You sound like an Ethiopian TV station, the fact that you are giving it as a news platform while the people of Amara bombarded on a daily basis the federal government drones strikes (ebakachu le Amara hezeb demtse hunut) we are fed-up of beltsegena TV propaganda.
ምነዉ አቀራረብና ካለይ ያለዉ ርዕሱ በጣም ይላየያል
Mashaallah fetari Ethiopian temelkitatal
ርእሱ ሌላ የተነገረው ሌላ
Korea is always rooting for you
Thank you always since a long time ago
እውነት ትዘጋያለች እንጂ አትጠፋም
thanks let we know our beautful hisory
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እባክህ ስታነብልን እንደ ዜና አምባቢ አንብብልን በየአንድ ስንኛው አራት ነጥብ አራት ነጥብ እያደረክብን ዜናውን ለመስማት ዳገት ሆነብኝ
Nice work kiiiiii he perper for his owner government soon they enter heer.
አብቹ ይሳካለታል ተስፋ አለኝ የጥላቶቹ መብዛት ግርምምምም ቢለኝም 🎉
Wow
ቤተክርስቲያን ያደረገችው አስተዋፅኦ በገንዘብ አይታመንም።
ታዲያ ለምንድነው ምእመኖቿ በየጊዜው የሚገድሉት 😢 የሕዝብ ደህንነት ቢጠበቅ ይህ የሰራችሁት ስራ የሚመሰገን ነበር 😢
ኧረ እጅግ ብዙ ስተሀል፣ ስለ የትኛዉ ቤተመንግስት እያወራህ ነዉ?
ሀገራዊ ውርደት!
ከመቼ ወዲ ነው የናንተ ሚዲያ ርዕሱ እና ጭብጡ መለያየት የጀመረው?
❤❤❤❤🎉🎉
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ። ርእሱን ከሰቀልክ ቡሀላ ነው እንዴ ዜናውን ያነበብከው?
የዜናህ እርእስና ዜናህ አይገናኝም አስተካክል
ርዕሱና ያቀረብከው ዘገባ ይለያያይ መርቅነህ ነው እንዴ ?አንተ ሰውዬ የዚህ ፋታ ደይሊ ''ምነው የደርግ የደርግ ወታደር ብለህ ለፈለፍክ ???
ከርእሱ አልተገኘም ይስተካከላል
በስተት መሆን አለበት
ለምን ዕርስ እና ሀሳቡን ለያያችሁት??
❤❤❤❤
😳😳
ምንድነው የምታወራው? ኢዮቤልዩን እያሳየህ ስለ ታላቁ ቤተመንግስት ትለፈልፋለህ?
የአፍሪካን መሪዎች ቤተመንግሥት በመስራት አንደኛ ናቸው:: ቤተመንግስቱ በጣም ያምራል… የህዝቡ ኑሮስ …??? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ …😂😂😂
ማክሮን ማን ሆኖነው? ለናዚው ሌሎች የሰሩትን ወርሶ እኛ ኦሮን ሰራነው የአፄውን
ምኒሊክ ቤ.መ.ሰርቆ እኛ ኦሮ. ዮቤልዩን
እነሱ የሠሩት ይመስል.ይህ የበታችነት⤵
ውርደት ያስከተለው.ድኩማን ሮክ ሮል.ነው🚯
ምኑ የተለያዬባችሁ ወገን?🤔 ነው ያለፈኝ ዜና አለ? አብይ እየገነባው ያለው ቤተመንግስት ሌላ ፣ሊመረቅ ነው የተባለው እድሳት የተደረገለት ቤተመንግስት ሌላ 🤔 ነው ለምርቃት እሚቀርብ የግድ አዲሱ ቤተመንግስት መሆን አለበት ነው 😏እ
ክክክ አረኢስቱ አይተሀዋል ? 😄😄😄😄😄😄
አብይ የራሱን ቤተመንግሥት ሰርቷል የሚለውን መልእክት ለማስተላለፍ ብለህ ዜናውን ዝብርርቊን አወጣኋው::
Abeeti wusheti ka sinti ameti bohala yemileqahu bete mangisti ahun demo mindinew yemitawora
ገና ለገና አድማጭ አገኛለሁ ብሎ ወሬ መቀባጠር አይሰራም ኢትዮጵያዉያን በወቅቱ በመመሩጥት መንግስት እንጂ ባለፈ አፈታሪክ ተተንችከዉ ግዜ የሚገሉበት ግዜ የላቸዉም አዲስ ታሪክ እየሰሩ ማለፍ ነዉ የተያያዙት የናንተን ትርኪምርኪ ወሬ ለማዳመጥ ግዜ የለም ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
big lie
You sound like an Ethiopian TV station, the fact that you are giving it as a news platform while the people of Amara bombarded on a daily basis the federal government drones strikes (ebakachu le Amara hezeb demtse hunut) we are fed-up of beltsegena TV propaganda.