሁ? ህገወጥ ነኝ ማነስ ብየ ነው መላክ እምችለው? ?? በፓስፖርት ብቻ ይቻላል? ከቻልክ ንገረኝ? ??
እኮ የብዙወቻችን ችግር ይሄ አደል በል መልሱ ዱቅ አርግ
በባክኢጋማወይምመኖሪያፍቃድ፣ያስፈልጋል።
ጫላ የገባውስ ብር ለማወቅ
የኔም ጥያቄነው
እናመሰግናለንለምክርህበጣምይገርማል
እሺ እናመሰግናለን በጣም !!
እናመሰግናል
ወድም በጣምጡሩምክርነው እኔግን በስደትነበር ያለሁት ማዉጣት በጣምነብር የምፈልገዉ ማመን አልቻልኩም ፈርሙ እና አዉጡልኚ ለማለት ፎቶየን ልኬ ተውኩት የመጣሁትም በባሀርነው በባሀር መምጣቴም በህገወጥ ምንገድ ያስጠዪቀኛል እዚክ ሆኜ ባወጣ
Endete mekefe echelalw bexame xuru hasabe nww tebareke
ውይ ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ ደግሞ ምንድነው ደግሞ የምሰማው ወላሒ 5ቀን ሑኔኛል በሐዋላ ካስገባሑኝ ግን ደረሰኝ አላከልኝም ገና ነው ባንኮች ስለተዘጉ ያኔ ሲከፈት እልክልሻለሑኝ ነው ያለኝ ወላሒ ጨነቀኝ ምንም ማድረግ አልችልም ተወከልቱ አላሕ
አትጨነቂ እማ እኔም 15ቀን ሆነኝ ከሰጠሁት ላክልኝ ብየ ግን እስከዛሬ አልደረሰም
በጣም ስጠብቀው የነበር መረጃ እስክሰመው ደስታ ልሞት ነው
Thnaks
Galatoomi CAALAA keenya
Thank you bro
እረ ወድም እስኪ አካውንቴ ላይ ያለውን ብር እደት ነው ማየት የምችለው እባክህን ንገረኝ
ቤተሰብ ሄዶ
*እናመስግናላን*
በረራ መቸ ነው እሚጀመረው 😢😢😢
26 burt
@@ብረቴየማልጅብረቴ እውነትሽን ነው ውዴ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ
@@ሉሲሙሉ beshtaw sitefa
Bexam thanks borther
As ta'een bukii bank banachuu dandaa mee na debisaa namonii afaan oromo betan naf hikka as jelatii na 😭😭
አረ ወድም ሁልግዜ አስደሳች ነገር ያሰማህ ተጨንቄ ነበር
በሥም ሥህተት የገባ ገንዘብ መመለስ ይቻላል ወይ ?
እስኪ ጫላ ከቻልክ ወይ ደሞ መረጃው ካለህ ንገረኝ በአካውቴላይ ልኬ ገቢ ሆናል ግን የቁጠባ ደብተሬላይ እየተሞላ አደለም ችግር አለው ወይ ባይሞላ?
ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሺ የኔመልኳም አመሰግናለሁ ዝብዬ እየላኩበት ስለሆነ አሳሰቦኝ ነበር
አመሰግነለዉ ወድሜ ከልብ
Tank you!calaye ene acawnt kefeche salawk buken yize metahu enam cenkogn neber
ሰላሙን ያብዛልህ
3መቶሺ በወር ስንት ይወልዳል? እባካችሁ መልሱልኝ
Thank youuu
Be tikur gebeyam asgebiten be buk layi kalitefereme chigir yelewum? !
ገንዘባችንን በእጃችን ይዘን መግባት አንችልም ወይ ?ከተቻለስ እስከ ስንት ገንዘብ ይዘን መግባት እንችላለን አመስግናለሁ
Siintii yezashii magiibati tiifaligyelsh
Isikkka matoo dollar kazzii kabalaxa tasimmazagibiyaleshii
10,000ይዥ መግባት አልችልም ማለት ነው
ይቻላል እሰከ 60.000 ሪያል ወይም አስርሽ ዶላር ድረስ
Thankscaiiviber
እኔ ማስገባት ካቆምኩ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ብልክ ይቻላል ወይስ አይቻልም
Enea Photo leka Account Tekftlge Fermaew Gin Lela Sew New Yefrmbte Estey Mela Belge Belke Chger Alew Woey?????
Thank you wendim
አቦ ይማችክ እሰይ የልገበኝ ናገር አረገግጠህ ናገርከኝ የሂሰብ ደብታሬ ሌለ ሰው ገ ናበር ሀምሰ 50 ብርታከፍሎናው ታብዬ ናበር።
ያለን አለንአሁን ላይ ግን ውክልና ካልሞላችሁ ማስገባት አትችሉም እያሎቸው ነው አካውንታችንን ይዘው ሲሄዱ
አዎ እደዚ እየተባሉነው. ለምድነው.
@@shiwaicell6028 አወ እኔም በራሴ ቡክ ለማሥገባት ፍልጌ።አችይም አሉኝ።
ኢትዮጵያ ያለ ሰው ወደ አካውንቴ ማስገባት አይችልም? ውክልና እየጠየቁ ነው እርግጠኛውን አስረዱኝ
እናመሰግን አለን
ከአትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከ ስንትገንዘብ ማወጣት ይቻላል ?
ዎዴሜ አሁን እባክ አለኝ ብር በስሜ እኔ ስድት ነኝ ግን ማውጣት። እቼላለሁ በስሜ ያለውን
መልስልኝ ወዴም
Caalaa keenya bank irraa maalaqa liqeefachuun ni danda'ama?
Eeyyee
እኔ አካውንቴ እኔጋ ነው ያለው ግን በዝያ ማስገባት እችላለሁ ማለት ኢትዮ አደለም አካውንቴ እኔጋ ነው
ትችያለሽ
የኔም ጥያቄ ነው ግን ዝብዬ እየላኩ ነው ደብተሩ እኔጋር ነው ገቢ ስለማይሞላበት ችግር ያመጣ ይሆን ፈርቻለሁ
@@tigetishome2984አያመጣም ዋናው መግባቱ ነው ሰትኤጂ ታስሞያለሽ
አካዉንታችለይያለዉንገንዘቡእደትእናዉቃለን
Enamseginalen Wendimachin nurlin
Enameseginalen bro
be niged banke wolde yelem?
ጫልየ በናትህ በስደት ሁነን መክፈት እችላለን እደ
ሙሉ ውክልና ያለው ሰው ከአካውንት ገንዝብ ማውጣት ይችላል ወይ?
አዎ ይችል ማውጣት ይችላል
ከተቻለ በባንክ የሚሰሩ ስራዋችን አንድ በአንድ ብታሳየን።
ይችላል በደንብ
@@sewalesegenet6279 ለኔም በአላህ እንደት ውክልና ማድረግ እንደሚቻል ንገሩኝ
የወሰብ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ስለ ስራ ጉዳይ ላማ ክሪክ ፈልጌ ነው
አትባልጊ
@@endalewmehari1623የዋትሳብ ቁጥርህን ለማለት ፈልጋ መሰለኝ ብልግና አይደለም
@@endalewmehari1623 men argehi ywsabkter mltonew
እንደት ወኪል ማድረግ እንድሚቻል እስኪ ንገረኝ
እኔ አካውንት አለኝ ግን የተወሰነ ብር አለው እረስቼ ይዤው መጣሁ አካውንት ከከፈትኩም 4ዓመት ሆነው እና አካውንቴ አሁንም ይሰራል ንገረኝ ብሬንስ ሂጄ ባካውንቴ ማውጣት እችላለሁ
አዎ
@@gebeyamedia እኔም እረስቸዉ ይዥዉ መጥቻለሁ ባስገባበት ችግር አለዉ 3አመት ሁኖታል አሁን ባስገባበት ሄጀ ማግኔት እችላለሁ ??
@@ፍቅርበፍቅር-ሠ3ኸ chgr yelewm
@@gebeyamedia የኔጥያቄ፣ስዴትሁኔ፣አካውትከፍቸ፣በጥቁርገበያ፣በላክእችላለሁመልስልኝወንድም።
እናመሰግናለን ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የተከፈተ አካውንት ስም መቀየር ይቻላል ወይ
ብርሌ ተነቃ አይሄንም እቃ አለ ይገሬ ስው እስተዛሬ ጥሎ ያልጣለኚ አላህ አለኚ አካውቴ በራሴ ነው ማንም እደማያወጣው አቃለሁ አከተመ እኔም በቅርብ ልኬለሁኚ ደረሰኙ በጀ ተልኮልኛል ጣጣ የለውም ተኮረና ልትረፍ እጂ እዳልሜት የብሩ ነገር አልጨነቀኚምምም
ውክልና የተሰጠ ሰው ማውጣት ይችላል ተጠንቀቁ ወገኖች
እንዴት ነው ወኪል ማድረግ የምንችለሁ እንደው በአላህ እንደት ባናገርኩሽና በነገርሽኝ
እንዴት ነው ውክልና መስጠት ሚቻለው? ምንምን ያስፈልጋል? እኔ ደሮሪ ፈልጌ ነበር ከቻልሽ ተባበሪኝ
ሀገር ቤት ከሆንሽ ውልና ማስረጃ መስጠት ትችያለሽ የታደሰመታወቂያና ፎቶ ብቻ ነው ሚያስፈልገው ተወካዩም አንችም ከሀገር ውጭ ከሆንሽ በኢምፓሲ በመሄድ መስጠት ትችያለሽ
@@ውበትማለትተፈጥሮነውበጣም ፈልጌው ነበር እሺ ሽኩረን
ወይኔ እኔ ወኪል ሳላረግ ቀርቸ ብር ካስገባሁ በዃላ ቸክ አርጉልኝ ስል ወኪል አሉኝ ምንላርገው በፈጠራችሁ መልሱልኝ
መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የለላቸው ሠዎች እንደት ሊያወጡ ይችላሉ ቡክ
Wadima Egizyabher yistelen ewunet new semechalew gin wandima 2 amet kalefewus yetelakew
እኔማ ብር በብላክ ማርኪት ስልክ አንድም ቀን በእኔ አካውንት ብር እድገባልኝ አድርጊአላቅም በእህቴ አካውንት እዳስገቡልኝ አድርጋናእህቴ ከእሷ አካውንት ያለውን አውጥታ ወደ እኔ አካውንት ትጨምርልኝ አለች ምክንያቱም እኔ በፊትም ብላክ ማርኪቶች አካውንቴን እዳውቁብኝ አልፈልግም እና እኔ ምን አልደነገጥኩም
Ene ladiyawum yelenim buk
Ega eze hone aeccawet mekefet yechael keykerta ga
አካዉት የለለን እደት እናውጣ ሰደት ያለነው አካውት እደት መክፈት ይቻላል አብራራልን
ቪድዮው ላይ መልሱ አለ እስከ መጨረሻው እዩት
የእኔም ጥያቄ ነው እዚህ ስደት ሆነን እንዴት ማውጣት እንችላለን በራሣችን ስም እባካችው የምታውቁም ካላችው ንገሩኝ እኔ ተቸግሬያለው ።
Beni account laye asekmchi 3 account naw taln bado naw
👉 የተከበራችሁ ውድ ተመልካቾቼ በስደት ላይ ሆነን እንደት አድርገን ኢትዮጵያ ላይ አካውንት መክፈት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ መልሱን በዚ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ታገኛላችሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።
👉 የትላንቱን ቪድዮ ለማየት ከዚ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
ruclips.net/video/pNgKqh3ENNQ/видео.html
👉እራሳችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ከዝህ አስከፊ ወረርሽን ጠብቁ ፤እጃችንን በመታጠብ፤ርቀታችንን በመጠበቅ የቫይረሱን ስርጭት እንግታ።
Website :www.chalagelchuu.com
አላህ በቃ ይበለን ያረብ
ጫልዬ እናመሰግናለን ውድ
ጫላዬ እኔ አካውት ከፍቼ ነበር የመጣሁት እረፍት ሄጄ ሥመለሥ ቡኬንይዤው። መጣሁ በፊት እህቴ ነበረች በአካውቷ የምትቀበልልኝ ነገር ግን እደጠበኩት አልሆነልኝም በንዴት። በራሤ ከፍቼ የተወሠነ ብር አለው ከዛ ቡኬን ለማንም አልሠጥም ብዬ ይዤ መጣሁ አሁን በራሤ አካውት መላክ እችላለሁ ወድሜ ።እሥቲ ንገረኝ።
መረጃው። ውነትነው እኔ ሣውዲ ነኝ ብር የሚልክልኝ የካፊሌ ጓደኛ ኢቶጵያዊ ታማኝ ሠውዬ ነው ነገር ግን አሁን ለመላክ አያሥተማምንም ተረጋጊ ለልጆችሽ ለመላክ ከፈለግሽ በትንሽ ላኪ እሥኪረጋጋ ብሏል
Adadacen eckulalen lemeredat ene tnatm bihon teredchehalewu wedim chala degmo zare altdgemerem edagatami yyazbachewal
እናመሠግን አለን የኔ ጥያቂ ነበረ ይህ ሁሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you ጫላዬ በጣም ደስየምል መረጃ ነው በርታ
ተባርክ ውድሜ ዘመንክ ይባርክ አሳርፋከኝ
ጫላ ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክ
እባክ ወድሜ ለዚህ ብቻ መልስ እፈልጋለሁ እኔ ዝግ ቡክ ነው የምጠቀመው በራሴ አካወት ነው የሚገባው ከዚህ በፊት ስልክ ቤተሰብ ሄዶ ያስፈርሙልኝ ነበረ እና ከትላንት ወድያ ብር ልኬ እንደ ሌላው ጊዜ ሄዳች አስፈርሙልኝ ብያችው ሲሄዱ አይቻልም የሰው ሂሳብ ማየት አልዋችው ግን አካወቴ ዉስጥ ማለትም የላኩት ብር ደረሰኝ ተልኮልኛል ግን ለምን ማስፈረም አይቻልም እንደተባለ ብትነገርኝ?
እናመሠግናለን ጫላየ ስለመረጃው
በጣም እናመሰግናለን
_የላባችነን የድካማችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያለ እንቅልፍ እግራችን እስኪያብጥ ነውና የምንሰራው እኔ ከመጣሁ 8 አመቴ በባንክ አንድ ቀንም ልኬ አላውቅም በጥቁር ገበያ ብቻ ነው እምልከው መንግስትስ ለራሱ እንጅ ለስደተኞች መቼ አዝኖ ያቃል ወደፊትም እጣ ያውጣው እንጅ በባንክ አልክም ለኔ ካለው የኔ ነው ለኔ ካላለዉ ቤትም ተሰርቶ ይቃጠላል መኪናም ተገስቶ ገደል ይገባል ለምክርህ አመሰግናለሁ።_
ወላሒ እሕቴ በጣም ነው የደነገጥኩት ዛሬ ስሰማ በባንክ በጣም የወረደ ነው በጥቁር ገበያ ነው የማስገባው ከመጣሑኝ ኩንትራት ልጨርስ ነው ግን አንድም ቀን ሰውየው በጣም ታማኝ ነው ካስገባሑኝ 5 ቀን ሑኖኛል ደረሰኝ አልድረሰኝም ስደውልለት አይዞሽ አስተላልፌዋለሑኝ ደረሰኝ ሲደርሰኝ እልክልሻለሑ ነው ያለኝ
ወላሒ በጣም ስለተጭናነኩኝ ማንን አምኜ እኔጋ ማስቀመጥ አልችልም ከ2ወር በላይ መዳም ጋ አላስቀምጥም
እና በራሴ አካውንት ነው የማስገባው ግን
ቸክ የሚያደርግልኝ ሰው ዘመድ ነው እናትና አባት የተለያዩ ናቸው ሲጀመርም አላውቃቸውም ከተፈጥርኩኝ
ስዴት አለም ናቸው እንዴ እኔ
አሑን በጣም ጨነቀኝ ምክንያቱም
ቸክ የምታደርግልኝ ሰትዮ ዝግ ነው
አሑን ከቅዳሜ ቡሐላ ነው ያለችኝ
እስኪ ነገ እንድረስና እስማለሑኝ ጉዴን
እንግዲሕ ምንም ምርጫ የለኝም ተወከልቱ አላሕ
በባንክ ከምልክ ሌባ ይብላው 20ሰአት ተገትሬ
እየሰራሑኝ ደከመኝ አመመኝ ሳልል
በናፍቆት እየተገበገብኩኝ ያልፍልኛል ሰርቼ እለወጣለሑ ብየ ነው እንጂ የምቃጠለው በረሐ ላይ አይኔ እያየ በባንክ አልክም
ለጥቅማቸው ሲሉ ስዴተኛን ይጎዳሉ
@@ዙዙነኝወሎየዋየወግዲልጅየ ትክክል አይዞሽ አላህ አለን አላህ ኸይር ያሰማሽ አብሽሪ ሁቢ
@A E ኢሻ አላሕ ውዴ አይ sister የለኝም ወንድም ነበር የኔ ትልቅም ቢሔንም ተማሪ ነው በአግባቡ አይዝም
አሑን ሰአት አላስተማምን ብሏል እናትና አባት አልታመነም ለራስሽ ጥንቃቄ ካላደረግሽ
እና መጀመሪያ ሰአት ስመጣ ወደ ስዴት የንግድ ባንክ ከሰው ጋ ነበር አደራ ሰጥቼ የወጣሑት ግን
ወደ ኤርፖርት እየተጓዝኩ እያለሑኝ
በዛን ሰአት ንዴት ላይ ነበርኩኝ
እና ብዙ ነገሮች ስሰማ አድስ አበባ ሳልወጣ
ሰአት ገና ነው ሲሉኝ ጓደኞቼ ነበሩ በጣም ተቆጡኝ ሑሉም ስዴት ያየነው የመረረው ነው
እና ተመልሼ ከእነሱ ጋ በአከባቢው ፈላልገን
ስናገኝ አብሲኒያ ባንክ ክፍት ነበር አወጣሑኝ
እዚሕ ስዴር የመጣሑበትን ትራንስፖርት ከከፈልኩኝ ቡሐላ አካውንቱ ከእኔ ጋ ነበር
እና አድስ አበባ ያለችው ትንሽ ራቅ ይላል ዝምድናው ትሰራ ነበር ኤምባሲ
ለእሷ ስነግራት ሑኔታውን በጓደኞቿ ላይ ላኩኝ እሷ ጋ ነው ያለው አካውንቴ እሷ ነች ቸክ የምታደርግልኝ
እንግዲሕ ተወከልቱ አላሕ እሷንም አምኛለሑኝ
ብዙ ስቃይና መከራ ያሳለፍኩ ነኝ የናትና የአባት ፍቅር አላየሑም
ያለኝ አላሕ ብቻ ነው ትንሽ የፈራሑት
ሰውየው ይረሳል ያኔ እኔ ካስገባሑኝ ሳምንት ሊሖን ነው ግን ደውየለትም በዋትሳብም
ደረሰኝ ሲደርሰኝ ነው ያለኝ
እንዳዘዋወረው አውቃለሑኝ
አሑን ሲከፈት ነው የማውቀው መግባቱንና አለመግባቱን
@@rahimatube5792 አሚን ያረቢላ አለሚን ተስፋ አለኝ
እሺ በጣም እናመሰግናለን
HAPPY EASTER FOR ALL YOUR FAMILY GOD BLESS YOU. It's clear information thank you for your support .
ኧረየባዝቦርትጥቅሙምድነው?
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም ጫላ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠን
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሜ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን ወድማችን ማን ይተዋል ብለህነው ጥቁረባኮችን ብቻ አብዝታችሁ አትላኩ እህቶች ከአንድ እሰከ ሁለት ሺብረ የበቃናል ከዝህ በላይ አጠራቅመን ባንልክ ጡሩ ነው እላለሁ
እሽ በጣም ደስላል ነገር ግን በስደት የምን ኖረው እንዴት አካውንቱ ልናወጣ ይቻላል
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን 😍❤️
እናመሰግናለን ጫልየ ትክክል ነህ
እናመሰግናለን
ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን ዲስ ላይክ ምታረጉ ምዘቀዝቁ እግዚህአብሔር አምላክ ይዘቅዝቃችሁ አሁን እሂ ምርጥ ሰው ምናጠፋና ዲስላይክ ይደረጋል ለእኔ ግን ከይቱበሮች ሁሉ አንደኛየ ነው
አትራገሙ እህቶች ላይክና ድስ ላይክ ለይቶ የማያውቁ አሉ ይሄን የምልሽ በርግጠኝነት አንድት እህት ድስላይክ ማለት ምን ማለት ነው ብላ የጠየቀችኝ አለች በዚህ አይነት የማያቁ እንዳሉ ተረዳሁ።
@@rahimatube5792 new endiet ehtie?
አራ ብር ልልክ ነበር ግን እትዮ ንግድ ባክ እየተሰረቀብነው እየተባለነው ምን ትሉናላቹ ለስደተኞች???😢😢😢
ወንድም❤❤ አመሰግናለሁ
ኦኬ በጣም ዳስላል እሽ እናመሰግናለን የአካወንት በኩል ❤❤❤❤
Amen cala mirxi atnim igzabher yixabqani than you for asking
ሰለምትሰጠን መረጃ ምሰጋናየ ከልብ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ሀገረ ሰንገባ እሰከሰንት ዶላር ይዘን መግባት እንችላለን እባክህ ወንድሜ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ሰራልን ይህ ጥያቄ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙወቻችን ጥያቄ ይመሰለኛል
እናመሠግናለን ወንድማችንይመችህውደ
እናመሰግናለን ጫላ
Chalaye melkam saw jezake allah hayir shi amet nerlgin ena be Blake markat llk neber be agatami yesterday videohn ayche teredahu
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
❤❤❤አመሰግናለሁ ❤
እናመሰግናለን ምርጥ መልህክት ነው
ጫልየ በናትህ እኔ የምልከዉ በጥቁር ገበያ ነዉ የምልከዉ መታወቂያ እና ፓስፕርት የለኝም ህገ ወጥ ነኝ ፎቶ እና ፊርማ ልኬ የቀበሌ መታወቂያ አሰርተዉ አካዉት መክፈት እችላለሁ እደ
thanks bro
Betam enameseginalen wandimachin teru mereja
betam ameseginalehu wondime betam wosegn mereja new,
CHG.Geta yebarkh Enamasaginalen sirra information😚😚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ልከን ባይመዘገብስ ምን ችግር አለው ይሆን ዝም ብየ እየላኩ አካውንቴ ላይ ክዳችሁ አስመዝግቡ ስላቸው አይቻልም አሉ 😢
እናመሠግናለን ወድማችን
Ere yenem teftobgh neber betam tesakke lmot new
እናመሰግናለን ወንድም ጨንቆኝ ነበር
thank you
ጌታ ይመስግን በቅርብ ልክሄ ደርሶልህ
በባንክ፣ወይስ፣በሀዋል፣እህት፣መልሽልኝ።
Chal እናመሰግናለን ቻለ እኔ የምለው በግል ባንክ ተከፍቱ የቁየ አካውት ነበር 2አመት ሁነው ምንም ብር የለው አሁን ግን ብር ለማስገባት እፈልጋለው እችላለው ወይንስ አለችልም አጋጣማ ደብተሩ እኔ ጋአ ነው እኔም በስደት ላይ ነኝ ይቻላል የሚለውን እንደምተመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ወንድሜ
senayetmar ewnetu ይቻላል ግን ቡኩ እትዮጵያ ብሆን ነው ስትልክ እዛ ላይ ስለሞላ
አረ በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህ
እውነት ነው የኛን አካውት ማንም ማየት አይችልም።
እኔ ብኬን ለሰው ሰጥቼ እቡኩ ላይ እንዲያስመዘግቡልኝ ጠይቄ ነብር በአካውንቴ ልኬ ግን አይቻልም አሉ
እና በሗላ ችግር የለውም እቡኩ ላይ ሳይመዘገብ
እኔ የላኩበት እርሲት የለኝም ጠፍቷል በሗላ የላክሽበትን አምጪ ቢሉኝስ?
ወደ አካውንት ገቢ ከሆነ ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሽ
ኣሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን ያለሀው ወንድሜ እናመስግናለን ከቻልክ ደሞ ስለ ወለዱ ሹክ ብትለን ለምሳሌ መቶ ሺ በወር ስንት ሊወልድ እደሚችል ?
ወለድኮ ሀራም ነው ሙስሊም ከሆንሽ አይቻልም
ጫላየ በባንክ መላክ እንዴት እችላለሁ? ህገወጥ ነኝ ማነስ ብየ ነው መላክ እምችለው? ?? በፓስፖርት ብቻ ይቻላል? ከቻልክ ንገረኝ? ??
እኮ የብዙወቻችን ችግር ይሄ አደል በል መልሱ ዱቅ አርግ
በባክኢጋማወይምመኖሪያፍቃድ፣ያስፈልጋል።
ጫላ የገባውስ ብር ለማወቅ
የኔም ጥያቄነው
እናመሰግናለንለምክርህበጣምይገርማል
እሺ እናመሰግናለን በጣም !!
እናመሰግናል
ወድም በጣምጡሩምክርነው እኔግን በስደትነበር ያለሁት ማዉጣት በጣምነብር የምፈልገዉ ማመን አልቻልኩም ፈርሙ እና አዉጡልኚ ለማለት ፎቶየን ልኬ ተውኩት የመጣሁትም በባሀርነው በባሀር መምጣቴም በህገወጥ ምንገድ ያስጠዪቀኛል እዚክ ሆኜ ባወጣ
Endete mekefe echelalw bexame xuru hasabe nww tebareke
ውይ ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ ደግሞ ምንድነው ደግሞ የምሰማው ወላሒ 5ቀን ሑኔኛል በሐዋላ ካስገባሑኝ ግን ደረሰኝ አላከልኝም ገና ነው ባንኮች ስለተዘጉ ያኔ ሲከፈት እልክልሻለሑኝ ነው ያለኝ
ወላሒ ጨነቀኝ ምንም ማድረግ አልችልም ተወከልቱ አላሕ
አትጨነቂ እማ እኔም 15ቀን ሆነኝ ከሰጠሁት ላክልኝ ብየ ግን እስከዛሬ አልደረሰም
በጣም ስጠብቀው የነበር መረጃ እስክሰመው ደስታ ልሞት ነው
Thnaks
Galatoomi CAALAA keenya
Thank you bro
እረ ወድም እስኪ አካውንቴ ላይ ያለውን ብር እደት ነው ማየት የምችለው እባክህን ንገረኝ
ቤተሰብ ሄዶ
የኔም ጥያቄነው
*እናመስግናላን*
በረራ መቸ ነው እሚጀመረው 😢😢😢
26 burt
@@ብረቴየማልጅብረቴ እውነትሽን ነው ውዴ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ
@@ሉሲሙሉ beshtaw sitefa
Bexam thanks borther
As ta'een bukii bank banachuu dandaa mee na debisaa namonii afaan oromo betan naf hikka as jelatii na 😭😭
አረ ወድም ሁልግዜ አስደሳች ነገር ያሰማህ ተጨንቄ ነበር
በሥም ሥህተት የገባ ገንዘብ መመለስ ይቻላል ወይ ?
እስኪ ጫላ ከቻልክ ወይ ደሞ መረጃው ካለህ ንገረኝ በአካውቴላይ ልኬ ገቢ ሆናል ግን የቁጠባ ደብተሬላይ እየተሞላ አደለም ችግር አለው ወይ ባይሞላ?
ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሺ የኔመልኳም አመሰግናለሁ ዝብዬ እየላኩበት ስለሆነ አሳሰቦኝ ነበር
አመሰግነለዉ ወድሜ ከልብ
Tank you!calaye ene acawnt kefeche salawk buken yize metahu enam cenkogn neber
ሰላሙን ያብዛልህ
3መቶሺ በወር ስንት ይወልዳል? እባካችሁ መልሱልኝ
Thank youuu
Be tikur gebeyam asgebiten be buk layi kalitefereme chigir yelewum? !
ገንዘባችንን በእጃችን ይዘን መግባት አንችልም ወይ ?ከተቻለስ እስከ ስንት ገንዘብ ይዘን መግባት እንችላለን አመስግናለሁ
Siintii yezashii magiibati tiifaligyelsh
Isikkka matoo dollar kazzii kabalaxa tasimmazagibiyaleshii
10,000ይዥ መግባት አልችልም ማለት ነው
ይቻላል እሰከ 60.000 ሪያል ወይም አስርሽ ዶላር ድረስ
Thankscaiiviber
እኔ ማስገባት ካቆምኩ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ብልክ ይቻላል ወይስ አይቻልም
Enea Photo leka Account Tekftlge Fermaew Gin Lela Sew New Yefrmbte Estey Mela Belge Belke Chger Alew Woey?????
Thank you wendim
አቦ ይማችክ እሰይ የልገበኝ ናገር አረገግጠህ ናገርከኝ የሂሰብ ደብታሬ ሌለ ሰው ገ ናበር ሀምሰ 50 ብር
ታከፍሎናው ታብዬ ናበር።
ያለን አለንአሁን ላይ ግን ውክልና ካልሞላችሁ ማስገባት አትችሉም እያሎቸው ነው አካውንታችንን ይዘው ሲሄዱ
አዎ እደዚ እየተባሉነው. ለምድነው.
@@shiwaicell6028 አወ እኔም በራሴ ቡክ ለማሥገባት ፍልጌ።አችይም አሉኝ።
ኢትዮጵያ ያለ ሰው ወደ አካውንቴ ማስገባት አይችልም? ውክልና እየጠየቁ ነው እርግጠኛውን አስረዱኝ
እናመሰግን አለን
ከአትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከ ስንትገንዘብ ማወጣት ይቻላል ?
ዎዴሜ አሁን እባክ አለኝ ብር በስሜ እኔ ስድት ነኝ ግን ማውጣት። እቼላለሁ በስሜ ያለውን
መልስልኝ ወዴም
Caalaa keenya bank irraa maalaqa liqeefachuun ni danda'ama?
Eeyyee
እኔ አካውንቴ እኔጋ ነው ያለው ግን በዝያ ማስገባት እችላለሁ ማለት ኢትዮ አደለም አካውንቴ እኔጋ ነው
ትችያለሽ
የኔም ጥያቄ ነው ግን ዝብዬ እየላኩ ነው ደብተሩ እኔጋር ነው ገቢ ስለማይሞላበት ችግር ያመጣ ይሆን ፈርቻለሁ
@@tigetishome2984አያመጣም ዋናው መግባቱ ነው ሰትኤጂ ታስሞያለሽ
አካዉንታችለይያለዉንገንዘቡእደትእናዉቃለን
Enamseginalen Wendimachin nurlin
Enameseginalen bro
be niged banke wolde yelem?
ጫልየ በናትህ በስደት ሁነን መክፈት እችላለን እደ
ሙሉ ውክልና ያለው ሰው ከአካውንት ገንዝብ ማውጣት ይችላል ወይ?
አዎ ይችል ማውጣት ይችላል
ከተቻለ በባንክ የሚሰሩ ስራዋችን አንድ በአንድ ብታሳየን።
ይችላል በደንብ
@@sewalesegenet6279 ለኔም በአላህ እንደት ውክልና ማድረግ እንደሚቻል ንገሩኝ
የወሰብ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ስለ ስራ ጉዳይ ላማ ክሪክ ፈልጌ ነው
አትባልጊ
@@endalewmehari1623የዋትሳብ ቁጥርህን ለማለት ፈልጋ መሰለኝ ብልግና አይደለም
@@endalewmehari1623 men argehi ywsabkter mltonew
እንደት ወኪል ማድረግ እንድሚቻል እስኪ ንገረኝ
እኔ አካውንት አለኝ ግን የተወሰነ ብር አለው እረስቼ ይዤው መጣሁ አካውንት ከከፈትኩም 4ዓመት ሆነው እና አካውንቴ አሁንም ይሰራል ንገረኝ ብሬንስ ሂጄ ባካውንቴ ማውጣት እችላለሁ
አዎ
@@gebeyamedia እኔም እረስቸዉ ይዥዉ መጥቻለሁ ባስገባበት ችግር አለዉ 3አመት ሁኖታል አሁን ባስገባበት ሄጀ ማግኔት እችላለሁ ??
@@ፍቅርበፍቅር-ሠ3ኸ chgr yelewm
@@gebeyamedia የኔጥያቄ፣ስዴትሁኔ፣አካውትከፍቸ፣በጥቁርገበያ፣በላክእችላለሁመልስልኝወንድም።
እናመሰግናለን ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የተከፈተ አካውንት ስም መቀየር ይቻላል ወይ
ብርሌ ተነቃ አይሄንም እቃ አለ ይገሬ ስው እስተዛሬ ጥሎ ያልጣለኚ አላህ አለኚ አካውቴ በራሴ ነው ማንም እደማያወጣው አቃለሁ አከተመ እኔም በቅርብ ልኬለሁኚ ደረሰኙ በጀ ተልኮልኛል ጣጣ የለውም ተኮረና ልትረፍ እጂ እዳልሜት የብሩ ነገር አልጨነቀኚምምም
ውክልና የተሰጠ ሰው ማውጣት ይችላል ተጠንቀቁ ወገኖች
እንዴት ነው ወኪል ማድረግ የምንችለሁ እንደው በአላህ እንደት ባናገርኩሽና በነገርሽኝ
እንዴት ነው ውክልና መስጠት ሚቻለው? ምንምን ያስፈልጋል? እኔ ደሮሪ ፈልጌ ነበር ከቻልሽ ተባበሪኝ
ሀገር ቤት ከሆንሽ ውልና ማስረጃ መስጠት ትችያለሽ የታደሰመታወቂያና ፎቶ ብቻ ነው ሚያስፈልገው ተወካዩም አንችም ከሀገር ውጭ ከሆንሽ በኢምፓሲ በመሄድ መስጠት ትችያለሽ
@@ውበትማለትተፈጥሮነውበጣም ፈልጌው ነበር እሺ ሽኩረን
ወይኔ እኔ ወኪል ሳላረግ ቀርቸ ብር ካስገባሁ በዃላ ቸክ አርጉልኝ ስል ወኪል አሉኝ ምንላርገው በፈጠራችሁ መልሱልኝ
መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የለላቸው ሠዎች እንደት ሊያወጡ ይችላሉ ቡክ
Wadima Egizyabher yistelen ewunet new semechalew gin wandima 2 amet kalefewus yetelakew
እኔማ ብር በብላክ ማርኪት ስልክ አንድም ቀን በእኔ አካውንት ብር እድገባልኝ አድርጊ
አላቅም በእህቴ አካውንት እዳስገቡልኝ አድርጋና
እህቴ ከእሷ አካውንት ያለውን አውጥታ ወደ እኔ አካውንት ትጨምርልኝ አለች ምክንያቱም እኔ በፊትም ብላክ ማርኪቶች አካውንቴን እዳውቁብኝ አልፈልግም እና እኔ ምን አልደነገጥኩም