ዳንኤል ክብረት ተወገዘ _ አባቶች ያዘኑበት_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 104

  • @adenADEN-o5l
    @adenADEN-o5l 9 часов назад +1

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ዳንኤል ክብረት ልቦና ይስጥህ ለማመን ይከብዳል እግዚኦ

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 13 часов назад

    ልዑል እግዚአብሔር አንተ በቸርነትህ ጎብኝን አሜን

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu День назад +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ 😢😢😢

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti День назад +8

    ፈጣሪ ረ ጂ ም አድሜ ይ ስ ጥ ል ን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft День назад +7

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ በጣም ያማል ለክፉዋች ማብረጃውን ይስጣቸው

  • @AbebaG-j2k
    @AbebaG-j2k 21 час назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጣቸው

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o День назад +15

    የትግራይ ሰማዕታት ምነው ረሱት መጀመሪያ ከዘረኝነት ይውጡ አባት የሁሉም ነው

    • @Berheize
      @Berheize 5 часов назад

      @@AmeAme-c9o ✅

  • @MaryamenateEnate
    @MaryamenateEnate День назад +2

    የሰማይ አምላክ ፍርዱ ከአንተ ይሁን😢😢

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk День назад +7

    እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ የአቤል ደም ሲጣራ የሰማ ጌታ ፈጣሪያችን የንፁሀንን የህፃናትን ደም ጥሪ ይስማልን እና ለፍርድ ይምጣልን እውነት ጌታሆይ አንተ ለሁሉ ጊዜ አለህ እጠብቅሀለሁ ትፈርዳለህ እጠብቅሀለሁ

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese День назад +13

    እግዚአብሔር ሆይ ታጋሽ፣ሩህሩህና ይቅር ባይ እንደሆንክና እኔን በሀጥያት የረከስኩትንም ታግሰህ እያኖርከኝ እንደሆንክ አውቃለሁ። እባክህ ለዳንኤል ክብረት ልቦና ስጠው?ወይም ልቡን ካደነደነ እንደ ሀማ ተሰቅሎ ይሙት።

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e День назад +6

    የጥበብ፡መጀመሪያ፡እግዚአብሔርን፡መፍራትነው።

  • @gebregebreyohans6664
    @gebregebreyohans6664 День назад +3

    Minew yetaredut yetegedelut yetgray hizboch teresu sewoch ayideum ethiopiawuyan aydelim malet new. Yigermal ke abatoch yemaytebeq .

  • @MulukenAbebe-h9q
    @MulukenAbebe-h9q День назад +6

    ነገሩን ከራሳችን ብንጀምር መልካም ነው። ምክንያቱም በዚ ጊዜ መከራሁን ያመጣው የእኔ የአንተ የሁላችንም አስተዋጽኦ ነዉ። ሁሉም አጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብርም ጎሎዋቸዋል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ በእግዚአብሔር ፊት በፆምና በጸሎት ብንመላለስ እግዚአብሔር ይቅር ይለናል ። የእኛ በእግዚአብሔር አለመመላለስ ነዉ ክፉ መሪ የሰጠን ስለዚህ ተመለስ ወገኔ።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf День назад +4

    ከሃዲ ለውግዘት ምን ግድ አለው?

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 День назад +1

    The Bible has a few stories about leaders who were considered immature or unwise. One notable example is Rehoboam, the son of Solomon. When he became king, he ignored the advice of the elders and instead listened to his young friends, leading to the division of the kingdom of Israel. It's a classic tale of how inexperience and poor judgment can have significant consequences.

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 День назад +7

    ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት አበውነ፥አባቶቻችን በዕውነት ንግግራችሁ፥ ወጋችሁ እንዴት እንደሚያስደስተኝ አታውቁም....
    ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ወብፁዕ አቡነ ኤልያስ በረከታችሁ ይደርብን...
    ለዚህች አገር፥ ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያን ዘወትር እንደተቆረቆራችሁ ትንሳዔዋን፥ ቀና ማለትዋን እንድታዩ ፈጣሪ እግዚእአብሔር አምላክ ጤናን ከረዥም ዕድሜ ጋር ይስጣችሁ...
    ፀጋችሁ አይጓደል፤ አይራቀን አባቶቻችን...
    ይቆየን...

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 11 часов назад

    Yeker yebelot abba

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn День назад +7

    አባታችን ትክክል ናቸው ዳኔል ክብረት እኔ የማየው እንደ ውሻ ነው ፍርፋሪ ከሰጠኸው በታማኝነት ያገለግልሀል ዳኔል ክብረትም ለፍርፋሪ ስልጣን እና ገንዘብ ነው አብይን እያገለገለ ያለው

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 День назад +2

    ዜጎች ከሚከተሏቸው የኃይማኖት ሥነሥርዓቶች መካከል በአንዱ (የራሱ ባልሆነ) ላይ ባጋጣሚ ቢገኝበት፣ እንደ ሀገር መሪ ሂደቱን በማስቆም ምዕመናኑን ከአዳራሹ ማስወጣት ወይም ማባረር ነበረበት፣ እየተባለ ከሆነ ይህ ስህተት ይመስለኛል፡፡ ሁላችንም ይህንኑ ነውና የምናደርገው፡፡

  • @kik4165
    @kik4165 День назад +2

    አባቴ በርሶ የሚያምረዉ መስቀሎትን ይዘዉ ቢጸልዩለት ነዉ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 День назад +1

    Ganene keserte, ye tigrayne hezbe kemederegets enatefa sile setachebechebu neber😢 ye chelemaw zemen alfo zare beralachu😂😂😂😂gize le kulu ❤

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r День назад +7

    ምነው የትግራይን እልቂት ዘነጉቱ አባትነት እንዲህ አይደለም ለሁሉም እኩል አልቅሱ

  • @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ
    @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ 3 часа назад

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ የግዕዝ ፊደል የቀረጸችዉ ለደብተራዎች እንዲጠነቁሉበትና ድግምት እንዲሰሩበት ነዉ

  • @KidusBrook-g2x
    @KidusBrook-g2x День назад +14

    የዳንኤልን ፍርድ ከሰማይ እጠብቃለን ፍርዱም እሩቅ አይደለም በቅርብ እናየዋለን

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 День назад

      What is wrong with Daniel?
      Are we living obediently?

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 День назад +1

    እውነት ነው

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 День назад +4

    የግዜ እንጂ የሰዉ ጀግና የለም። ✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 День назад +1

    yade የተባልክ ለምትፅፈው አሰተያየት እያሰብክ ፃፉ አፍህን መልካም ዝራበት የእየሱሰ ክርሰቶሰን መሰቀል ነው የያዙት ንሰሐ ግባ ነውር ነው እየሱሰ ክርሰቶሰ ይቅር ይበልህ መንፈሰ ቅዲሰን ነው የደፈርከው።

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 17 часов назад

    እውነት ነው የሰው ልጅ የስላሴ ህንፃ ነው እውነት ነው አባቴ ሺህ ህንፃ ቤተክርሲቲያን ሺህ ህንፃ ስላሴ ፈርሷል!

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 День назад +3

    በነጠላ ተሸፍናችሁ የእግዚአብሔር ን ቤት የንግድ ቤት አደረጋችሁት፣ በየጎዳናው መጠጊያ አጥተው የወደቁትን ዞር ብላችሁ ማየት ቀርቶ በሕንጻ ግንባታ ላይ ተሰማርታችኋል። በመጨረሻ ቀን እግዚአብሔር ፊት ቀርባችሁ ተርበ አላበላችሁም፣ ተጠምቸ አላጠጣችሁኝም፣ ታርዠ አላለበሳችሁም ስትባሉ መልሳችሁ ምን ይሆን።

  • @AdinaAbebe
    @AdinaAbebe День назад +1

    ስሙ የናንተ ሀይማኖት ምድር አዉይ ነዉ እዴ ለቦለቲካ መጠቀምያ የምታደርጉት ስሙ የወንድምህን ጉድፍ አትመልከት መጀመርያ የራሥክን ጉድፍ እይና ከዛ አስተዉለህ ታያለህ ይላል እራሳችሁን መጀመርያ ፈትሹ እርሥ በርስ አታ ባሉን

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu День назад

    አባ እግዚአብሔር ይባርከወት ዳንኤል ከፈለገ ይስለም ነገደግሞ ክርስቲያን ይጨፈጨፋል ቢባል እስለምነኝ ብሎ መስኪድ ሲሰግድ ታገኙታላችሁ ትልቅነን የምትሉ የእምነት መሪወች አንድ ግለሰብ ሀይማኖት ቀየረ ብሎ አወገዝን ብሎ ከመንጫጫት ሕዝብ የሚጨፈጭፈውን አታወግዙም እግዚአብሔር አንደበትን ሳይሆን ልብን ይመረምራል አሁን ያሉት የእምነት አባቶች በአብዝሀኛው ራስ ወዳድ ናችሁ አርፋችሁ ጸልዩ ስንት አባቶች ሲታረዱ ዝም ብላችሁ በሒወት ስላለ ግለሰብ ሀይማኖት ቀየረ ብላችሁ አትጬሁ ይህን እውነት ስናገር እየደፈርኳችሁ አይደለም ሀቅ ስለሆነ ነው

  • @GetachewKibret-z2e
    @GetachewKibret-z2e День назад +1

    ሁልግዜ ተጋርዎች ከእማራ ጋር ያላችሁ ነገር ይገርማል እማራን ዝቅ በማድረግ ትግራዋያን ከፍ ማድረግ እይቻልም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ኤርትራውያን ትግራዋይናን ዝቅ በማድረግ ቢሆን ኖሮ ኤርትራውያን ዛሬ የእፍሪካ ሴንጋፑር ይሆኑ ነበር

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre День назад

    egiziabher enkuan redaw pente mehon demo yegil mebtu new

  • @GetachewGech-cf6zv
    @GetachewGech-cf6zv День назад +2

    ዘንድሮ ምንድነው ጉዱ ትልልቅ አባቶች ሳይቀሩ ተለክፈዋል ! አባቶች እኮ የረጋ አንደበት ያላቸው ነበሩ ።

  • @KahsayFine
    @KahsayFine День назад +1

    ቸርቹን እንደሚቀለብሰው እተማመንበታለሁ ግን ከመፍረድ መፀለይ ኣይሻልም

  • @xohszgd
    @xohszgd День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 День назад +5

    Daniel erkuss

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День назад +2

    አበቲ እንደቸርነት ነው እንጅ እንደሀጢአቴ አይሁን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew День назад +2

    እውነት ነው 100 በ 100 ስሙን ቄስ ይጥራው

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 6 часов назад

    ግብፅ ዛሬም እዚህ ቤት አለች

  • @bitewmebrat7094
    @bitewmebrat7094 День назад +2

    ያልተደረገብን ምን አለ

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 дня назад +8

    አባቴ እሰዎ ዕውነቱን አይተውና ሰምተው ተረድተው ስለከሃዲው ይህንን ዕውነት ቢናገሩም ይህንን የዚህን ከሃዲ ነውረኛ ግብር ነውር እያዩ እየሰሙ ዛሬም ዲያቆን ሙዐዘጥበባት የተዋህዶ ልጅነቱን የተቀበለ ሲኖዶስ አለን አይገርምም?

  • @kidistbahiru8923
    @kidistbahiru8923 День назад +6

    አትፍረዱ እሱ ንፁህ የተዋህዶ ልጅ ነው እንወደዋለን እናከብረዋለን ለፍርድ አንቸኩል እንፀልይ ጌታ መልካም ነው እንኳን እርሱ ለመሄድ ያላሰበው የሄዱትም እየተመለሱ እያየን ነው:: እናም የተዋህዶ ልጆች ከመግፋት ፍቅር መሥጠት ይሻላል ለምን አገልግሎት እዛ እንደተገኘ እሱ ያውቃል አንቸኩል ነገር ግን ክዶ ቢሄድ እንኳን መቆጨትም መናደድም የለብንም እኛ የምንከተለው "ዳቆን,ቄስ,መምህር,ዳቆን" ሳይሆን የቤተክርስቲያን እራስ የሆነውን ጌታችንን መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስነው! በቤቱ ያፅናን አደራ ወገኖቼ ሰው ካደ ብላቹ አትቆጩ በቻልነው እንፀልይ ሁላችንም የመንግስተ ሰማይ ወራሾች እንድንሆን የቅዱሳኑ ፀሎት ይርዳን!!!

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 День назад

    እውነት በጤናው ይመስላችኃል? በት ክክል በደንብ ተተብትቦ ነው እንጂ በጤናው አይመስለኝም የጥፋቱን ሁሉ ጥሩ አንዲመስለው ተደርጎበት እጂህ በጤናው ዳይፐር ቀያሪ የሆነ አይመስለኝም

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 15 часов назад

    ጋንኤል ክስረት ወይም ዳንኤል ክብረት መወገዝ ብቻ ሳይሆን በተገኘበት ሁሉ የሚያገኘው ክርስቲያን ሰው ወይም ቡድን ቀጥቅጦ ወደባህር ሊጣል ይገባዋል ፣ለምን ሰይጣን ነውና

  • @AnteneheGetachew
    @AnteneheGetachew День назад +4

    ሲጀመርም ዳንኤል ክብረት የረከሰ ሰው ነው እውነት ቸሩ ፈጣሪ አይለመነው የመሬት በታች ጊዜውን ያፋጥነው እድሜውን ያሳጥረው በቁሙም እንደሞተ ቢቆጠር።

  • @BireAmele
    @BireAmele День назад +1

    የትኛው ትግራይ ? አክሱምዋይን እንደማትል ተስፋ አለኝ ። የአክሱም መንግስት የነበረው ከኢትዮጵያ አልፎ ሕንድን ተሻግሮ ሩቅ ምስራቅን የገዛው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አሰያል የባላል ስለዚህ አክሱማዊነት ኢትዮጵያዊነት ነው ።

  • @Esraelberisha
    @Esraelberisha 16 часов назад +1

    ዳንኤልን የምያኖረው እግዝአብሄር ነው የናንተ ምላስና መርገም አይደልም

  • @habtamhana
    @habtamhana День назад

    Firdu ke egiziabiher enitebikalen daneal kibret yenat tutnekash new

  • @JohnAddis-d4g
    @JohnAddis-d4g 9 часов назад

    ከአሀያ የዋለች ግደር ፈስ ተምሬ ትገባለች ይባላል

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 День назад +2

    ተወገዘ፣ ተኮነነ፣ አንዴ፡ በስብሷል፡ እሡ።

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu День назад +1

    Mene yimelese yhone ?

  • @haregewoingebremichael1576
    @haregewoingebremichael1576 День назад +14

    እባካችሁ ለዳንኤል ፀልዩለት ምን እንዳሆነ አይታውቅም አንደም አባት የፀለይለት የለም እጋንት ማህል ነው ያለው ስውይው አድንዝዞታል፡፡ እባካችሁ ፀልዩለት ትጥይቁበታላችሁ በፀሎት መልሱት በወንጌል ምቱት

    • @makw5069
      @makw5069 20 часов назад

      He is Aganenet too.

    • @ethiopiatekdem7201
      @ethiopiatekdem7201 5 часов назад

      እኔም እማስበዉ ታግቷል በጨቤተሰቦቹ በልጆቹ እያስፈራሩት ይሆናል አብይ እሚታወቀዉ በጭካኔዉ ነዉ

  • @ብዘይምዕማነይርድአዮ

    Merto alkash besefrut kuna

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 День назад +1

    አቶ ዳኒኤል ይሁዳ ነው በሚያልፍ ማንነት የማያልፍ ማንነቱን የሸጠ አረመኔ ጨካኝ ነው ይህ ሰው ምን ነክቶት ይሆን አሁን ደግሞ ሉተራውያን አዳራሽ አይኑን ጨፍኖ ታየ

  • @abebe7532
    @abebe7532 День назад +1

    Yeğe werada ‼️‼️
    Meşin Haimanotu ‼️Amlak yegredbet❌

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk День назад +2

    ሰለሁሉ ነገር ክብሩ ይስፋ ጌታ

  • @Zeyedegebrtsadick
    @Zeyedegebrtsadick День назад +1

    በቤተክርስቲያኗ ላይ ሰላይ የተላከ ስላይ ነበር።

  • @gebru-j2x
    @gebru-j2x День назад +4

    ሰይጣኑ ዳኒኤል ክብረት ይሁዳ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День назад

    ዳንእል ትንሽ ቀን ነው የቀረው አብይ ዘብጥይይ ነው እሚያስወርደው

  • @Yitulala
    @Yitulala День назад +2

    አባቴ ትጋለጠ እኮ የብልጽህና ጼንጤ ተጠመቅ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 День назад

    በዚህ ቢቻ ተገልፃም ተኩላነቱ አይገልፀውም

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 12 часов назад

    ምንድን ነው ነገሩ? በፕሮቴስታንት አዳራሽ መፅሀፍ ምርቃት ላይ ነው የታየው ምን ሆናችሗል? ነው በግድ ሀይማኖትህን ቀይር ነው የምትሉት? ደግሞ ቀይሮም ከሆነ እራሱ ይናገር የምን ጫጫታ ነው?

  • @TemesgenAdula-s2d
    @TemesgenAdula-s2d День назад

    በአገራችን የማይሰለጥኑ አማራ ኦርቶዶክስ ነዉ በአማራ ክልል አይኖሩም አንድ ብሔር አማራ ክልል ቢኖር ማረድ አይደለም አርዶ ይበላሉ ለእምነቱ ብሎ ወይም ሌላ ብሔር ወዶ አይደለም ሌላ ክልልየሚኖሩ ለሆዳቸዉ ነዉ ቅርሳችሁን ይዛችሁ ሂዱና ብሉ ተጠቀሙቤት አገርቱዋን ድሃ ያደረጋችሁ የእናንተ ፊልሰት ነዉ ምርት አልባ ሕዝብ ማለት ይቻላል

  • @MulukenGedbew
    @MulukenGedbew День назад +2

    Yihen Sew Mawgez Yewdita Gidita New

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb День назад +3

    ዳንኤል አዳራሽ ውስጥ ነው የሚገኘው ከዚህ በኋላ ቤተክርስቲያንን አይገኝም።

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 День назад +1

    ዳንኤል ሰይጣን ያአቢየ ፈርስ የህዝብ ልጀቸ እልቂት ጂኖሳይድ አይታየውም በጨርቃ ውስጥ ሌላ አለም እየበረረ ነው ለሁሉም ግዜየፈራደል ❤❤❤

  • @lewidaniel8484
    @lewidaniel8484 День назад +1

    ሰሚ የለም ። ሰሚ ከፈለጋቹ ይቅርታ ጠይቃቹህ ለሰሜን ህዝብ እርዳታውን ጠይቁት። በክፋት እዚህ ተደርሳል ኣሁንም ኣልመሸም። ላጠፋቹች ይቕርታ ጠይቁ ከቻላቹ ካሱት ከዛ ምህረት ይሆናል። ለየብቻ ማልቀስ ደራሽ ና ለቀስተኛ በሌለበት ፋይዳ የለውም።

    • @DaniManjus
      @DaniManjus День назад

      ይቕሬታ ከሓቱ እንተኸዱ ማዕጾ ዓጺዮም ጠፊኦም። ዕሥራ ሚልዮን ብር ግን ተቐቢሎም እዮም። በዚ ግብሮም ከኣ ኣነ ሓፊረ

    • @Esubalew-et9me
      @Esubalew-et9me День назад

      20 ሚሊዮን ብር ለማን ነው የተሰጠ?

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 20 часов назад

      @@Esubalew-et9me
      ላኮረፉት ኣባቶች

  • @tesemakassahun4531
    @tesemakassahun4531 День назад

    አባታችን ምነው ቀስ ቢሉ ያስገደለዉ ዲ/ ዳንኤለ ነው ወይ እውነት መናገረና መፃፉ እንዲህ ያስብለዋለ ? እርሶስ የሚወክለትን ማህበረሰብ ለምን አይመክሩም ?አያስተምሩም? ጦር መንሳት የዳበሎስ ተግባር አይደለም የህን መቃወም ስህተቱ ምኑ ላይ ነው?

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 День назад +1

    ዳንኤል ክብረት በቅርቡ በሚዲያ ቀርቦ የሰጠው ማብራሪያ ግን፣ አሁን እርስዎ ከሚሉት ይልቅ፣ ለእውነታው የቀረበ ይመስላል፡፡ ወይ በበለጠ ያስረዱን፣ ካበለዚያ ግን ….

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 День назад

    የናንተ አይብስም

  • @Serkalem-dv8vf
    @Serkalem-dv8vf День назад

    በተቃራኒው ነው

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 21 час назад

    ትግራይ የኦርቶዶክስ አይደለም እንዴ አባ ለምን አልጮሁለትም?

  • @Kingdestin-rb4pf
    @Kingdestin-rb4pf 23 часа назад

    Where where you when morethan a million Orthodox christians were masacered. Daniel was the same killer as he I s now but where were you

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День назад

    ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ እንንቃ እባካችሁ ሙስሊሙ ሲያርድ መስቀል አድርጎ ነው ቄሮው ሲያርድ መስቀል አድርጎ ነው ፔንጤው መስቀል እያደረገ ነው ኦርቶዶክስ ተገዳደሉ ለማለት እባካችሁ ንቁ

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre День назад

    gojam gonder metet new meseraw

  • @BireAmele
    @BireAmele День назад

    ትግራይን እንደነፃ ሀገር ማሱብ የሕልም ጉዞ ነው ።ቢሳካላሁ ኖር በመለስ ጊዜ ይሆን ነበር እብሪት መቼም አይለቅም ሞክር ። እንደ ኤርትራ በእራስ ላይ አመድ ነስንሰህ 30 አመት ሙሉ ከኢትዮጵያ ተለየተው ጠኔ ሊደፋቸው ሲል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን በር ከፈተላቸው ።የእናንተም እጣ ይህው ነው ።ኢትዮጵያ ሚስጥር ነች ጠለቶቿ ሁሉ መ ሬት ላይ የምትደፋ ቅኔ የሆች ሀገር ነች ።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u День назад +1

    ዶኒኤል ህሲረት ቀኑህን ጠብቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 День назад

    ወፈፌ

  • @Kingdestin-rb4pf
    @Kingdestin-rb4pf 23 часа назад

    Ante wusha.kess. How about massacre in axum tigray blessed by you and your wusha bishops. Tigreans are not Orthodox. You didn't even mention tigray.

  • @ያህዌንሲ-ኀ6ለ
    @ያህዌንሲ-ኀ6ለ День назад

    ጠረቄ

  • @SiyoumTesfalem
    @SiyoumTesfalem 11 часов назад

    Tigrans are not you people

  • @TsegayAlemu-i3f
    @TsegayAlemu-i3f День назад +21

    ፊደሉ የፈጠረው ትግራዋይ እኮ ነው ይህን ታሪኩን ለመንጠቅ ትግራዋይን ጠላችሁ ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል አላችሁ አሁን ትግራዋይን ይቅርታ ጠይቁ እግዚአብሔር እንዲታረቀን እውነት እዉነት በሉ ።

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 День назад +7

      @@TsegayAlemu-i3f ትግሬ እኮ የአማራ ባሪያ ነዉ ከጥንት ጀምሮ። አንብብ!

    • @zewdumesele5845
      @zewdumesele5845 День назад +4

      የሠይጣን ልጅ መልአክ ልሆን አይችልም። ከመለሥ ዜናዊ የተወለደ ውርጋጥ እንዴት ከዝህ የተሻለ ይሆናል።

    • @mikyas666
      @mikyas666 День назад

      @@TsegayAlemu-i3f bftiom u guys start all this Ethiopia tel nacho kadermo

    • @birhanubassie3814
      @birhanubassie3814 День назад +2

      ከእናንተ ዳቢሎስ የተሻለ ነዉ።አሁን ለኦሮሞ ባርነት ተዘጋጁ

    • @Wechewgud2
      @Wechewgud2 День назад +7

      27 አመት ሙሉ ከዚያም በቅርቡ የተጨፈጨፉት የማይካድራና የጭና ተክለሃይማኖት የአማራን ህዝብ ስለአስጨፈጨፉና ስለጨፈጨፉ ነው ይቅርታ የምትጠየቁት 😂😂😂

  • @yade716
    @yade716 День назад

    ይህ ወጠምሻ ጎሮምሳ ቀሚስ ለብሶ ይሳደባል እንዴ?

  • @abutoabaynesh9854
    @abutoabaynesh9854 День назад

    አንተም ተብሎ የሃይማኖት ሰው ????

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 День назад +1

    Ganilekebrete assama bebelabet yemichoh wusha ye wusha leje new
    Eske 7 tewuledun enteregeletalen. Yitebeke