በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ ሙስሊም ሚንበር ቲቪን ሊያይ አይገባዉም ! ኡስታዝ ሳዳት ከማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2022
  • ሚንበር ቲቪን ተጠንቀቁት በኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሕዝቡ የሚያሰራጩት ሽርክ ከቪዲዮ ማስረጃ ጋር "በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ ሰዉ ሚንበር ቲቪን ሊያይ አይገባዉም"
    ነበዊ ቲዩብን Like... Share... Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ያበረታቱን
    t.me/NABAWITUBE [Telegram Channel]
    t.me/NaBAWITUBE0 [Telegram Group]

Комментарии • 67

  • @NABAWITUBE
    @NABAWITUBE  Год назад +8

    Like... Share... Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ያበረታቱን

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Год назад +9

    ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀ ያረብ በሀቅ ላይ አፅናን ኢላሂ አደራህን ኡስታዝ ሳዳት የተውሂድ አርበኛ የሽርክ ጠላት አላህ እንዳንተ አይነት ጀግና ያብዛልን ያረብ አላሀ
    ህ ይጠብቅህ

  • @bintbaba-bi3uc
    @bintbaba-bi3uc Год назад +8

    ሹክራን ሲጃማሮሞ ኣላያሞ

  • @bentahmed2135
    @bentahmed2135 Год назад +9

    አላህ ይዝጋው ቻናሉን ሰዎቹንም አላህ ይምራቸው ወይም የሚገባቸውን ይስጣቸው

    • @jamilesultan4468
      @jamilesultan4468 Год назад +2

      የኡስታዝ አበብል ነት ኡስታዝ አሏህ ይግዝ

    • @user-ub1dm5bk9j
      @user-ub1dm5bk9j 5 месяцев назад

      አረ አለህን ፍሩ ካልተመቻቹ ዝም በሉ ቢአስ ሙስሊሞች ናቸዉ

  • @medicaltube1560
    @medicaltube1560 Год назад +5

    ዎንድም ሳዳት ከማል መልካም ስራህን አላህ ይቀብልህ
    በ ሁሉም ነገር አላህ ያግዝህ

  • @user-iw4mu8ir8s
    @user-iw4mu8ir8s Год назад +3

    እኔ እ ከ ታ ተል ነበር ጀዘኪ ኡዝታዝ ሳዳት

  • @mdet851
    @mdet851 Год назад +6

    ዉዉዉዉዉይይይይይ ሰአዳት ከማል አላህ ዱኒያወልአኼራ አላህ ያሳምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-dh7km1dv3c
    @user-dh7km1dv3c Год назад +3

    አልሃምዱሊላህ ሲጀመር አላቃቸውም🥰

  • @toyibaali5017
    @toyibaali5017 Год назад +3

    ጀዛኩምላህ ኸይር እስታ ዝ

  • @ibrahimawol7155
    @ibrahimawol7155 Год назад +2

    አላህ ይጨምርልህ የተዉሒዱ ጀግነ

  • @abdurrahmanali300
    @abdurrahmanali300 Год назад +4

    ያአላህ ያረብ እደ ወንድም ሳዳት አይነቶችን አብዛልን

  • @makkihassen7634
    @makkihassen7634 Год назад +2

    Subahan Allaah!!!ሀቅ እያለ በጥሜት መዋለል። አዉዙቢላህ! አላህ ያጥናን በሀቅ::ለነሱም ቅናቻን ይስጥቼዉ አራህማን

  • @user-tf7uo1pf4v
    @user-tf7uo1pf4v Год назад +2

    አሏህ ይጠብቀን

  • @lubaba3091
    @lubaba3091 Год назад +5

    አላህይጠብቅህ,,ኡስታዝ,ሳዳት

  • @zabinkhan4186
    @zabinkhan4186 10 месяцев назад +1

    ኡስታዝ ጀላክአላህ ኽይር

  • @ametujuhare3
    @ametujuhare3 10 месяцев назад +1

    አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @user-tf7uo1pf4v
    @user-tf7uo1pf4v Год назад +2

    ሱብሀን አሏህ ያውቃልም የሚባለው ያው ነው አሏህ ይስቱር ከነዚህ አጥማሚዎች

  • @ኻሊድተመስገን
    @ኻሊድተመስገን 13 дней назад

    አላህ ይመልሳቼው

  • @rahmetoworku3206
    @rahmetoworku3206 10 месяцев назад +1

    Allah ሃይተህን yakoylen my hiro

  • @user-cx8qg2gm7w
    @user-cx8qg2gm7w 10 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት

  • @eritreanman6922
    @eritreanman6922 Год назад +1

    Thank you very much ustaz Kemal I am watching your videos it’s very interesting and very important to us may Allah accept your work dawaah

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Год назад

    በደረድን የቀጥበረ ሼይኪ
    ልጀ ልጂ ሀሀሀሀሀ እወነተም
    ሙሺረኪ ነህ

  • @neimakedir8597
    @neimakedir8597 Год назад +2

    Sadat bedinh good neh yene gegna

  • @user-mw6gg5vz4x
    @user-mw6gg5vz4x 10 месяцев назад +1

    አላህ ሂድያይሰጠን

  • @umiabdellahas-selefiya9613
    @umiabdellahas-selefiya9613 Год назад +1

    መስታወቂያው አንደየ ይበቃዋል እኔ አሳልፌ ነው የማያው አታብዙት ማስታወቂያውን መጀመሪያ ወይስ ሶብር አጠረኝ እኔስ

  • @akmelshifa1128
    @akmelshifa1128 Год назад +1

    Mohammed ferej yemibalew sewiye Allahin fira

  • @numirshj9517
    @numirshj9517 11 месяцев назад +1

    ያረቢ ከጥመትጠብቀን😢

  • @FatheyaBargana-re4yv
    @FatheyaBargana-re4yv 10 месяцев назад

    አንቴ ጠመመ ሰውን አተ ጠምም

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Год назад +3

    ሚንበር ቲቪ ቡዙ ፕሮግራም ደስስ የሚል አለው ወላሂ እኔም አልከታተላቸውም ነበር ግን አሁን አሁን ከሚስ ምሽት የሸሀችን ፕሮግራም ና የኔ ምንገድ ፕሮግራም ና አንዳንድ ጡሩ ስራ አለ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +1

      አላህ በሀቅ ላይ ያፀናን

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p Год назад +1

      @@ttww9470 አሚንንን

    • @mekkamadina
      @mekkamadina Год назад +1

      ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 Год назад

      ሲለዚ ምንበረ ተቪ የአለህን
      ተእዘዚ ዎድቅ ሲለምየደረጉ
      ተመቸህ ,ሺ,,,ሙሲልሞቺን
      አተወኪሉም

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 Год назад

      ሚንበረ ተቪ ሙሲልሞቺን
      አይዎኪሉም የሙሲልም
      ሲም አተነጊዱ እናንቴ
      ሙሺረኮቺ ነቸወ

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa8223 Год назад

    አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @ynenbei
    @ynenbei Год назад

    ምን እደምናይም ልትመርጡልን ነው

    • @Fatima-gr8jc
      @Fatima-gr8jc 11 месяцев назад

      ትክክለኛ ሙስሊም የሆነ ሰው አያየውም እህት

    • @user-ub1dm5bk9j
      @user-ub1dm5bk9j 5 месяцев назад

      ትክክለኛ ሙስሊም ማለት ጀመረቹ

  • @f7_o7
    @f7_o7 11 месяцев назад

    በደንብ ነው የምናየው

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Год назад

    ይቅረተ ዎንድም
    እናዚህ ሙሲልሞቺን
    ይዎኪለሉ?

  • @yanebyeallah-se1wl
    @yanebyeallah-se1wl 10 месяцев назад

    ኧረ አረበኛዉን እባክህ አትሠባብረዉ አኡዙቢላህ ክክክ

  • @saso8943
    @saso8943 Год назад

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @f7_o7
    @f7_o7 11 месяцев назад

    ይሀ. ምቀኝነት ይመስላል

  • @abedekasem408
    @abedekasem408 Год назад +1

    አላህን ፉራ እባክህ ተወቸዉ

    • @Fatima-gr8jc
      @Fatima-gr8jc 11 месяцев назад

      አተ አላህን ፍራ ግልፅ ያለ መርጃ ነው ያቀርበው

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 10 месяцев назад

    ሳዳት እስከ አሁን ዘመድ አጣህ ወደ አይምሮ ህክምና የሚወስድህ ?

  • @saso8943
    @saso8943 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dr.hassenmd4917
    @dr.hassenmd4917 Год назад +2

    ያለባቸውን ስህተት እንዲያስተካክሉ በአፅንኦት መናገር እንጅ ይዘጋ፣ አትደግፉ፣ አትዩ ማለት ፍፁም ስህተት እና አፍራሽ ነው። አንተ የጠቀስካቸው አንድ ሁለት ስህተቶችን ነው። በሚንበር ቲቪ ግን ብዙ መልካም ነገሮች ይስተላለፋሉ። ትክክል ነህ። በንግግርም በተግባርም ሽርክን መታገል ግዴታ ነው። ግን ወንድሜ ሳዳት አንተ እንደ አጠቃላህ በኡስታዞች እና አሁን ደግሞ በሚዲያዎች ላይ የምትሰጠው ትችት "constructive" ሳይሆን "destructive" ነው። አልፎ አልፎ የአንተን ንግግሮች ስሰማ እንደምረዳው አቋምህ አንተ 100% ጠንካራ ቀጥተኛው ሆነህ ሌሎችን ደግሞ በምታያት ስህተት እየጠቀስክ ማብጠልጠል እና ማራከስ ነው የያዝከው። ውጭ ሀገር ካሉ የማንም ቅራቅንቦ ዩቱበሮች እንደነ ዮኒ ማኛ ጋር ላይቭ እየገባህ በተለሳለሰ ንግግር እየተነጋገርክ ሀገር ቤት ያሉ ሙስሊም ወንድሞችህን እና ሜዲያ በቀጥታ መነጋገር ስትችል ባገኘኸው አጋጣሚ ስፔሲፊካሊ ስም እየጠራህ ማብጠልጠል አቁም። ዮኒ ማኛን ስትተቸው "አንተ ስህተት ሰርተህ አታቅም?" ብሎ ሲጠይቅህ "ሁሉም ሰው ይሳሳታል" ብለሀል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሜዲያ ለመክፈት እና ለማጠናከር ይፍጨረጨራል አንተ ለማዘጋት ትጥራለህ።
    ሚንበሮችን ደውልላቸው። የጠቀስከው ስህተት ያለበትን ቪዲዮ ሙሉ ለሙሉ እንዲነሳ ወይም እንዲቆረጥ እንዲሁም ለወደፊት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ምከራቸው። ነግረኸው የማያስተካክል ወይሞ የሚስተካከል ካለ ያኔ አጋልጣቸው።

    • @asds1023
      @asds1023 Год назад

      ታደ ዲን አንድችም ነገር ማጫማር ዪለም ፊደል ረሱ ማቃይር ሰደት ሚያስታምርዉ ጥርት አርጎነዉ

    • @user-ub1dm5bk9j
      @user-ub1dm5bk9j 5 месяцев назад +1

      ወንድሜ የልቤነዉ የተናገር ከዉ ሙስሊሟችን ከማዎረድ ጌታዬ በአንተ እጠበቃ ለዉ

  • @abubekerkedir96
    @abubekerkedir96 9 месяцев назад

    እስኪ አቶ ሳዳት አፍህን ዝጋ፥ ምንም ባላወከውም ሆነ ባልተረዳኽው ነገር ላይ አትቀባጥር። የረባ መልክት ማስተላለፍ ካልቻልክ አፍህን በመለጎም ተባበረን ዝምታ እንደሆን አይከፈልበት። አንተ ማንንም እንደተሳሳተ ለመበየን የሚያበቃ የእውቀትም የአስተሳሰብ ብቃት የለህም እና ፍርዱን ለአላህ ተወው፥ ካልሆነ በገዛ አፍህ መጥፋት እጣ ፈንታህ ነው የሚሆነው።

  • @hamhabesh_et
    @hamhabesh_et Год назад

    አንተ ቆይ መስጂድ ሲፈርስ የት ነበርክ አንተነህ የተረገምክ ዝም በል አየንህ እኮ

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 Год назад

      ሙሲልሞቺን አተዎኪሉም
      ሙሺረኮቸ ነቸወ ሚንበረ ተቪዎቸ

    • @hamhabesh_et
      @hamhabesh_et Год назад

      @@ssuw4570 በዚህ ድንቁርናችሁ ነው ያስደፈራችሁን ደደቦች እናንተም አትወክሉን

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 Год назад

      ቆደ መሲጀድ የሲፈረሰቹ
      እናንቴ ነቸወ እኮ
      እሲልምናቺን አፈረሰቹ
      ለይበቀ መሲጂደቺን
      አሲፈረሰቹ አንወረ መሲጂድ
      ና በኔ መሲጂድ ጨተ ና ቆሸሸ
      ኮንዶም መጠረቀምየ አደረገቹሁተ
      አህበሾቺ ሱፈዮቺ ተኪኪለኝ
      ሙሺረኮቸ ነቸወ

    • @hamhabesh_et
      @hamhabesh_et Год назад

      @@ssuw4570 አስተካክለህ ፃፍ
      እኛ እያለን አንድ መስጂድ አልፈረሰም በናንተ ስአት ግን?? አያችሁ አደል

    • @Fatima-gr8jc
      @Fatima-gr8jc 11 месяцев назад

      ሁሌም ሀቅ አይወደድም ለዛነው

  • @saso8943
    @saso8943 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣