ገGedle Giorgis ድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ"ከማኅበረ ሰማእታት ውስጥ አንተን የሚበልጥ የለም"-ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - ruclips.net/user/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- ruclips.net/user/mahederetewah...

Комментарии • 293

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜንቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አደራህን ጥበቃህ አይለየኚ👏👏👏🌾🌾🌾🌻🌻🕊🕊🕊

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +5

    መምህራችን ደስ እንዳሰኘሄን ቅድስ ጊወርጊስ ደስ ያሰኝህ ።የቅዱስ ጊወርጊስ ጣዑሙ፣ፍቅሩ፣በርከቱ ይደርብን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 2 года назад +3

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ ድረሰልን

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 3 года назад +3

    ስላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዪርጊስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን እኔም ይችን አለም የተቀላቀልኮት በዚችው ቀን ነው የክርስትና አባቴም እሱ ሰማአቱ ጊዩርጊስ ነው ዘመኔን ሁሉ በሀፄያት ቆሽሻለሁና ቀሪውን ዘመኔን ወደቅድስና ጉዞ እንድጓዝ ምልጃህ ይርዳኝ እኔንም ወገኖቼን ሰደታችንን አጣፍጠህ ለሀገራችን እንድንበቃ ፍቃድህ ይሁን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Месяц назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን የፃድቃህ ሰማዕታት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +18

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
    አይኔን የከደኩት አንተን አምኘ ነው
    የፃድቃን ሰማእታት በረከት ይደርብን እካን አደረሳችሁ በአመቱ በእለቱ ታስበው ለሚውሉ በአላት

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 года назад

      Amen Amen Amen Kale hewat yasemaln wendemachin tsegawun yabzaleh ye kidus giorges beraket redeat yederebn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @letshsyumesyume8342
      @letshsyumesyume8342 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 года назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Год назад

    በጸሎታችሁ አስቡኝ የግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆቼ
    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብልህ አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @asterberhanu6748
    @asterberhanu6748 Год назад

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣
    ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ይጠብቀን!!!

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ሰማቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የሰማአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አንምገዱሉን ላነበብከው በኛም በሰማአቱ ምልጃና ፀሎት በረከት ለምናምን ሁሉ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እረድኤቱ ይደርብን የቅዱሳን አገር የሆነችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት ፈተና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃት አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርበን👏👏👏

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከቱ ይደርብን

  • @user-qq9rw8tg1n
    @user-qq9rw8tg1n 4 месяца назад

    አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሁላችን ላይ ይደር

  • @sipara9224
    @sipara9224 3 дня назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 года назад

    Amen amen amen egzabhare ybarki 💚💛❤kedusi gorgesi agerhnin barklni amen amen amen

  • @aadd4994
    @aadd4994 2 года назад

    አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ምልጃው ጥበቃው አይለየን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ግወርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን የሰማዕቱ በረከት እና እረድኤት አይለዬን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ሰማዓት ረዴቱ በረከቱ ይደርብን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የሰማይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብልህ አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን ኃይልን አድለን አቤቱ በረከትህ በረሄትህ ምልጃህ ይርዳን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን አቤቱ እርዳን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Год назад +2

    የስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ በእውነቱ ይደርብን እማላጅነትህ አይለየን ስማዕቱ ሆይ ክብር ይገባሀል።

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Год назад

    አሜን የሰማዕታቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት ረድኤት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይጠብቀን

  • @mggb9549
    @mggb9549 2 года назад

    ኦ አምላከ አበዉ ቁዱስ እግዚአብሔር አምላከ ጌርጊዩስ ቁዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ይህንን ስላሰማሐን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ የጊዮርጊስ በረከቱ ይደረብና አሜን

  • @user-lp6sn4ld6w
    @user-lp6sn4ld6w 3 года назад

    አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን የቅዱስ ገውርጊስ በርከት ይደርብን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ምልጃዉ አይለየን ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝና እኔም እንደ አንተ በሀይማኖት ልፂና።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።የቅዱስጊዮርጊስብፕረ.ክቱምልጀዉ.እይለየን.ቅዱስጊዮርጊስ.እበርታ.ኝና.እኔም.እንይ.እንተ.በሀይማኖት.ልፃና።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜንየፀማእቱቅዱስጊወረጊስአማላጅነቱአይለየንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @madetusileshi9119
    @madetusileshi9119 2 года назад

    የሰማአቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን

  • @bietukan877
    @bietukan877 3 года назад

    Amen Amen Amen memeherachin kilehiwet yasemalen🙏🙏🙏

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u 3 года назад

    Amen amen amen kalhwet yasmaln🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @saralisane608
    @saralisane608 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፣የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ያድለን አሜን።

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Год назад +1

    እሜን እሜን እሜን 💓👏❤️🎉💓

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 3 года назад

    Amen amen amen wedmachin kalihiwoyasemali👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤esuyixebkeni

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Год назад

    አሜን፫ ቃለህይወትያሰማልን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @melkiekebede3624
    @melkiekebede3624 2 года назад

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ምህረትን ለምንልን። ለአእምሮ እጅግ ይከብዳል

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 года назад

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @alemawyegidalmaz6878
    @alemawyegidalmaz6878 3 года назад

    Amen amen amen
    Kalehewet yasemalen

  • @user-um3pj3wu8i
    @user-um3pj3wu8i 2 года назад

    የቅዱሰጊወርጊሰን ትግሰትና ተጋድሎ ያድለን በረከቱ አይለየን ና ና ና ሀገራችንን አድን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад

    Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 3 года назад

    ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen

  • @mahidese5451
    @mahidese5451 3 года назад

    እሜን፫ እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 года назад

    Amen amen amien qale hiwet yasemaln berketachew yderen amen 🙏🙏🙏

  • @emebetgirma5424
    @emebetgirma5424 9 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @vinetkuwait1272
    @vinetkuwait1272 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ስራው ድንቅ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ላለነው ለታመምነው እሱ ይድረስልኝ ቸርነት ይድረሰን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 года назад

    የቅዲስ ጊዩርጊስ ብርክት እያልን
    አሜንንን ➕ አሜንንን ➕ አሜንንን ➕

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 3 года назад

    እግዚአብሄር አምላካችን የቅዱስ ጊዮርጊስ በርከት ያሳድርብን ሰማኢቱ አባቴ ምልጃህ አይለለየኝ አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ይባርክ በእውነት

  • @gotyetomniguse2983
    @gotyetomniguse2983 3 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwet egziabher yemsgan

  • @banarusston4435
    @banarusston4435 3 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln 🙏🏾

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 года назад

    የሰማእቱ የቅዱስ ጌውርጌስ ርዴት በርከት ይደርብን መምህር ቃለ በርከት ያድልልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 года назад +6

    የሰማአቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 года назад

    ፈጣኑ ቅድስ ገወርጊስ በሰላም ያውለን አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🌼

  • @adugnatenaye3687
    @adugnatenaye3687 3 года назад +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሀያሉ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት እረዴት ተራዴዳይነቱ አይለየን አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen abatachin ye agleglote zamnoten yarsazemelen yesamanew balebonachin yasdreben

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 2 года назад

    ቅዱስ ጊውርጊ ሆይ ስላም እልሀለሁ
    ስላም እልሀለሁ

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN REGEM EDMY TENA YSTLEN.

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 года назад +2

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዴት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፡ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894
    @egziabehirnewtesefayyeding9894 3 года назад

    Amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen wedimachn diyakon Tibebe egziabehir yisitilin yesematuo kidusi geweriesi redeto berketo yideriben ayileyen amen amen amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሰ ጊዮርጊሰ ረድሄት በረከት ይደርብን።

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад

    Amen amen kale Hewit yasemalin amen 🙏 ye Kidus Geyoureges bereketu yedarebin amen 🙏

  • @user-nv5vt5ct6f
    @user-nv5vt5ct6f 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀለቱ ረዲአቱ በረከት ናይ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣይለየን

  • @user-vo7th6pk4y
    @user-vo7th6pk4y 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንየቃለሕይወትንያሰማልንሃያሉሰማእቱየልዳውፀሃይኮኮበክብርየሆነሰማእቱቅዱስጊዮርጊስጣኦትንለማፍረስየተጋድልከውመከራህበጣምያሳዝናልየእግዚአብሄርተአመርቢሆንነውፅናቱንየሰጠህምስግናናክብርይገባሃልተአምርህረድኤትበረከትእኛንምቤተሰባችንሀገራችቤተክርስቲያናችን
    ከክፉመከራንይጠብቅልን

  • @teesaum828
    @teesaum828 17 дней назад

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱሥ ጊዮርጊስ በርከቱ ይደርብን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💪
    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድረው

  • @mastubogaleuser1528
    @mastubogaleuser1528 3 года назад

    አገዛብሔር, የማሰገን, አሜን. አሜን
    አሜን. አሜን አሜን አሜን.ቃላ ያሳማላን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ክቡር መምህራችን።
    እድሜና ፅጋውን ያላብሶት።

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c 6 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን

  • @yowhannesgebrelibanos3717
    @yowhannesgebrelibanos3717 3 года назад

    Amen 🙏 kale hiwet yesmalna

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u 6 месяцев назад

    ቅዱስ ጊዮርግስ ኣቤቴ ካለሁበት የሓጥያትና የጨለማ መንገድ እንዳታወጣኝ አደራ እላለሁ ❤❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜንንንንንን🌿🌹🌿🌹🌻🙏

  • @tyobstamekonen7639
    @tyobstamekonen7639 Год назад

    የኔ ደግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሌም አትለኝም

  • @meseretmuluye1948
    @meseretmuluye1948 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የቅዱስ ጊወርጊስ ፅሎት ምልጃው እርዴት በርከት ይደርብን
    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲

  • @girmaneshbitew3806
    @girmaneshbitew3806 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ቃል ህወሃት ያሰማልን 🙏

  • @sarambirti4607
    @sarambirti4607 Год назад +1

    Amen 🙏🤲

  • @firezerhiryakos1329
    @firezerhiryakos1329 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +1

    እሜን አሜን አሜን

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አማላጂነቱ አይለዬን ወንዲማቺን ቃልሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏🌻🌻🌻💚🌾⛪💐🕊

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 года назад +1

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, egziabher amlak xegaw yabzalh, Deacon Tibebe, ye Ludaw semaet ye Qudus Giorgis xelot, bereket ayleyen.

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የሠመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ በሀዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይደርብን አሜን

  • @emuyeeyemariyamljja8229
    @emuyeeyemariyamljja8229 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር የቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት በረከቱ ይደርብን በአማላጅነቱ ምህረትን ያሰጠን አሜን ፫

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅለህይዎት ያሰማልን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen
    God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад

    አሜን አሜን አሜን ጀ በረከቱ ይደርብን ሰማዓቱ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +2

    የቅዱስ ጎርጊስ ፀሎት ልመና በረከት ከሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 3 года назад +11

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እዳንተ አይነት ሠማህት የለም የአለህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀሎት እና ልመናህ እርደት በርከት ይደርብን አሜን።

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይራዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን