ተለቀቀ የጥሩወርቅ አበበ እና የሙሉጌታ አድሱ ሰርግ ሮቢት ላይ እጀግ በጣም ያምራል ሸር ሸር አድርጉት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 107

  • @Nigusrayatube
    @Nigusrayatube 3 месяца назад +7

    የሚገርም ፕሮግራም በሚገርም ባለሞያ የተሰራ የሰርግ ዝግጅት❤🥰
    በድጋሜ እንኳን ደስ አለህ ወንድማለም ሙልጌታ አድሱ🙏🥰
    ከድሬ እጅህ ይባረክ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ይኸን ፕሮግራም በዚህ መልኩ ስለቀረፅክልን🙏🙏🙏
    ፈጣሪ ይባርክህ በርታልኝ ከድሮየ ጓደኛየ❤🥰

    • @بعا-م4ب
      @بعا-م4ب 3 месяца назад +2

      የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆይ መልኮም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አስተማራችን ማንዴላየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛን እስኪ ማንዴላ ያስተማራችሁ ቆቦ ሀይስኩል እስኪ በላይክ አሳዩ🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  3 месяца назад +1

      እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ንጉሴ ውዱ ጓደኛየ

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 3 месяца назад +3

    ሙሌ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  3 месяца назад +5

    #በከድር_ራያ_የትውውቅ_እና_የሰርግ_ፕሮግራም_እንዲሁም_ቦታ_መግዛት_የምትፈልጉ_0911417033_ይደውሉ
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 3 месяца назад +1

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtopeEtope-iu1klፍቅር
    @EtopeEtope-iu1klፍቅር 3 месяца назад +3

    የናቴልጂ ትልቁእየ እኳን ለዚህ አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ 3 месяца назад +1

    የኔ ወርቅ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 3 месяца назад +2

    ዉበት ሲለካ በአርበቶች ነዉ ለካ ያርበቱ የኔ ዉድወድም መልካም ትዳር ይሑንልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    የኔ ውድ ወንድም ከድሮዬ አመሠግናለሁ

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 месяца назад +3

    ወንድሜ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🎉

  • @Toyiba1671
    @Toyiba1671 16 дней назад

    አማራየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Slam-d4r
    @Slam-d4r 3 месяца назад +2

    ኧረ ማንዴላን ነው ያየሁት አይኔ ነው ቆቦ ሀይስኩል አቀጥቅጦኝ ነበር 😂😂😂 ሙሽሮች እኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 3 месяца назад +1

    Wignochiy sakachehu ybazlign ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 месяца назад

    መገን እራያ ባልፈጠር ምንይውጠኝነበር ❤❤❤እኛስ መቸይሆን ስደት በቃብሎን እደህ ዘናየምንልብሽ😢😢

  • @منىاحمد-ن5ذ
    @منىاحمد-ن5ذ 3 месяца назад

    ሙሌየ እንኳን ደስ አለህ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @beletearagie
    @beletearagie 3 месяца назад

    ሙሌ ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ❤

  • @AsressieKassaw
    @AsressieKassaw 3 месяца назад +2

    Muller Enkoan Des Yalehi Wendime Ye Abrham Ena Ena Yesara Gabchabyihunlachihu

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 месяца назад

    አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘበናይራያ
    @ዘበናይራያ 3 месяца назад +2

    ወይኔ ቤተስቦች ሁሌም ድመቁልኝ ❤❤

  • @علياحمد-ص1س1ص
    @علياحمد-ص1س1ص 24 дня назад

    ሙለርየ ምርጥ ሠዉ መልካም ትዳር ያርግልህ ያገሬ ልጅ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @saramia1919
    @saramia1919 3 месяца назад

    Mulgeta yemche tadelhe... Yetbarke sergi brother ❤❤❤

  • @AyhAaa-u4s
    @AyhAaa-u4s 3 месяца назад

    ማዴላ ዞብል ሀይስኪል መምህሬ ነበር አይ ማዴላ😂😂😂ሙሹሬቹ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 3 месяца назад +1

    መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 3 месяца назад +1

    ጓደኞቸን አየኋቸው❤አብሮ አደጎቸን😢እህቶቸን❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @sasal1653
    @sasal1653 3 месяца назад +1

    መልካም ትዳር ወድም አለምየ

  • @mulu5
    @mulu5 3 месяца назад +1

    እፉፉፉ ደስ እሚል ቪድዮ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤🎉🎉🎉ወንድማችን ከድር እናመሰግናለን ባህላዊይ ደስ ሲል ሲጨፍሩ❤ግን አላዉቃቸዉም 😂😂ሮቢት ሁኘ ሲጀመር ዜግነቴን ቆየሁ 😢😢

  • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
    @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +1

    የኔዉድወድም እንኳን ደስአለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 3 месяца назад +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እነ ሸጋ ዜድዬ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ እንኳን ቤተሰብ ጋር ሁነሽ ይሄንን ደስታ ተካፋይ አደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን በተፈ በጣም ያምራል ከድሬ በርታ ደጉ ህዝቤ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛልኝ😘😘😘😘❤❤🙏🙏

  • @IuYg-dt4rh
    @IuYg-dt4rh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2et 3 месяца назад

    ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 3 месяца назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያያቴናፋቂ
    @ያያቴናፋቂ 3 месяца назад +2

    ኧረ ቀጣይ ከድርዋ በአላህ

  • @Adxrvdhc
    @Adxrvdhc 3 месяца назад +1

    ከድሮ የልብህ ይድረሥ❤❤

  • @TyRty-x9m
    @TyRty-x9m 3 месяца назад +1

    የኔ ዉድ ጓደኛ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 месяца назад

    የኔ ሸጋ አበበ እንኳን ደስ አለሺ እህቴ🥰🥰

  • @BabeFikru
    @BabeFikru Месяц назад

    የከድርን ቤት ላይክ ሸር አድርጉለት ወሎላይ ባህላችን እዳይጠፋ ያለ ወጣት ወንድማችነው እናበረታታው

  • @جميلة-خ6ظ
    @جميلة-خ6ظ 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shambelzinabiekassaw3702
    @shambelzinabiekassaw3702 3 месяца назад

    ጥለህኝ በላህ

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2et 3 месяца назад

    ኧርኧርያገሪልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Iwuyw
    @Iwuyw 3 месяца назад

    ሸጋ አበበ እኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ እህት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 3 месяца назад +1

    💚💛❤😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 3 месяца назад +2

    💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @RayaTube123
    @RayaTube123 3 месяца назад +1

    ሰርጉ ጥሩ ነው ዘር ለመተካትና ለቤተሰብም ደስታ ነው❤ግን ይሄ ሁሉ ወጣት ወያኔ አለማጣ ባላ ጥሙጋና ዋጃ ገብታ እንደምታፍን ይሄን ሁሉ አውደልዳይ ወጣት ቆቦና ሮቢት ወርቄ ዙርያ ያለውን ብታፍነው ደስታውን አልችለውም

    • @HhJj-wn2yt
      @HhJj-wn2yt 3 месяца назад

      እና እነሱ ምን ያድርጉ 😂😂

    • @RayaTube123
      @RayaTube123 3 месяца назад

      @@HhJj-wn2yt ወጣቱ ምናባቱ ነው የሚሰራው ከሴትና ከሽማግሌጋ ሰፈር ለሰፈር ምናባቱ ያሸራሙጠዋል
      ቆቦ ዙርያውን ወንዶቹ ጫካ እዋሉ እያደሩ ጠላትጋ እየተናነቁ ይሀሁሉ የሰፈር አውደልዳይ ከአማራ ውጭ ተጨማሪ ነገድ ያለው ይመስለኛል

  • @sasal1653
    @sasal1653 3 месяца назад +1

    መገን አርበቶይ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    እሮብትም እደዝህ ወፍራም አለ እዴ ? መልካም ሰርግ

  • @علياحمد-ص1س1ص
    @علياحمد-ص1س1ص 24 дня назад

    ከጎኑ ያለዉ ደግሞ በጣም ሚስኪን ነበር በእዉነት ማንዴላ ግን ሆሆ አለቅህም በለዉ ከድሬ

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 3 месяца назад

    አንደኛ እኮነህ ቀረፃ👌

  • @Adxrvdhc
    @Adxrvdhc 3 месяца назад +1

    ትልቋየ አብሬያችሁ በነበርኩ አየሥደት

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 3 месяца назад +1

    የኔዉድጡሩወርቄ አብሬሽብሆንደሥባለኝነበርመልካምጋብቻእህታለም

  • @zahrah-oh2be
    @zahrah-oh2be 3 месяца назад

    ሙሌዋ እኳን ለዚህ አበቃህህህህህህህህህህህህህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mmki178
    @mmki178 3 месяца назад

    እንኳነ ደሰ አለሸ እህቴ😢🎉❤

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @زهرهمحمد-ح9ن
    @زهرهمحمد-ح9ن 3 месяца назад

    የኔውድወድምመልካምጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MobarakAli-p2g
    @MobarakAli-p2g 3 месяца назад

    ዋውዋው❤❤❤ዋውዋው

  • @misganabebe-s5w
    @misganabebe-s5w 3 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @ወይናረግ
    @ወይናረግ 3 месяца назад +1

    የልብህ ይድረስ ብሮዬ❤

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 3 месяца назад

    በናትህኔትወርክእደትነውእምትጠቀመውከድር

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሙሉየልጀናፋቂ
    @ሙሉየልጀናፋቂ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔ ውዶች🥰🥰

  • @Habeba-gm5nx
    @Habeba-gm5nx 3 месяца назад

    ኧረ ቀጣይ❤❤❤

  • @Habeba-gm5nx
    @Habeba-gm5nx 3 месяца назад

    ሌላ ም ካለ ይለቅልነ

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ 3 месяца назад +1

    ማነውእደኔበጉጉትሲጠብቅየነበረውከድሮቤትክንስተየገብቸእዳየሆት😂❤❤❤❤

  • @HaregufGf-ry4cd
    @HaregufGf-ry4cd 3 месяца назад

    ካሜራው ፈዟን

  • @FjHdh-t1t
    @FjHdh-t1t 3 месяца назад

    ደሥ ይላን ግን አሁን ጦርነት አይደለምደ ሠርግ ይደረጋን?

  • @Abititube21
    @Abititube21 3 месяца назад

    የአገሬ ልጇ የአርበቱ ገምሻራ እንኳን ደስ አለህ ❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 3 месяца назад +1

    አይ ከድሮ አጨብጫቢ የለም አላልከም😂😂😂አይ አማርኛ 😂😂ሰዉ እኮ ለመደ በዘመናዊይ ሙዚቃ እስክስ እያሉ ለምደዉ ማጨብጨብ አይፈልጉም

  • @ዘበናይራያ
    @ዘበናይራያ 3 месяца назад +1

    እረ ቀጣይ ካለ ከድሮ

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 3 месяца назад

    Politically rasachihun ataenakru yiliq
    Ahun yechifera time ayidelem bechirash! I am sorry

  • @m_u_l_a_12
    @m_u_l_a_12 3 месяца назад +2

    ግን ለምንድነው አይታቹህ ላይክ ለማታደርጉ ይድረስ ምን አስባቹህ ነው

  • @HayathailuHayathailu
    @HayathailuHayathailu 3 месяца назад +1

    ምነው ዘፈአኞ የሞሸራይቱ አባት የለም እንዲ በአያቷ ሰም ሰታወዲሳት የነበርው

    • @ዘበናይራያ
      @ዘበናይራያ 3 месяца назад

      መጀመርያ አዳምጭ ከመናገርሽ በፊት

    • @ዘበናይራያ
      @ዘበናይራያ 3 месяца назад +1

      @@HayathailuHayathailu አች የተሽከምሽው ለጊጥ ነው

  • @علياحمد-ص1س1ص
    @علياحمد-ص1س1ص 24 дня назад

    አየ ማንዴላ ባገኝህ አሁን አለቅህም ነበር ክክክክ

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 3 месяца назад

    ሙሺሪት ደመነፍሷን ነዉ የምትራመደዉ ምስኪን😅😮😮😮

  • @ساالعادلي
    @ساالعادلي 3 месяца назад

    ማዴላ አች መላጣ አለሽ😂😂😂😂😂

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 3 месяца назад

    .😅😅ምነዉ .ቬሎዉ ቢቀርብሺ ቁፍ ያለች ዶሮ መስለሺ ምነዉ በአገርሺ የበአል ልብስ ብታገቢ አየ ሀበሻ ነገ የዉጭ ተገዢ ሆነን😢

  • @lubabatadese4043
    @lubabatadese4043 3 месяца назад

    ሙሽራው ከፍቶታል ደገፍ አርጉት ።

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 3 месяца назад +2

    ምን ሁኖ ነው ሙሽራው ተገዶ ነው እንደ የሚዳረው ከድር ፊቱ እኮ ጭጋግ መሰለ ሰው ሲዳር በፈገግታ ይሞላል እንጅ የቅረምትን ዳመና መሰለ እኮ😂😂ለማንኛውም እንኳን ደስ አላቹህ

    • @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
      @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ 3 месяца назад

      ፈገግእደል ብብቱግቢና ከልኩይው😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 3 месяца назад

      😂😂😂😂ወይኔ የተመታ ኮሜንት ቆፍጠን በሚለዉ ያዥዉ 😂😂😂

    • @lubabatadese4043
      @lubabatadese4043 3 месяца назад

      ጎጆ ሲያዝ የኑሮ ውድነት አሳስቦት ነው 😂

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 3 месяца назад

      @@lubabatadese4043 😁😁😁እንዳዛ መሆን አለበት ምን አስገባኝ ወጥመድ ውስጥ እያለ ነው መሰል ሃሃሃሃ

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 3 месяца назад

      @@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ ለዛማ ከጎኑ አልነበረች በዚህ ኑሮ ውድነት ምን አቀበጠኝ እያለ ማሰቡ ሳይሆን አልቀረም😁

  • @ifj8189
    @ifj8189 3 месяца назад

    አሰግድድችሁነው እንዴ የዳራችሁ ተጠንስሶን እሳ

  • @IuYg-dt4rh
    @IuYg-dt4rh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IuYg-dt4rh
    @IuYg-dt4rh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @የሮቢቷ
    @የሮቢቷ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @YasminAbdu-ku9fy
    @YasminAbdu-ku9fy 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @جميله-غ8ب
    @جميله-غ8ب 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 3 месяца назад

    ❤❤❤