የልቤ አምላክ || ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ || Singer Kalkidan Negusse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • gofund.me/97bd... Support Us
    www.gloryofgod...
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd...
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Комментарии • 39

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  4 месяца назад +12

    ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው።
    ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @asterbinyam
    @asterbinyam 4 месяца назад +26

    ቅዱሳን እባካቹ በፀሎት አስቡኝ እያመመኝ ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤

    • @user-katrynkulhman
      @user-katrynkulhman 4 месяца назад +3

      በጌታ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ!!!
      በእግዚአብሔር የማዳን ሀይል እንዳትጠራጠሪ

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 4 месяца назад +2

      የጌታ ክንድ ትልቅ ነው የሚፈውስ የሚዳስስ ከስራትን የሚፈታ እጅ በየሱስም ይዘረጋልሽ በጨነቀን በጠበበን ጊዜ የሚደረስልን ስሙ ይባረክ ❤❤❤

    • @HabtamuAsfaw-by4cu
      @HabtamuAsfaw-by4cu 4 месяца назад +1

      በደሙ ጉልበት ተፈወሽ

    • @shimelismulisa5409
      @shimelismulisa5409 4 месяца назад +1

      Be Eyesus sim Dewekin Beteshekemew Bemotelik Geta sim Tenes Ena temelales

    • @mercydagne4208
      @mercydagne4208 4 месяца назад

      Bemgrefu kusel tefwseshal in jesus name amen

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 4 месяца назад +2

    ዋናየ ነህ እፈልግሀለሁ አሜንንንን ተባረኪ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 4 месяца назад +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚድነኝ የሚፈውሰኝ እስራትን የሚበጥስ የሀያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ያለ መኖር አልችልም አባ የቤቴ ዋና የሂወቴ መሪ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @BaslalbehailuBelete
    @BaslalbehailuBelete 3 месяца назад

    ተባረኪ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 4 месяца назад +1

    God bless you our sister amazing song to praise almighty lord Jesus ❤️🙏🙌

  • @MimiMimi-sy3vj
    @MimiMimi-sy3vj 4 месяца назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-jk2eh1qr7v
    @user-jk2eh1qr7v 4 месяца назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ce8lw8rq7k
    @user-ce8lw8rq7k 4 месяца назад +1

    tebrkuuuu ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🏾❤️❤️❤️

  • @bebiwaka6490
    @bebiwaka6490 3 месяца назад

    Yetebarek nek yene neknayene❤❤❤🌷🌷🌷💔💔💔

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 4 месяца назад

    amen amen amen egzabher yebarkise tebarku

  • @hadihadi1818
    @hadihadi1818 3 месяца назад

    አሜንንን

  • @emneti
    @emneti 4 месяца назад +1

    Amen ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘

  • @henoktaye3947
    @henoktaye3947 4 месяца назад

    Tebareku

  • @ContentBaseballEquipment-ny3pj
    @ContentBaseballEquipment-ny3pj 3 месяца назад

    Tebarki 🙏🥰

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r 3 месяца назад

    amen....!!!

  • @sifen5
    @sifen5 4 месяца назад +1

    🎉❤🎉🎉❤🎉❤

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 4 месяца назад

    😍😍💙💙💙💙💙🙏

  • @globalgospel3655
    @globalgospel3655 4 месяца назад

    ክሳን የሚባለው ሃሰት ነው:: ይህ ልሳን አይደለም

    • @KAZ77-A
      @KAZ77-A 3 месяца назад +1

      መጀመሪያ ልሳነ አማረኛ ልመድ