Apostolic church wedding | ክብር አለኝ ለአንተ | Kibr alegn lante | ሰርግ | Apostolic Church of Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ኅዳር 05/2014 በአዲስ አበባ ጎፋ አጥቢያ በነበረ የወ/ም ካሌብ እና የእ/ት ኤልቤቴል ሰርግ ላይ የቀረበ የA መዘምራን አገልግሎት
    ግጥም/Lyrics
    ክብር አለኝ ለአንተ/2x የማይመጠን/4x
    ምስክርህ ነኝ ለማዳንህ ኢየሱሴ
    እኔ አንተን ብዬ አፍሬ አላውቅም በሕይወቴ
    የፍቅርህ ሚዛን እያደላልኝ ወደእኔ
    አለሁ በቤትህ ምሕረትህ ከድኖት ዘመኔን
    ባመልክህ ያንስብሃል ብዘምር ያንስብሃል በእውነት
    ግነን ከፍ በል ይታይ ማንነትህ
    1. በእውነት ቃል አስበህ ፈጥረህ ይኸው አኖርከኝ
    ዘመኔን በሙሉ ይዘህ የመራኸኝ
    ምን አለ ያለአንተ ያላለፍኩት ነገር
    ጌታዬ አምላኬ ምስጋናዬኮ ነህ
    ያማረ ዜማ የሚገባህ ኢየሱስ
    አለ አለ በጽዮን አለ አለ/2x
    የማይቋረጥ ምስጋና አምልኮ ለአንተ
    አለ አለ በጽዮን አለ አለ/2x
    ይሰማ ያስተጋባ የእልልታ ድምጽ ይውጣ ሰማይ
    ልዩ ነህ የእኔ ጌታ ከአማልክት ሁሉ ልቀህ ታይ
    አይነስብህ የእኔ ምስጋና
    ትልቅ ነህ ትልቅ ልበል ገናና
    አይነስብህ የእኔ ዝማሬ
    ለአምላክነትህ ትዋረድ ክብሬ
    2. ማዕረጌ ልበልህ ብርቱ ነህ መጠግያዬ
    ማዳንህን ስራህን አይቼዋለሁ በዓይኔ
    በዓመታት መሃከል ቃልህ ተፈጸመልኝ
    ትኑርልህ ነፍሴ ታመልክሃለች ዘውትር
    የልቤ ጉልበት ይንበርከክልህ ይንበረክልህ
    ውለታ አለብኝ ክበር ልበልህ ክበር ልበልህ ክበር ልበልህ
    የአበቃልኝን ዘመን አሻግረህ ዘመን አሻግረህ
    ዛሬም አቆምኸኝ ምስጋና ሞልተህ ምስጋና ሞልተህ ምስጋና ሞልተህ
    መዝሙሬ ሃሌሉያ ነው ስጦታዬም ምስጋና ነው
    ሳመልህ/3x ብቻ እኖራለሁ
    ክብር አለኝ ለአንተ...

Комментарии • 62

  • @abila2079
    @abila2079 2 года назад +5

    የሚያምር ቅዱስ ጋብቻ እንዲህ ነው ለዓለም ሕዝብ መልካም ምሳሌ የሚሆን የሙሽርትና የሚዜዎቿም አለባበስ የተቀደሰ ውብ ነወ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሰይ

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 2 года назад +5

    አሜን አሜን። ሙሻራዉን እና ሙሽሪትን ከጎናቸዉ የቆሙትን ኳየርን እና ጉባዔዉንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ። ለተጋቢዎች በትዳራችሁ አንዱ አምላክ ኢየሱስ ይክበር ይንገስ።

  • @Masabekela
    @Masabekela Год назад +1

    እልልልእልልልልልልእልልልልልእልልልልል
    ሀሌሉየ ሀሌሉየ አሜን አሜን አሜን

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Год назад

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተመስገን ተመስገን እልልልልልል እልልልልልል ጌታ ኢ የሱስ ይባረካችሁ ተባረኩ 💞♥️🙏

  • @vhhh9871
    @vhhh9871 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ኢየሱስ ይባረክ

  • @bethlehemmerkneh3571
    @bethlehemmerkneh3571 2 года назад +5

    ሲያምሩ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ
    😍😍😍

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 2 года назад

    Geta Eyasusi abzito abzito yibarkachu!!

  • @iamfreethankyoujuses4616
    @iamfreethankyoujuses4616 2 года назад +2

    ተርባረኩ ለበረከት ሁኑ ሁላችሁም ♥️♥️♥️
    በትዳርስቹ እየሱስ ከፍ ብሎ ይታይ የምስጋና ቤት ይሁንላችሁ ♥️♥️♥️👏👏

  • @netsanetermias7169
    @netsanetermias7169 2 года назад

    Des yemil yetekedese gabicha..babyee enkuan Eyesus redachu

  • @tameneyukisa
    @tameneyukisa Год назад

    Beeetam tebaaareku ye andiye wuboch

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Год назад

    Ameeen Ameeen Haleluya Ellllllliiiii 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Год назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ♥️

  • @ድድድድድድድድ
    @ድድድድድድድድ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይትባረክ ይሁን ትዳርችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻እግዚአብሔር ክፉ በሎ ይታይ 🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Год назад

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ሃሌሉያ 🙌🙌🙌🙌ተመስገን ኢ የሱስ 🌹🌹🌹መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Год назад

    Ameeeeeen 🥰♥️

  • @sabinateclay93
    @sabinateclay93 2 года назад +1

    Amen amen 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏tebareku

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 2 года назад +2

    ዉድ ኪዱሳን በሙሉ ተባረኩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 👏👏👏🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 2 года назад +1

    Geta Eyesus betachewin, nuroachewin yebarek!!

  • @አንድአምላክልጅነኝ
    @አንድአምላክልጅነኝ 2 года назад +2

    አሜንን አሜንን ተመስገን ኢየሱስ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር አለ ለአንተ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተመስገን ኢየሱስ እንኳን ደስ አለችው ዉድ ቅዱስ ጉብቻ እየረገችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም እና የሣር ይሁን 🗣🗣🗣🗣🗣📖📖👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mulu6386
    @mulu6386 2 года назад +2

    አሜን አሜን
    ተባረኩ ተደራችሁ የአብርሃምና የሰራ ይሁንላችሁ❤

  • @elsaapostolic6160
    @elsaapostolic6160 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ክብር አለ ለአንተ እየሱስ እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎻🎻🥁🥁🎹🎹🕎🕎🕎
    ተባረክ ኢየሱስ

  • @YabTems
    @YabTems 9 месяцев назад

    Amen

  • @iamfreethankyoujuses4616
    @iamfreethankyoujuses4616 2 года назад +1

    አሜን ሃሌሉያ ይሰማ ያስተጋባ የእልልታ ድምፅ ይዉጣ ሰማይ 🙌🙌🙌🙌
    ተመስገን ትኑርልኝ ነፍሴ ታመልከዋለች ዘዉትር 🙌🙌🙌ላበቃሄኝ ዘመን አሻግርህ 🎹🎸🎸🥁🥁🎸🎸🎸🥁🥁🥁🎸🗣️🗣️

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    አሜን አሜን ታማስገን እየሱስ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ዬአብርሃምና የሰራ ይሁንላችሁ👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩😍😍😍😍😍

  • @abelotitos2154
    @abelotitos2154 2 года назад +2

    ክብርና ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🤲🤲

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 2 года назад

    Ameeeen Ameeeen tebareku wudochi tsega yibizalachu👏👏👏👏💓💓💓🌹🌹🌹🌹

  • @MuhratTaku
    @MuhratTaku 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤amenAmeeniiiii

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 года назад

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche 🙏♥melkam gabicha yehunilachu❤❤🥰🥰🥰❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @Amanuel506
    @Amanuel506 2 года назад +1

    ምስክርህ ነኝ እልልልል ሀሌሉያ 👏👏👏🙌🙏

  • @መለሰች
    @መለሰች 2 года назад +1

    አሜን ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ እየሱስ ይክበር በትዳራቸው❤❤❤🙌

  • @Adkamdiebek
    @Adkamdiebek 2 года назад

    አሜን አሜን እኔ አንተን ቢይ አፍሬ አልክም አሜን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞👌👌👌❤❤❤❤❤❤😍😍🌹🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo Месяц назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onlinemarket.
    @onlinemarket. 2 года назад

    Proud

  • @yesjesusisloveme5032
    @yesjesusisloveme5032 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረካችሁ ❤🙏

  • @ሰላማዊትሱጌቦ
    @ሰላማዊትሱጌቦ 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባርኩ 🥰🥰🥰❤❤

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን 🙌🙌🙌👏👏
    ዉድ ዎንድማችህና ውድ እህታቺን ጋብቻ የተቀደሰ ናው ተባረኩ የአብራምና ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙌🙌🙌👏👏በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞💞💞💞

  • @joniify
    @joniify 2 года назад +1

    Happy wedding

  • @user-ep3dj3du2f
    @user-ep3dj3du2f 2 года назад

    Amen.amen taberaki yesuusi .🙌🙌🙌❤❤❤

  • @asnakachasnakach3302
    @asnakachasnakach3302 Год назад

    👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @addisutadesse4559
    @addisutadesse4559 2 года назад

    ካሌቦ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ

  • @አንድጌታአንድሃይማኖት

    መልካም ጋብቻ ይሁን❤💚

  • @bethelehemdaya9039
    @bethelehemdaya9039 2 года назад

    may God bless you My sweet sis babyeee and kalebo

  • @user-bd5bg6zg4m
    @user-bd5bg6zg4m 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @febenkebede8336
    @febenkebede8336 2 года назад +1

    Bless u iso ♥

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 2 года назад

    Amen Amen Amen ,Gbu all

  • @tirunashsodano7013
    @tirunashsodano7013 2 года назад

    Ameni

  • @عبدالرحمنالمطيري-ط4ز

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልልልል

  • @እኔነኝደካማጌታሆይ
    @እኔነኝደካማጌታሆይ 2 года назад +1

    🙌🙌🙌🙌

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 2 года назад

    AMEN 🙏😭😭😭❤️❤️❤️💖💖💖💓💓💓💓💓

  • @ዛውደነሸማርቆስ
    @ዛውደነሸማርቆስ 2 года назад

    Ameeen ameeeen😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈💁💁💁🙇🙇🙇🙆🙆🙆🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fanosatamana5772
    @fanosatamana5772 2 года назад

    Tabarakuu

    • @rowcell4614
      @rowcell4614 2 года назад

      አሜን አሜንን ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇

  • @ዘርቱደምሰ
    @ዘርቱደምሰ 2 года назад

    Amen👏🎷🥁🙏

  • @tirunashsodano7013
    @tirunashsodano7013 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberaasfaw6413
    @aberaasfaw6413 2 года назад

    yiso GBU!

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 2 года назад

    Geta Eyasusi abzito abzito yibarkachu!!

  • @martamarta507
    @martamarta507 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤