የሚጥም የቱና ሳንድዊች በቤታችን በተሰራ ማዮ የተዘጋጅ | Tuna Sandwich w/Home Made Mayonnaise | So delicious

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 38

  • @enjoylife6976
    @enjoylife6976 3 года назад +2

    ማርትዬ ድምፅሽን እርጋታሽን ስወደው

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ ባለሞያ እርጋታሽ ልዩ ነው።

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q 3 года назад +1

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቺ💐💐💐

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 3 года назад +1

    በጣም ነው የምወደው cilantro ❤️❤️

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад +1

    Wawoo...lovely 😍 thanks for sharing

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 года назад +1

    በጣም ገሪፍ አስራር ነዉ ማረትየ በረች በ Elsi gojo share ነዉ የመጣሁ በረችልኝ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад

      ሃይ ሜሪ እንኳን ደህና መጣሽልን። ኤልሲ ጎጆ Elsi gojo በጣም አመሰግናለሁ። ተባረኩልኝ።

  • @soretti
    @soretti 3 года назад +1

    Good job!

  • @daud4299
    @daud4299 3 года назад

    ዎው ሲጣፍጥ ጎበዝ ተባረኪ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад +1

    Looks delicious and healthy thank you for bless you 😍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +1

    ሴላንትሮ በጣም ነው የምወደው ማርትየ ቆንጆ ሳንዱች አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

    ማርቲዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ❤👍👏

  • @13SM
    @13SM 3 года назад +1

    omg this would taste so good with berbere. i still have some from my trip home in jan.

    • @13SM
      @13SM 3 года назад +1

      and some melted cheese - pepperjack

  • @13SM
    @13SM 3 года назад

    yuuum! you just reminded me i had tuna in my cupboard haha. amesaganalow!

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +1

    That looks really delicious healthy sandwich i love thank you enem cellentrio ewodalhu 👍🏾💞

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад +1

    I love to watch your videos

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    ዋው ... እህት ማርቲ ሉክስ ያሚ... ይሄን
    የስሩ እጆችሽ ይባረኩ ... በጣም ጤነኛ
    ሳንድዉች 🙏👑💚💛❤️👈
    ፕሊስ ሼር ሼር... ላይክ.. ስብስክራይብ
    መልካም ኮመንት 🙏

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад +1

      Hi Haimi, Thank you, my dear.

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 3 года назад

      @@MartieA-Cooking .....dear Martie ... your welcome 🙏... 💚💛❤️👑👈

  • @bethelhemabera8745
    @bethelhemabera8745 3 года назад +1

    Martiye siwedish

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад

      Bethelhem, Thank you, my dear, I love you back.

  • @hanahana2799
    @hanahana2799 3 года назад +1

    Thank you 💗💟💝

  • @eliltaafewerki1246
    @eliltaafewerki1246 3 года назад

    Hi martigize kalesh ye turkey aserar kena akerarebu btasayni des ylejal 10q🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 3 года назад +1

    ማርቲዬ ቱናን ከጤና አንጻር እንዴት ታይዋለሽ? በጣም እወዳለው ነገር ግን መመገብ እፈራለው

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад +1

      አዜብዬ ጥሩ ጥያቄ ነው። ለጤናም ጥሩ ምግብ ነው። እንደኔ መረዳት በሳምንት 1 ወይ 2 ቀን መመገብ መልካም ይመስለኛል። ውፍረትንም ለመቀነስ ከሰላጣ ጋርም ልንመገበው እንችላለን። እኔ ቱና በጣም ነው የምወደው።
      ቱና መብላት ምንም አያስፈራሽ። በተለይ ዶክተርሽ የቱና አለርጂ የለብሽም ካለሽ ጥሩ ቱና ገዝተሽ እንደዚህ አዘጋጅተሽ ተመገቢው።
      ሌላው ጥሩ ቱና ስትገዢ ኤክስፓየርድ (expired date) ቀኑን በደንብ አይቶ መግዛት ያስፈልጋል።

    • @azebfeleke6177
      @azebfeleke6177 3 года назад +1

      @@MartieA-Cooking እሺ ማርቲዬ በጣም አመሰግናለው።

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 года назад

    ማርቲ ሰላምሽይብዛ ምን ሆነሽ ነው የጠፋሸው ማለትም ጥያቄ ማቅረቡን ? ተባረኪ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад

      ይቅርታ አበባዬ የትላንቱን ጥያቄ ትላን አቅርቤያለሁ። ዛሬ ግን ከፀሎት ጓዶች ጋር ስላገራችን ጉዳይ ስንጸልይ ጥያቄውን ሳላቀርብ ጊዜው ሄደብኝ። አሁን ግን የዕለቱን ጥያቄ በኮሙኒቲ ፔጅ ላይ አቅርቤያለሁ። በጣም ከልቤ አመሰግንሻለሁ።

  • @yoditelianatube
    @yoditelianatube 3 года назад

    ማርቲ እንዴት ነሽ በጣም አሪፍ ነው አኔም አየሞከርኩ ነው subscribe በማድረግ help አርጊ ኝ የዛሬ አመት አካባቢ የሰራሽው ቪድዮ ላይ ስሜን አወጥተሸው ነበር አሰታወሽ

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад +1

    My dear I don't like cilantro

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  3 года назад

      Hi Masseret, Maybe you might want to substitute cilantro with fresh basil or fresh rosemary. Thank you for your honest comment.

    • @messeret911
      @messeret911 3 года назад +1

      Sweetie basil and rosemary are my favorite Thankyou