አንለቃትም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 121

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 часов назад +18

    አዩ. ታድለሽ. ቆጆ ቆጆ. እህቱች አሉሽ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላሉ.

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 5 часов назад +55

    ፕራክ እና ዘረኛነት ይጥፋ እምትሉ👍👍👍

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 5 часов назад +9

    አዩ አታልቅሺ እህቶችሽ መተዉልሻል ታድለሽ ❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 часа назад +6

    🎉🎉 አዩ የምን ማልቀስ ደስ ይበልሽ በጣም ብዙ ወገን አለሽ።። ቡዜ አንቺን ይክዳል ብሎ ማንም አያስብም።።ለዚያውም በዚች ቀጫጫ ምላሰኛ ሴት ብሎ።። አንቺን የመሰለች ደርባባ ጎበዝ ሚስት ማስከፋት።። ለመቼም አይቀናው።።። አንቺ በርቺ ሽማግሌ ይዞ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር በይው።።። ድጋሚ ግን ከሴትየዋ ጋር መታየት የለበትም።። እሷ ግን እደጅሽ መድረስ የለባትም።። ጥንቃቄ አድርጊ።።።።ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንባሽ በደስታ ይተካ እህቴ።።።።።።።።እሱንም ማስተዋልን ይስጠው።።።።።።።

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 5 часов назад +8

    እሰይ እንኳንም እእቶችሽ መጡልሽ በዛላይ ቆጆቆጆ እእቶች አሉሽ❤❤

  • @Salammakonann
    @Salammakonann Час назад +2

    በርች አዩዪ🎉❤

  • @hajar3573
    @hajar3573 3 часа назад +4

    አዩ አይዞሽ ካሁን ቡሀላ ሰው አትመኚ ያችን ሴት ግን ከበርሺ ራሱ እዳገባ ፕራክም ቢሆን ምንም ደስ አላለችኚም

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 часов назад +4

    እንኳን መጡልሽ አዩዩ በእውነት ቀለዱብሽ እኮ እኔንም አስለቀሽኝ😢😢😢

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 5 часов назад +4

    እህቶችሽ በጣም ትልቅ ስዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስላም ፍጠሩ

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك 3 минуты назад

    እህትማማቾች ስታምሩ ቆንጆዎች❤❤❤❤

  • @shewayenegusee5367
    @shewayenegusee5367 5 часов назад +3

    Ayuu waqayofi jedhii araramii malifi yoo jetee xilata isini jiduu jirutuu gubata ishi ayuu too❤❤❤

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 5 часов назад +6

    ሲጀመር ሴትየዋም ባል የተባለዉም አረመኔ ነዉ አብረዉ ይገሏታል ከመጣችሁላት እህቶቻ በጣም ደሰ ይላል ወገን ይኑር ያቺ አረመኔን. ሴትዮ ከሰዉየዉጋር መቼምአትመኛቸዉ አደራ አጥፌዎችሸ ናቸዉ የጥጋቡ በብዛት ማን ይደርሰልሻል እዚህ ፀጉርሸን ጨምድደን ብንጥልሸ ብሎ እንደገና እሰንም ለማጥፋት አሳብ አለዉበተቻለሸ መን ራሰሸን ጠብቂ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 5 часов назад +2

    አዩ ታድለሽ እህቶች አሉሽ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ማማዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ❤❤❤
    አዩ ፕራንኩ ጠንከር ያለ ቢሆንም ትዳርሽን በቀላሉ ግን ማፍረስ የለብሺም ውዴ

  • @birtukantolasagirma5175
    @birtukantolasagirma5175 2 часа назад +1

    Ayanu nama cimtuudha Ishee jabeessaa❤❤❤❤❤

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 3 часа назад +2

    Ayuu waqaaf jedhi araramii 🙏🙏

  • @Lubaba-tw3oe
    @Lubaba-tw3oe 5 часов назад +6

    አዩየታድለሽቆንጆቆንጆእህቶችአሉሽ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 часов назад +5

    የ8 ዓመት ትዳርሽን ባንዴ አትበትኚ በእርጋታ ነገሩን መርምሪ ለከዚህ ቡሃላ ላሉት ነገሮች ግን አስጠንቅቀሽ ቃል አስገብተሽ ትዳርሽን አስቀጥይ።ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው? ሞኝ አትሁኚ❤ አዩ ረጋ ብለሽ አስቢ❤

    • @Beredukko
      @Beredukko 4 часа назад

      ምናባቱ፡ይሄጥጋበኛ፡ማይደርስልሻል፡ፀጉርሽንጨምድጄአላለም፡በመኮረኖሮ፡ይሄውሻ፡መቀበሪያው፡ነበር

  • @MuniGatent
    @MuniGatent 2 часа назад +1

    አዩ ታናናሾችሽ መተው ሲመክሩሽ እና ትዳርሽ እዳይበተን ማድረጋቸው በጣም ግበዝ ናቸው እና ለነሱ ስትይ ይቅር ብይው ጉዳትሽን ማየት ስለማይፈልጉ ነው የመጡት

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 2 часа назад +2

    ተባረኩ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 3 часа назад +1

    አዩየ የኔ ውድ ሁሌም ሳቂልን ጠላቶችሽ አንገቱን ይድፍ

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 часа назад

    ውይ ህፃኗ የኔ ድንቡሎ እድግ በይልኝ ወንድም መከታ ይባላል ግን እህትም መከታ ጋሻ ትሆናለች ለካ ደስ ትላላችሁ የታናሽ አዋቂወች ተባረኩ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 3 часа назад +1

    Wow Wow wow betam yameralu Ehetocihish

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 28 минут назад

    መሻአሏህ ጎበዞች ሰው ማለት እድህ ነው መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁት እውነት ነው ትዳር ትልቅ ነገር ነው

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 4 часа назад +1

    አዮዬ የኔ ቆንጆ እኔም አብሬሸ ታመምኩኝ በኔ ቢሆን ብዬ እራሴን ባንቺ አስቀምጨ ታመምኩ ሲጀመር ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል እንደት ሃርት አታክ ቢይዝሽ ኖሮ ጎበዝ በመሆንሽ እንጂ ከባድ ነዉ :: ከዚህ በኃላ ቢመለስም ከሱ ጋር ፕራንክ እንዳትሰሪ ::የቀራቸዉ ፕላን 2 የላቸዉ ይመስለኛል:: ከተመለሽም በደንብ አጣሪ ይሄ ነገር ፕራንክ አልመሰለኝም ምክንያቱም እሷን አስበልጦ አንቺን ሊያጠቃሽ የመጣ ይመስለኛል እና ተጠንቀቃዉ ባል አንቺንፐ ፕሮቴክት ያደርጋል እንጂ ለሌላ ሰዉ አሳልፎሽ አይሰጥሽም ጋብቻዉን ስላመነበት ነዉ ይሄን ያህል ሊጎዳሽ የተነሳዉ አዮዬ አስቢበት ህይወቱን አንቺ ነሽ የምትኖሪዉ ::

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 5 часов назад +1

    ሀዩ ልጁ ኮ ገና አፍ መፍቻዉ ነዉ አባ እማ የሚለዉ ያናደደን እሷን ታያቃት መሆኑ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Час назад

    አዩ አይዞሽ ካሁን ቡሀላሰው አትመኒ እሰት በቅንነት ደምሩኝ ወዴች እህቶች ❤❤❤❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 4 часа назад +1

    ታድለሸ አዩዬ እህቴችሸ ታድለሸ አይሰማሸ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @emu477
    @emu477 5 часов назад +5

    አዮዮ እንዳሰማቸው ዋጋውን ማግኘት አለበት እቺ ደግሞ እንደፈለጉ ዘሎ ይቅርታ ማለት ለማንኛውም አዮ መጀመርያ እራስሽን አርጋጊ ሰው በራሱ ጫማ ቢሆን እንዲ ሁኚ ማለት ይከብዳል❤

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 4 часа назад

    እንኳን መጡልሽ እኔ ትላንትና ፀጉርሽን ቦጫጭቀን ብንሄድ ማን ይደርስልሻል ሲል አልቅሼ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 5 часов назад +1

    ደስ የሚሉ እህቶች አሉሽ እና ይቅር በይዉ እሽ አዩ

  • @accacc5974
    @accacc5974 5 часов назад +1

    እትዬ ምርጥ ስው ነሽ በቃ ጸበል ገብታችው ቤትሽንም አስረጭተሽ ለልጅሽ ስቃይ ተመለሱ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 4 часа назад +6

    ቤተሰብ በችግር ጊዜ ከጎን ሲገኝ ከምንም በላይ ደስ ይላል❤

  • @ZenuDesalegn
    @ZenuDesalegn 4 часа назад +1

    አዬ ነገሩ በርግጥ በጣም ያናድዳል ደሞ ግን ፍራንክ ነው ታሉ አጣርተሽ በምታጠሪበት በደንብ አድርገሽ አወደ ትዳርሽ ተመለሺ ለልጅሽም ስትይ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 5 часов назад +5

    አቤት ለተቀማጭ ከናነተ በላይ ባላ እካ ነው ይሄ ሰው አይጠቅምም ሊታረቅ መቶ ፀጉር መንጨት ምን አመጣው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 43 минуты назад

    ሲያምሩ እህቶችሽ😅😅😅ካሚራውን ትተሽ አውሪያቸው

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 2 часа назад

    ❤❤❤👍👍👍

  • @FujDfu
    @FujDfu 4 часа назад +1

    Ayuu of egaano godhii sii nyatuu hin sobuu Park mitii😢😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 44 минуты назад

    ሲያምሩ እህቶችሽ😅😅😅

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 20 минут назад

    ሠው ታድሎ እህት አላችሁ እኔ እህት የለኝም ሢከፋኝ አልቅሼ ዝም ነው አዩ ታድለሺ አይዞሺ

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 3 часа назад +1

    Inemilwe mistuu nati wayesii satyowaa newe yemibalxawe

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 часа назад +1

    የተባረኩ እህቶችሽ ምንአይነት ጨዋ ያሳደጋችሁ ናችሁ ተባረኩ

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r Час назад

    አዩ እንኳን መጡልሽ ይሄን ፕራንክ መድሀኒአለም ያጥፋልን ማንም ባንች አንፈርድም ግን አጣሪና የእውነት ፕራንክ ከሆነ ይቅርታ አድርጊለት

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Час назад

    አዮ እራስሽን ጠብቄ ከቻልሽ ምርመራ ሳይደረግ እንዳታምኝ እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም ህይወት ቀልድ አይደለም እኔም ሴት ነኝ በእኔ እንዲሆን የማልፈልገውን ለማንም አልመኝም ስለዚህ አዮ ይህን ጉዳይ እንደቀልድ አትለፊ

  • @fatimahussan5726
    @fatimahussan5726 6 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤a❤❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bared Jabadh

  • @genetkeftassa7804
    @genetkeftassa7804 57 минут назад

    በጣም ጨዋታዎች ናቸዉ ከጎንሽ በመሆናቸው የቡዜ እህት የሰው ባል ቤቷ ከምታስቀምጥ ሚደረገው ወደ ቤትህ ተመለሰ ነበር ማለት ያለባት እናንተ ጨዋ ያሳደጋቹ ናችሁ እ/ይባርካችሁ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 4 часа назад +2

    ባልሽ ግን በጣም ሰገጤ ነው ላንችምፍቅር እና አክብሮት የለውም

  • @YakMms
    @YakMms 5 часов назад

    አዩ የኔ ደርባባ አይዞሽ

  • @ሚሎና
    @ሚሎና 4 часа назад +2

    ቆይ እሱ ሳምንት ሙሉ የት ነበር የትስ ነዉ እያደር የነበረዉ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 часов назад

    ጀግኖች ናቸዉ እህቶችሽ አዩ ራስሽን ጠብቄ ፕራክ አይደለም አዉቀዉ ሊበቀሉሽ ፈልገዉነዉ ይቅርታ ብለዉ የመጡት እዳታምናቸዉ በጣም ባለጌናት የልጁ እናት አዩ በፀሎት በርች

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 часов назад

    በር ሰው ሲያንኳካ ማንነቱን ሳታረጋግጪ አትክፈቺ❤❤❤❤❤❤❤ በቀደም እለት ቡዜ ፀጉርሽን ልንለጨው እንችላለን ካለ በዃላ አስፈርቶኛል ግራ ቀኝሽን እይው😢😢😢

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 5 часов назад +3

    ኧረ ይደብራል በዚህ ልክ ፕራክ ድንጋጤው በራሱ ከባድ ነው ብዜ ምን ነካው

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 5 часов назад +2

    አዩ ዝብለሽ አትታረቂ ምክንያቱም ነገሚመጣዉ አይታወቅም ያለዉን ነገር በትላልቅ ሰዉ አድርገዥ ተነጋገሩ ና ሲፈታ ትታረቃላቹ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 5 часов назад +3

    አዩ በቃ ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አዲርጊለት የሰዉ ልጅ ሆኖ የማይሰሳት የለም ስለዚህ ለጠላት ደስ አይበለዉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 45 минут назад

    እናንተም በካሚራ😂😂😂 ቡና መጠጥ ውሃ አቅርቢይላቸው

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 5 часов назад +1

    እውነቷና ነው አዩ ውጣ ያለችው አይኑ ይውጣ ባለጌ ሰው ነው የምወደውን ያክል በጣም በጣም ነው የጠላሁት 😏 ከቤት ካላባረረችው ምን ታርገው ዝም ብላችሁ አታውሩ ፍራንክ ከሆነ ቶሎ ብሎ አይናገርም ነበር ከቤት ሳይወጣ የማይመስል ነገር አታውሩ ትንሽ ክብር ቢኖረው ለአዩ ከልጂታጋር መጥቶ ፀጉር እንዳልናጭሽ አይላት ነበር ሲጀመር ተንበርክኮ ይቅርታ ይጠይቃት ደግሞ ልጅቷን እንዳታቀርባት በጣም የምትደብር ሰውናት 😏😏😏

  • @firehiwotbekele-y1y
    @firehiwotbekele-y1y 3 часа назад

    lezi sowuye yikirta ayigebam gin degmo ke enante yewetachiw lij tasazinalech.isa tegoji tihonalech.ke chalsh li lijish bilesh yikirta bitaregi arif new.

  • @MemeFacro
    @MemeFacro 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemlemlem680
    @lemlemlemlem680 4 часа назад

    Ayu yene wedi piraki adelemi tetekeki

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 6 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 2 часа назад

    በትዳረላይ , እደከአነትጨዋታ ,ቤትንአያፈሱ , , ለሰወመሠራተምንይሊታል😮😮😮ሲጀመረሁቱም ,
    ደረቆቺናቸዉ😮😮😮 ፀጉረሸን😮😮ጨምዱደን ,ማንያደነሻል , ያልከወ , ,ለተመልካቺ ,ኤኮንከብረ , የለከ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 часов назад +1

    ቆይ እዚህ ቤት ምንድነው የተፈጠረው ኧረ በስማም😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MawaddaAlhasan
    @MawaddaAlhasan 4 часа назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 4 часа назад +1

    Ayu bertitesh tslyi hulu melkam yhonal

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 42 минуты назад

    ለልደት ስትወስጃት ፀጉሯን እንዲህ ይያያዛል

  • @OumerMuhammed-v4p
    @OumerMuhammed-v4p 5 часов назад +1

    አዩ አንድ እድል ስጭው

  • @lomiboki9833
    @lomiboki9833 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @صفيةصفية-ح7ف
    @صفيةصفية-ح7ف 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JambarreGamoucho
    @JambarreGamoucho 5 часов назад

    ❤👍👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @FatumaOmer-sd1nx
    @FatumaOmer-sd1nx 6 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍❤👍👍❤❤👍❤👍❤❤❤👍❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Hawiqanno
    @Hawiqanno 5 часов назад

    Azoshi ayuko 🎉🎉🎉

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 4 часа назад

    አይ ፡ እኔ ፡ አይመስለኝም ፡ ቆንጆ ፡ ናት ፡ ስለቀጠነች ፡ ነው ፡ ወይ ፡ ምን ፡ ይጎላታል ፡ ሲልሽ ፡ ነበር ፡ እኔ ፡ እሱን ፡ ተጠቅማ ፡ እንዳታሳብድሽ ፡ እኔ ፡ ጤነኛም ፡ አትመስለኝም ፡ ብትታረቂ ፡ እንኮን ፡ እሱን ፡ አስመርምሪው ፡ እስከ ፡ አንድ ፡ ወር ፡ እራስሽን ፡ ጠብቂ ፡ አደራ ፡ በተረፈ ፡ እግዚአብሄር ፡ ይጠብቅ ሽ

  • @senayitdefar302
    @senayitdefar302 5 часов назад +1

    አዩ አትመኛቸው ውሸት ነው ልጅ የራሱ ነው እንዴት ብትይኝ ጋደኛዋ በይትብ አስተላልፍለች ልጅ የሱ ነው እንዴት አሳምናት ፍራንክ ነው ያለችው ውሸት ነው ተጠንቀቅ አትመኝው ብቻሽንም አትሁኝ እራስሽን ጠብቅይ

  • @Leilamohmmed
    @Leilamohmmed 2 часа назад

    .መመለሱ ይመለስ ግን አስመርምሪ አደራ ሴትዬዋ ገረጥታለች ጤነኛ አትመስልም

  • @genetmegersa2901
    @genetmegersa2901 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 4 часа назад

    ሰውየውን ወደ ቤቱ መልሽ

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-ek9np
    @SalamSalam-ek9np 5 часов назад

    ጎበዞች ታረቁ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 38 минут назад

    ፕራንክ ብለሽ ከተደለለሽ ንፍጥ ሴት አሰዳቢነሽ አብሮ መጦ ምን እንዳልሽ በጫጭቀንሽ ነው ምንሂድ ማንም የለሽም ነው ያለሽ

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 5 часов назад

    እዩ የኔ የዋህ እወድሻለሁ ግን እድል ስጭው ልጅሽን ያለአባት አታስቀሪያት በጣም በድሎሻል ክአንች የበለጠ ኣኛ ተበሳጭተናል ግን ይቅርታ ልብ ይኑርሽ ሴትዬዋን ግን አጠገብሽ አታድርሻት እዩ ምንም ጥፋት የላትም

    • @Beredukko
      @Beredukko 4 часа назад

      ምናባቱ፡ይሄቆሻሻ፡ባለጌ፡ፀጉርሽን፡ጨምድጄ፡ይላል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 часов назад

    እረ እረዱ እና ተሙ የት ናችሁ 🥹ሽማግሌ ይዛችሁ ንስሐ አባት ቄሶች ይዛችሁ አስታርቁ በማርያም ::እኔ ቡዜን በፍቃዱ እራሱ በጣም ተናድጄ ተናግሬ ግን ታርቀዋል አሁንም ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋው ግን መታረቅ አለባቸው እናተ አስታርቁ ተመልካች ነገር ማቀሳሰር ሆነ ስራቸው 🥹

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 5 часов назад

    እዩ የኔ የዋህ እወድሻለሁ ግን እድል ስጭው ልጅሽን ያለአባት አታስቀሪያት በጣም በድሎሻል ክአንች የበለጠ ኣኛ ተበሳጭተናል ግን ይቅርታ ልብ ይኑርሽ ሴትዬዋን ግን አጠገብሽ አታድርሻት

  • @FatumaOmer-sd1nx
    @FatumaOmer-sd1nx 6 часов назад +1

    💋💋💋💋💋💋💋🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 часа назад

    🎉🎉 እዩ ማንም በአንቺ የሚፈርድ የለም።። ይህቺ ቀጫጫ የሆነች ሴትዮ በቤታችሁ ሴጣን ሆነች።። ቡዜ ፕራንክ ሚስትና ልጁን ጥሎ ውጪ ማደሩ ሳያንስ።።ለይቅርታ መጥቶ።። እንቢ ካልሽ ማንም አይደርስልሽም ፀጉርሽን ለ 2ለት ነጭተን እንጥልሻለን ማለቱ የራሱን ክብር አወረደ ቀለለ።።።። አዩ ለልጅሽ ስትይ ይቅር በይው።።።።። እራስሽን እየጠበቅሽ።።።።።

  • @MelatGetaneh
    @MelatGetaneh 5 часов назад

    😂😂😂😂😂

  • @AsA-v7p
    @AsA-v7p 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sewkbur123
    @sewkbur123 4 часа назад

    አንዳንድ ኮሜንት ሽጨዎች ዋሽቶ ማስታረቅ ነው እንጂ ማባባስ ጥሩ አይደለም አንቺ ደግሞ ይቅር በይ ክርስቲያን ነኝ ማለቱ ብቻ ምን ያደርጋል ክርስትናሽን በተግባር አሳይኝ።

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 37 минут назад

    ፕራንክ አይደለም

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 5 часов назад

    አስታርቃችዉ ነዉ መሔድ አየደሞ የይቅርታ ልብ ይኑር እህቶችሽን ስሚ❤ በማርያም አዩ

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 4 часа назад

    ጠየተባረካችሁ ቤተሰቦች ታምራላችሁ እውነት ነው አስታርቁአቸው

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 4 часа назад

    እናንተ ልክ አይደላችሁም ከልጅ በተጨማሪ እንዲህ የሚልከሰከስ ከሆነ በሽታም ያመጣል እሱ እራሱ ባለጌ ነው

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 4 часа назад

    ከባልመፈታትሞትያመጣልደቆሻሻነሺ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 5 часов назад

    ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤👍👍👍👍😢😢💔💔💔

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 4 часа назад

    ይቅርታ እዳታረጊለት

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 46 минут назад

    አዩ ታረቁ

  • @Beredukko
    @Beredukko 4 часа назад

    ባለጌ፡እዳትመልሽው፡ከብልግናው፡ፀጉርሽን፡ነቅዬአላለም፡ይሄሰገጤ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 6 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤