ሸኔ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነው የአንድ ግለሰብ ግድያና መንግስት በወቅቱ የሰራው ስህተት ነበር ? | Ibsaa Nagawo | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 288

  • @markoszerihun7451
    @markoszerihun7451 10 месяцев назад +4

    በጣም አይን ገላጭ የሆነ የደፈረሰን የሚያጠራ ምልልስ ነው!! በጣም እናመሰግናለን !! አቶ ኢብሣ በጣም ቀና ሰው ናቸው በእውነት!!

  • @solomongetachew9660
    @solomongetachew9660 11 месяцев назад +13

    አማን ሁኔታዎችን ሁሉ በሚዛናዊነት ነው የምታየው ጎበዝ ነህ _❤❤❤

  • @kefeafework6174
    @kefeafework6174 10 месяцев назад +2

    አማን ጥያቄህን የምታቀርብበት መንገድ ግልፅ እና የሚወድ አይነት ነው ደስ ይላል በርታ ወንድሜ።

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 10 месяцев назад

    የተረጋጋ እድሜ የመከረው ምርጥ ፖለቲከኛ ለሀገራችን የሚጠቅማት እደዚህ መሀከለኛ ፖለቲከኛ ነው በርቱልን ኢንተርቪው ተመችቶኛል

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 месяцев назад +1

    አማን እናመሰግናለን።

  • @direstraits4973
    @direstraits4973 10 месяцев назад +1

    i slaute u sir የበሰለ ቃለምልልስ ጆሮ ያለው ይሰማ።

  • @adufikrmohammed3494
    @adufikrmohammed3494 10 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ አማኑኤል ከኢሣት ሚዲያ ሰትጠፋ ቅር ተሠኝተን ነበር

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 11 месяцев назад +8

    አማን መቼም ያንተን የዋህነት አውርቼ አልዘልቀውም የኔ ውድ ወንድም

    • @קאסיוואסי
      @קאסיוואסי 10 месяцев назад

      Nthing excepct from you narrow nationalist you are

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 10 месяцев назад +4

    አቶ ኢብሳ የአማራ ህዝብ በደል አልተፈፁመበትም ሲሉ በመሰማቴ በኦሮሞነትወ ሳይሆን እውነትን ረግጠው በማሰተባበልወት ታዝቤወታለሁ።

    • @b01024
      @b01024 10 месяцев назад

      Dispora support maroo 95 %

    • @b01024
      @b01024 10 месяцев назад

      Ato Doud mlt as from nw

    • @b01024
      @b01024 10 месяцев назад

      Ato Dawud heroo

    • @b01024
      @b01024 10 месяцев назад

      Gantt opdo Gobna nachu

  • @ephremabate7375
    @ephremabate7375 10 месяцев назад +2

    Emmanual, a great and original personality who deserves huge respect period!!!

  • @Mulugetatadesse-it2lb
    @Mulugetatadesse-it2lb 10 месяцев назад

    አቶ ኢብሳ እድሜና ጤና ይስጥዎት በሳል ፓለቲከኛ ነዎት ፓለቲክኛ ነኝ ባይ ኢትዬጵያዊ እይታ ቢሆን ጠቃሚ ለሀገር ም ለህዝብ ጤነኛ አስተሳሰብ ነው

  • @Bereda100
    @Bereda100 10 месяцев назад +3

    Great discussion 🤩

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 10 месяцев назад +7

    very matured and capable polotician . big respect obbo Ibsaa Nagawo.

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 10 месяцев назад +1

    አቶ ኢብሳ ወገንተኛ ኘዎት። ዕዉነትን ሲጨፈልቁ ሰዉ ይታዘበኛል ማለት ጥሩ ነዉ።

  • @addisabebe4827
    @addisabebe4827 10 месяцев назад +1

    Amanuel you are real journalist , you deserve to be called JOURNALIST !!

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 10 месяцев назад

    Wow good question and good answer

  • @shambelbasha2938
    @shambelbasha2938 11 месяцев назад +9

    ጋዜጠኛ አማኑኤል //ትክክለኛና ፣እውነተኛ፣ ወቅታዊ የሆነውን ውይይት በመቅረብ ዘመኑን የሚመጥን ነው።በተለይም በዛሬ ዕለት የቀረቡት ፖለቲከኛ አቶ ኢብሳ ናጋዎ በሚገርም ሁኔታ ትክክለኛ የፖለቲካ ሰው ፣በምክንያታዊ እና በሐሳብ የማሳመን አቅም የላቸው ናቸው ። በጣም አድንቀቸዋላሁኝ ስለሆነም በሌሎችም በመንግሥትና በግል ሚዲያዎች እምቅ ዕውቀታቸውን የሚያካፍሉባት መንገዶች ይመቻችላቸው እላለሁኝ ።

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 10 месяцев назад

    በዉነት አቶ ኢብሳ የሰከኑ ና ስለሃገር ሰፉ አድርጎ የሚያስቡ ፖለቲከኛ መሆናቸዉን የሳዩበት ቃለመጠይቅ ነዉ። ጋዜጠኛዉም ጥሩ ጥያቄ አቅርበሃል በርታ።

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 10 месяцев назад +4

    አማን የጋዜጠኝነት ሙያን ከለመድነው ለየት አድርገህ አመጣህው በጣም ደስ ይላል እንግዳህም ደስ የሚሉ በሀገር ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርግ እይታ እንዲኖረኝ አደረጉኝ የበሰሉ የሰለጠኑ ፓለቲካውንም የመረመሩ ብቁ ሰው ናቸው ነገር ግን አንድም ቦታ እና ጊዜ ላይ የመንግስትን ድክመት ያዩበት አይናቸው አልተገለጠም እውነት መንግስት እንከን አልባ ሆኖላቸው ነው ወይስ በሳል ስለሆኑ በውስጠ ታዋቂ ሀሳባቸውን እያስፈፀመላቸው ስለሆነ ነው የሚገባው ይገባዋል ብልጠታቸውን ግን አደንቃለሁ እናመሰግናለን አማን።

  • @dinoa1559
    @dinoa1559 10 месяцев назад

    Ibsa nagawoo...hayyuu keenna...galatoomii interview keetiif!!

  • @atmike123
    @atmike123 10 месяцев назад

    ከኦነግ መሪ ለአማራ መልካም ነገር እኔ አልጠብቅም!! አማንዬ ግን በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ጋዜጠኛ።

  • @Mohammed-r8c3k
    @Mohammed-r8c3k 10 месяцев назад +5

    እውነት በሳል አመራር ናቸው ጤናና እድሜ ይገባቸዋል

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 11 месяцев назад +1

    የምትጠይቀው፡ ጥያቄ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው።

  • @luluabebe6656
    @luluabebe6656 10 месяцев назад

    you told the true

  • @LimenhEmeruBezabeh-uu2rm
    @LimenhEmeruBezabeh-uu2rm 11 месяцев назад +1

    Enameseginalen Obbo Ibsa

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo 9 месяцев назад

    እዉቀት አሎት ነገር ግን ሸርተት ሸርትርት እያሉ ወደዘረኝነት ያደላሉ ለምሳሌ ታንኩም ባንኩም ሲባል ወታደሩም የህዝብ ገንዘቡም በመንግስት እጅ ነው ማለት ነው
    በተረፍር አደንቆታለሁ ጋዜጠኛው ለእውነት የቆመ በመሆኑ ጸባዩን አይቀይረው ተባረክ

  • @KedusYohanes-ly1cq
    @KedusYohanes-ly1cq 10 месяцев назад

    ምርጥ ኦሮሞ ማለት ይሄ ነው

  • @dawit9527
    @dawit9527 10 месяцев назад

    Very interesting 👌 thanks

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 11 месяцев назад +22

    ገገማ ተዋግቶ የገባ ይመሰል ቤተመንግሰት መግባት አይቻልም ይላል

    • @tednow5937
      @tednow5937 11 месяцев назад +4

      አዎን እውነቱን ነው አትገባም !እንደፉከራህ በ24 ሰዓት ለምን አልገባህም ታዲያ ?
      ጀዝባ !

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 10 месяцев назад

      Ewnetun newu yekebdal papa

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 10 месяцев назад

      በሕልም መግባት ይቻላል

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 11 месяцев назад +8

    Amanual, please, arrange the same kinds of discussion with ato Ebsa. The discussion is useful, as it clarifies blurred issues.

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 10 месяцев назад

    Nice discussion

  • @danielkasa456
    @danielkasa456 11 месяцев назад +2

    በኦሮሞ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው የአማራ ህዝብ

  • @habtamugebretsadik2208
    @habtamugebretsadik2208 10 месяцев назад

    አማን በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነበረ ለብዙ ጥያቄዋቼ መልሰ ያገኘሁበት ነበረ ለኔያመቱ ምርጥ ኢንተርቪው ነበረ አቶ ኢብሳን አመሰግንልን የበሰለ መልሰ ከበሰለ ፖለቲከኛ

  • @ChallaShokore
    @ChallaShokore 10 месяцев назад

    አማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። 60 ዓመት ሙሉ የግብፅ ዓላማ ሲያራምዱ የኖሩ አገር አፍራሾች ናቸው ። በኦሮሞ ወጣቶች ህይወት የቀለዱ እነሱ ግን ጃጅቶም ንሰሃ አልገቡም ።

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 10 месяцев назад

    አማኑኤል ሁሌም አክብሮቴ ይድረስህ። ከኢሳት ጀምሮ እከታተልሀለሁ።

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 11 месяцев назад +1

    አሁን መከላከያ የለም አሁን የአብይ ጠባቂ ነው ግልፅ ነው ግን ድንቅ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂህ ነኝ

  • @dudaamdisa3588
    @dudaamdisa3588 10 месяцев назад

    Fair and best analysis we hope the better interview.

  • @GGU900
    @GGU900 10 месяцев назад +1

    ኦሮሞ ከያትኛውም ዘመን በለይ መከራን እየሰለፋ በለበት ጊዜ የኦሮሞ መንግስት ነው ማለት ከግፍም ግፍ ነው በእውነት🤔🤔🤔😢😢😢

  • @jalomagan6444
    @jalomagan6444 9 месяцев назад

    ከንቱ ከንቱ ጋር ስነጋገሩ የሚደመጠዉ ጉዳይ ከንቱ ነዉና አለማዳመጥ መልካም ነው ።

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @absabs9882
    @absabs9882 10 месяцев назад

    አማኑኤል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 10 месяцев назад

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች መሀይም እና ዘገምተኛ የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው ?

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 11 месяцев назад +2

    ኢብሳ ፋኖ ።is coming አብረን እንሰቃለን ያኔ ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 месяцев назад

      When?? You know we are still waiting for amhara liberators those EPRP gallant fighters are still coming from Assimba

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 месяцев назад +4

    Democracy is defined as Majority Rule and Minority Right.

    • @Toronto6
      @Toronto6 10 месяцев назад

      But Oromo leaders are acting as a minority all the time. They always play victim and they are untrustworthy.

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 10 месяцев назад

    እንደዚህ ዓይነቱ ሰዎች ስታቀርቡ ያስጠላል

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 10 месяцев назад

    Very intelligent and wise man, this kind of Ethiopian we need to deal with the current ethnic problem we have. He is a good example.

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 11 месяцев назад

    የምትገርም ጠያቂ ነህ ይላሉ እይልክ ትጠይቃለህ

  • @absabs9882
    @absabs9882 10 месяцев назад

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ግን የጤና ምርመራ አድርገዋል ግን???

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 10 месяцев назад +1

    እኔ ግን በአማኑኤል አፍሬያለሁ።

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 11 месяцев назад +1

    አንድ ነገር ሃሳብ ብሰጥ ደስ ይለኛል እኔ የኦሮሞና የአማራ ማንነት አለኝ ነገር ግን አደስ አበባ ውስጥ ቀልድ ከተቀለደ ወይ ደግሞ እንደዚህ ትባላላቹ ሲባል አማራ ላይ ለምንድነው የሚነጣጠረው ሁልግዜ ሲንሸራሸር እሰመዋለው ነገር ግን ይሄንን ህዝብ ማለትም አማራን ምሬት ውስጥ የከተተው ነው

  • @b01024
    @b01024 10 месяцев назад

    Maroo always heroo

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 11 месяцев назад +1

    Interesting!!
    የሚያሳዝነው ግን ሁልጊዜም አንድ የኦሮሞ ፖለቲከኛ በአማራ ጥያቄላይ ያለውን አመለካከት ሲናገር መስማት፣ ምን ያህል ሰላም እድል እንደሌላትና መተላለቅ አይቀሬ መሆኑን ያመላክታለደ! ያሳዝናል!!

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና 11 месяцев назад +3

    😂😂😂 አይ ኦነግ 60 አመት ሙሉ ምንም ሳታደርጉ ተጨቁኗል ላላችሁት ህዝብ በአቋራጭ ገባችሁ አሸንፋችሁ የገባችሁ መሠላችሁ በአቋራጭም ገብታችሁ ስንት ህዝብ አረዳችሁ አፈናቅላችሁ ከእናት ሆድ ህጻን በገጀራ አወጣችሁ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 11 месяцев назад +3

    የኢትዮጵያ ነፃ አውጪዎች ግንባሮች ከህውዋትን ጨምሮ ወደ ስልጣን ሲወጡ እሊቶች እነሱ ኢትዪጵያዊ ሆነው ሌላውን መብቱን የሚጠይቀውን አማጺ ይሉታል - የዛሬው እንግዳም አገላለጽ ከዚህ የመነጨ ነው።

  • @SolomonTesfaye-m9i
    @SolomonTesfaye-m9i 10 месяцев назад

    ግልጽነቱ በጣም ደስ የሚል ነው።
    ይሁን እንጅ ትጥቅ እንፈታም ።
    ማነው ፈቺው ማነዉ እስፈችው ያሉት በ ጅማ ከተማ
    የቃለምልልስ ያደረጉት እኮ ራሳቸው አቶ ዳውድ ኢብሳ ነበሩ እንጅ የጫካ ው ክንፍ አልነበረም።

  • @yaregalxewdu4561
    @yaregalxewdu4561 10 месяцев назад

    ገራሚ በሳል የሆነ አስተያየት ነው

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 11 месяцев назад +1

    አማን ትልቅ ነጥብ ስተሃል በአማራ ክልል ጦርነት የተጀመረው መከላከያ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ በጀመረው ግጭት እንጂ ፋኖ አራት ኪሎ እንገባለን ብሎ አልጀመረም ፣ ሕውሃት አራት ኪሎ እንዳይገባ የተከላከለው ፋኖ መሆኑኑን አትርሱ

  • @KasahunMamo-pp1gs
    @KasahunMamo-pp1gs 11 месяцев назад +5

    ኮሜንት ልጨምረበትና ከኤርትራ ጋር ባለው የወደብ ተጠቃሚነት ኦቦ ዳውድ ይብሳን ተደራዳሪ አርጎ ቢጠቀም ፌድራል መንግስት ተጠቃሚ ይሆናል ባይ ነኝ

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h 11 месяцев назад

      ምን ሊደራደር?
      ሻዕብያ እኮ ከማንም ጋር አልደራደርም አለ? በዛ ምኽንያት እኮ ነው ኣብይ ፊቱን ማድያት በ ማድያት የሆነው? ኣብይ እንደ እብድ አክት የሚያረገው እኮ ኢሰያስ ኢግኖር ስላደረገው ነው

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 10 месяцев назад

      ​@@user-dy5kf3dr4hአብይ ከአያቱ ኢሳያስ ጋር መደራደር አይችልም ኢሳያስ እኮ ሞባይል ስልክ እንኳን ከፍቶ መጠቀም የማይችል አሮጌ ነው ለዚህ ነው ዳውድን የመደቡለት

  • @DanielTadesse-xh7vk
    @DanielTadesse-xh7vk 11 месяцев назад +2

    Betam mirt meeting neber

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 11 месяцев назад

      እርሶስ አርባ ጉጉ በደኖ መተከል ላይ ለተጨፈጨፉት ንፁሃን ዜጎች እርሶ ከጓደኞቹ ጋር ተጠያቂ ኖት ዛሬም በውሰጦ ያ የዘረኝነት ጥላቻ አለ እባክዎትን በፈጣሪ ፊት ንሰሃ ይግቡና የቆሸሸ ሃጢያቶንና በደሎን ከፈጣሪ ይቅርታ ይጠይቁ

  • @Sileshi-iw8xr
    @Sileshi-iw8xr 10 месяцев назад +1

    ኦነግ እንድ ማያሸንፍ ያውቃል ግን ህፃንና ገበሬ እየገደለ ሺ አመት መኖር ነው

  • @amareghebreberhan6642
    @amareghebreberhan6642 10 месяцев назад

    አቶ አቢሳ መጀመርያ ውስጥህን አተካክልና ከዛ የቀንድ አፍሪቃ ኮንፈደረሽ ይቻላል ወይ አይቻልም ለግዜ ተወ።

  • @tayachewayalew8723
    @tayachewayalew8723 10 месяцев назад +1

    ውይ አቶ ኢብሳ የፖለቲካ ስትራቴጅ አማካሪ መመለስ እንደሚገባው ዓይነት መልስ ቢሰጡ ጥሩ ነበር።

  • @GulfinHotel
    @GulfinHotel 11 месяцев назад +1

    Aman is always a king of king

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 10 месяцев назад

    አልሰማሁም አሉ😭😭
    በዘር የተመረዙ ክፉዎች። በ21ኛ ክፍለ ዘመን ስለዘር የሚወሩ፤ ጨለምተኞች። የእኩልነት ጥያቄ ያስመስላሉ፤ ነገ እኮ ሟች ኖት፤ መጀመሪያ ስራ የሚያቆመው ይሄ የዋሹበት ምላሶት ነው። የእኩልነት ጥያቄ እንዳልሆነ የኦነግም የሸኔም ጥያቄ ያውቃሉ። እ/ር ያያል ሁሉንም፤ የዘራችሁትን ዘር ማንዘራችሁ እንደሚያጭድ ግን እንዲያውቁ!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 11 месяцев назад +3

    ስልጣን በብሄር ሳይሆን በብቃት የሚሆንበት ጊዜ መቸ ይመጣ ይሆን

    • @epepe6102
      @epepe6102 11 месяцев назад

      አረቂ ጠጥቷል ኧረ እንዳትተፋበት

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 11 месяцев назад +1

      ይሄእኮ የሚያሣየው ኤሊቶቹ ለራሣቸውሥልጣንለማደላደል እንጂ😢ሕዝብማ ወሬነው የተረፈው😢ሕዝብንየጓሮ አትክልቱአርገውታል😢ሰውነፃነትቢኖረውበሠላምመኖርከጎሮቤቴ እፈልጋለሁነውየሚል።

  • @aemromk3513
    @aemromk3513 11 месяцев назад +1

    ወይ ስልጣን አንተ ኤርትራ በረሀ የገባህ ለትጥቅ ትግል አልነበረም ይህችን ቁራጭ ስልጣን ስለተሰጠህ አማርኛን ታሳምራለህ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 10 месяцев назад

    ጀዝባ!
    አለ አብይ አህመድ:: እናንተን መስማት በራሱ ለጤና ጥሩ አይደለም::

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 11 месяцев назад +1

    አቶ እንግዳ ሁሉም በቁመቱ ልክ ሲሉ ምን ማለት ነው? የሁሉም ዜጐች ቁመት ዕኩል አይደለም ስለዚህ በኢትዪጵያ ዜጐች ዕኩል መብት አይኖራቸውም ማለት ነው?

    • @super__star6823
      @super__star6823 11 месяцев назад

      Exactly, they keep saying on the height and width of the people. Everyone has equal right . One person , one right. They want to use system that doesn't exist in any part of the world .

  • @Amanuelmatiwos
    @Amanuelmatiwos 9 месяцев назад

    አሜሪካም አትመልስም ,,

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 11 месяцев назад +2

    አረ ወገኖቼ ከበድ ከበድ የሜል ጥያቄ ሲመጣ አልሰማሁም ማለት ከዘር ነዉ ?? አልሰማሁም አላለም !!

  • @senaityeman6141
    @senaityeman6141 10 месяцев назад

    ኦሮሞ አማራ ትግሬ ከአትዮጵያ ምድር መጥፋት አለባቸው በጥባጩች

  • @JemalTaher-dz8po
    @JemalTaher-dz8po 10 месяцев назад

    ኣንድ ህጻን ቤተሰቦቻ ሲገደሉ ያየች ባማራነታቸው ልጅታ ያለችውን ስማት እየሰማቸ እንዳልሰማቹ ናቹ ጨካኞች ዲን የላቹም

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 11 месяцев назад

    አማንዬ የ አመድ ብርጌድ

  • @natty3166
    @natty3166 9 месяцев назад

    ጋዜጠኛዉ መንደሬ እና ሰገጤ ነዉ ጠቅላዩ ኦሮሞ አላሉም ጋዜጣኛዉ ለራሱ እና ለወጣበት ማሀበረሰብ ክብር ከሌለዉ ወይም ልወደድ ባይ ከሆነ አይረባም የባርያ አስተሳሰብ ነዉ ያለዉ ማለት ነዉ።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 месяцев назад +1

    በአድዋ ጦርነት "ስምንቱ የጦር መሪዎች ኦሮሞዎች ነበሩ" የሚለው ውሸት ነው። የተለመደው ፈጠራ ነው።

  • @Tadese.mola00
    @Tadese.mola00 11 месяцев назад +1

    ይሄ ሰውዬ የኦነግ አባል ነው ያልከን ? ቋንቋው ሁሉ ግን የብል(ፅ)ግና ነው በጥቅሉ በኦነግ ማልያ ለብልግና እየተጫወተ ነው 😂😂😂😂

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 10 месяцев назад

    ኦነግ ፋኖን ሲመክር

  • @semawtakele2520
    @semawtakele2520 10 месяцев назад

    ታዲያ መሪው ከአማራ የነበረ አፄ ዎቹን የአማራ መንግስት ነው ስትሉ የነበራችሁት ለምን ነበር።

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 11 месяцев назад +2

    ሰውዬው ለመመለስ የማይፈል ገውን ነገር አልሰማሁም እና አላውቀውም ብሎ game መጫወት ይወዳል። በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የኦነግ ደጋፊ ነው። የሸኔ

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 10 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛውን አከብራለሁ።ጥያቄው እውነት ነው መላሹ ግን ከካናዳ ከአሜሪካ ጋር ማመሳሰሉ ይገርማል!

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 месяцев назад +1

    አይ ኦቦ ይብሳ በአማራ ሕዝብ ትግል ተሳለቁ፣ ሳቁበት፣ አጣጣሉት፣ አፌዙበት። አመድ በዱቄት ይስቃል ነው ነገሩ። የ60 ዓመት ትግልና የ5 ወር ትግል እስቲ ይመዘን?

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 10 месяцев назад

    አንግዳው OLF ከ OLA ጋር ግንኙነት የለውም የሚሉትን ማመን ይከብዳል ለምንድነው ታዲያ ሸኔ/OLF መግለጫ OLA-_OLF በሚል የሚያወጣው?

  • @Lemishe
    @Lemishe 11 месяцев назад +10

    ኦሮሙማው ለኢትዮጵያ ህዝብ ትላንትም ዛሬም ከአደጋም በላይ አደጋ ነው ደጋግመን ብለናል ተናግረናል የኦሮሙማውን የትላንቱን
    ታሪክ ካጋላበጥን እኛ ኢትዮጵያውያን አብሶ
    የሰሜን ኢትዮጵያ ህዝቦች ከመቼውም በላይ
    ካልነቃን እና በአንድ ካልተነሳን እመኑኝ
    ኦሮሙማው ገና ጓዳችንን ባዶ ያረገዋል አገሪቷን ባዶ ያረጉታል ትግሬ ከኦሮሞ አተርፋለሁ ብሎ የአማራን እና የአማራን
    ህዝብ ክዶ ነገም ከቀጠለ እውነት የሰሜን
    ህዝብ መርዘኛ የአድዋው የሺሬው መሃበረሰብ ነው ኦሮሙማው 1ሚሊየን
    ትግሬን ፈጂቶ ከ400 ሺ አማራን ዘር አጥፍቶ
    አልበቃኝ ብሎ ቀጥሏል ኦሮሙማውን
    የማይታገል ክርስቲያን ሙስሊም ካለ
    እምነት ቤተሠብ በኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም ስለዚህ ንቃ እና ተነስ መሣሪያህን
    እንሳና ታገል እንደምታሸንፍ አትጠራጠር
    ኦሮሙማው ስልጣን ተቆናጦ ከመግደል
    ዘር ከማጥፋት ውጪ ፈቅ ያረገው የለም
    የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ ሁሉን
    እያረደ ነው እንታገላቸው !

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ 11 месяцев назад

      ደንቆሮ አይሳካሌህም ህዝብ ታሰጨረሳለህ እንጂ አማራ አገር አየሰመራም ኢትዬጵያ የክርሰቲያ አገር ናት ይች እናመጣለን ነው አይሰካም

    • @wegf6808
      @wegf6808 10 месяцев назад +2

      ​@@አቡአህናፊኑሩ
      በህዝብ ላይ ልታነብሩ የምትሞክሩት የጋላ ስረወመንግስት ዛፍ ቅቤ እየቀባ ከማምለክ የዘለለ የተፃፈ ታሪክም ሆነ ቅርስ የለውም!!! መራር እውነት

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 10 месяцев назад

      ​@@አቡአህናፊኑሩ ደንቆሮ እማ እንደ አንተ አይነቱ ነዉ ክርስቲያን ማለት ማንም ይሁን ማን ሰላም የሚሰጥ መሪን የሚጠየቅ ሌላውን ብሄር የሚያከብር ደንቆሮ ብሎ የማይጠራ እግዚአብሔርን የሚፈራን መሪ የሚወድ ነው ለአንተ ኦሮሞ ይሁን እንጂ ሰይጣንንም ቢያመልክ ደግፉ ትላለህ መሀይም እራስህን መርምር

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 10 месяцев назад

    only marroo

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena281 11 месяцев назад +1

    ኦነግ ኦነግ ነው ያው ከኦሮሞ ውጭ ሌሎችን ብሔሮች ለመጥራት እንኳን የማቸገር

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 10 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ዛሬ ተራ ሰው ሆነሃል

  • @123ananikebede
    @123ananikebede 10 месяцев назад

    እንዴት ነው ሰውን ሚያስቡት እነዚህ ጉዶች? የኦሮሞን ወጣት እንዳያስብ አድርገው ዛሬም ሌላውን እናጃጅላለን ብለው ሚያስቡ ደረቆች

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 месяцев назад +1

    ኦቦ ኢብሳ መልሱን ያምታቱታል። ያለፈውን አቋም ይክዱታል።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 11 месяцев назад +1

    እንግዳ ኦነግ አባል ሆነው ይታገሉ ይነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባለውን አፍርስው ኦሮሚያ የሚባለውን አገር ለመመስረት አልነበረም? ዛሬ ያለው የመከላከያ ሠራዋት አገር ሲያስከብር የኖረ ለመሆኑ ለመመስከር ምን ለውጥ ኖሮ ነው?

  • @roroabatu0735
    @roroabatu0735 10 месяцев назад

    አረ ይሄ ከብት ደገሞ ምን ምን ይላል ? ከብት በለው ብልፅግና ጨፍጨፊ ነው::

  • @mitikuakuma8694
    @mitikuakuma8694 10 месяцев назад

    I regret very much the previous oromo sruggle lead by the person like you.

  • @audibarro
    @audibarro 10 месяцев назад

    አይ በዚህ እድሜህ በስነስርዓት መልስ ለመስጠት በጣም ተንተባተብክ። እንደ ጂል ሰው በሚያስፈልገው ሁሉ ትስቃለህ

  • @tolesaalemu6257
    @tolesaalemu6257 10 месяцев назад

    Ato Ebsa has clear political affiliation with PP. True or false?

  • @tesfayegetahun8446
    @tesfayegetahun8446 10 месяцев назад

    የአማራ ህዝብ አልተጎዳም አልሞተም ሲል ሰውየው ጤ ነኛ አይመስልም :: ነገሩ ውሽ በበላበት ይጮሃል ::

  • @ShimlesYimer-rm2jq
    @ShimlesYimer-rm2jq 10 месяцев назад

    ምንም ለዚች ሀገር የሰራችሁት የለም የበታችነት አና ወሬ ብቻ አማኑኤል እነዚህን ሻጋታዎች አማራ መንግስቴ ቢል ታለቃቅሱ ነበር

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ 10 месяцев назад +1

    አንተ ለኢሱ ስትለቅም የኖርከውን ማሽላ ብርሀኑ ነጋ ፈጭቶ ሲጋግር ከርሞ ተያይዛችሁ መጣችሁ አበጣብጣችሁን

  • @kereyuoro1153
    @kereyuoro1153 10 месяцев назад

    የሁለት ማንነታቸውን የካዱ የደናቁርት ውይይት ነው

  • @Zewge
    @Zewge 11 месяцев назад +2

    Mr. Ibsa you sound promising, however you are dishonest please examine yourself stick the good side of you if you really want peace in Ethiopia.thanks

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 11 месяцев назад

    ኦሮሞ መቼም ተረኛ አይሆንም ተረኛ የሆኑት ወደ ብልጽግና ጠገ ያሉት ናቸው ኦሮሞማ አሁንም እየለፋ ነው የለው

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 10 месяцев назад

    በትክክል ባንኩ ከቤተመንግስቱ እከስ ወለጋ ጫካ በኦሮሞ እጅ ነዉ ሊካድ የማይገባዉ