እማማ ዝናሽ ጋር ህልም አስፈታው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ቤተሰብ የበፊት ቻናሌ ስለተዘጋ ሰብስክራይፕ በማረግ አዲሱን ቻናሌን አበረታቱ nati enku 🙏

Комментарии • 158

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ Год назад +14

    እማማ ዝናሽ የወደዱህ ምን አይነት የተባረክ ብትሆን ነዉ ይገርማል ❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 месяца назад +2

    ዛሬ በጣም ነዉ የወዱት እማማ ዝናሸዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Год назад +23

    እማማ ዘናሽ ፈጣሪ ይዎዶታል የማታ እንጀራ ማለት እንደዚ ነው. እናንተንም እግዚአብሔር በደራቺሁን ይከፈለ ው ተባረኩ እርጎ የሆነ ሂወት ይስጣቺሁ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +25

    ተገኘ ወርቅ,, ወንድማችን አንተን ያፈራች ማሕጸን የተባረከች ናት 🙏♥️ አንተም # 🙏
    በረከትህ ይደርብን አሜን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +14

    ❤ እማማ ዝናሽዬ የሃገር አውራ ትልቅ ሰው ከሃገር አይጥፋ ጤናና እድሜ ይስጥዎ ዘካርያስንም ፈጣሪ ያቆይህ ናቲ ተባረክ መረቁህ ከልባቸው❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ ❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +21

    የዛሬው ምረቃት ይለያል መድሎ አለበት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KassaBekele
    @KassaBekele Год назад +20

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤
    ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ
    ድል ለኢትዬጵያ❤❤❤
    ድል ለጭቁኑ አዲስ አበቤ❤

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f Год назад +3

    ናቲ ህልሙ እውነት ከሆነ እኔ ልፍታው ግን ለማማ ዝናሽ የጆሮ ማይክ ግዙላቸው ከዛ በጣም ይሰማሉ

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 Год назад +15

    እማማ ዝነሸዬ ዘካሪያሰ እወንትም ተገኘ ወረቅነው😍😍😍😍

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +8

    እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ቀሚስዎት ያምራል🙏

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Год назад +10

    እማማ ዝናሽዬ ከነልጆት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልን

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад +7

    ሀይ እማማ ዝናሽ ረጅም ዕድሜ ተመኘውሎት። ዕልመኛው እንግዲህ የፈቱልህን ሰምተሃል። በሳቅ ሞትኩኝ😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад +7

    ድል ለፈኖ❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +5

    እማማ ዝናሽ እሚዳምጣቸው ሰው ይውዳሉ ❤

  • @زهرة-م6م
    @زهرة-م6م Год назад +1

    ወይ እማማ ዝናሺ ደሥ የሚሉ እናት ❤❤❤ፖተሊካ የሚናገር አይገባም አዝናኑኝ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад +7

    የኔ እተናት ማሜይ ❤❤❤❤

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Год назад +4

    ምናለ ሚኬአኤል የሌሎችንም ፓለቲከኞች አፍና። ጉልበት በተያዘ 😂

    • @viber907
      @viber907 11 месяцев назад

      😂😂😂

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад +3

    እማማ ዝናሽን ስለጠየክ ሰብስክራይብ አድረኩህ በርታ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ ❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +2

    ዋው ናቲሻ ይመችክ እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት🎉❤❤❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስረአትህ ደስይላል እማማዝናሽ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Год назад +7

    እማማ ዝናሽዬ ❤ እጄ መነመነ😂

  • @zed4993
    @zed4993 Год назад

    Ufffff endet desi yelalu tebareku nati emama zinashye egzabihr Edmena tena yestoti

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +6

    😂😂😂መንግስት ቦተሊካ አይወድም " እማማ ዝናሽ

  • @hiwachane3407
    @hiwachane3407 11 месяцев назад

    ፖለቲካ እንኳን አቆምክ እደዚ ነው ሚያምርብህ ቲክቶክህንም አደዚ ስራበት በደብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @erihalal3290
    @erihalal3290 Год назад +3

    እማማ ሓቢብቲ from 🇪🇷

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 3 месяца назад

    Yes! Hearing Aids if possible after check up!!❤

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Год назад +3

    Tebarek wendime😊

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +4

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ ❤❤

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Год назад +1

    እማማ ዝናሽ በቢዝነሳቸው። ቀልድ አያውቁም ህልሙን ለሰው አትናገር😂😂😂😂

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 Год назад +1

    ተባረክ ዘካሪያስ

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Год назад +3

    ሀሀሀ አይ እማማ ዝናሽ ሚካኤል እግሬን የያዘው ተዘዋውሬ ፓለቲካ እንዳልፓተልክ ነው ኧረ ወየው አመት ያስቃ😂😂😂😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 Год назад +1

      😂😂😂🤣ሀይ እማማ ዝናሽ በእርሷ እንኳን ትንሽ እን ሳቅ ሞትኩኝ እኔ

    • @uaeead407
      @uaeead407 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wubalem-t5i
    @wubalem-t5i Год назад +1

    የኔ እናት የበግ ስጋ በጥም አምሯቸው ነበር❤❤

  • @HiwotTeferi-tb3lo
    @HiwotTeferi-tb3lo Год назад

    Emama Zenasheye ke hager Selam gar yemelut ewonetachwin new❤ Ye zarewe Lej gen yetadele new 🤗💚💛❤️

  • @KhalidAbudrahm-jd7sq
    @KhalidAbudrahm-jd7sq Год назад

    ወላሂ ለማማዚንሸብየ ሰብሥከራየብ አረጌሀለሁ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +3

    እማማ ዝናሽዬ ❤❤❤

  • @nsnehjejeje9896
    @nsnehjejeje9896 Год назад +1

    Wowowo thank nati God help brother

  • @zehara605
    @zehara605 Год назад +3

    እማማ ዝናሸየ😅❤

  • @woine123
    @woine123 Год назад +3

    እማማ ዝናሽ እድሜያቸው ስንት ነው:: ይገርማል አንገታቸው አልተጨማደደም::

    • @Honey-v8f
      @Honey-v8f Год назад

      ተቡልጋ ሲመጡ 10 አመታቸው ነበር ከዛ ጀምሮ መቁጠር ነው በሀይለስላሴ😂

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 7 месяцев назад

      ​@@Honey-v8fkilled me my mother too came from that place 😂😂😂

    • @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
      @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 5 месяцев назад

      ​@@Honey-v8f😮

  • @YaredEdaso
    @YaredEdaso 8 месяцев назад

    First time I see good guy

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Год назад +7

    እማማ ዝናሺየ ሰወደወት❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Год назад +1

    በቃሪያና በነጭ ሽንኩርት የበግ ስጋ በጣም ብስል ያለ የኔ ናት ግልፅ የቧህ ❤❤❤😘😘😘❤❤❤🌹🌹🌹😘😘😘

  • @NaemahAli-c4n
    @NaemahAli-c4n Год назад

    የኔናት😂😂😂😂😂😂እዴሜይስጠወት,,,በጣምፈታያረጋሉ

  • @phonesamsung8042
    @phonesamsung8042 Год назад +1

    Weyena ljo siyamer❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medina-eg2rt
    @Medina-eg2rt Год назад

    victory For Amhara Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 2 месяца назад

    መጣም ቆንጆ ሲሉ ደስይላሉ

  • @MisraarsiArsi
    @MisraarsiArsi Год назад

    Uuufff yenee enat imam zenash 💝

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад +1

    😂😂😂😂😂ዋዉዉ ማሻአላህ

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Год назад +1

    አይ እማማ ዝናሽ የዛሬው ይለያል 😍🥰

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu 3 месяца назад

    ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷Tanya nattt

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ Год назад +1

    ተገኘ ወርቅ ምንኛ ታድለሃል በረከትህ ይደርብን 🙏🙏✝️🙏🥰🥰

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    በጣም ነውየሚያሥቁት ❤❤❤❤

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Год назад +1

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @misslila6593
    @misslila6593 11 месяцев назад

    ❤❤imama zinash 😂😂😂😂

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Год назад +1

    የእማማ ዝናሽ ወዳጅ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +1

    የኔናት❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 Год назад +5

    እማማ ዝናሽ እንኳን ይህንን ቦለቲካ አጥብቀው ፈርተውታል እንደሚያሳስር ተረድተዋል

  • @kwkw528
    @kwkw528 Год назад +1

    AMEN

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад

    እማማ ዚናሺዬ እከን።ደናማጡ❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Месяц назад

    😅😅😅😅😅
    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад +1

    ጻዳቷ ሆ እርጒ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    Wedewehal❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Год назад +1

    እማማ ዝናሽየ❤

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Год назад

    እማማ ዝናሽ ኑሩሉን ።

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Год назад

    ማማ ዝንዬ❤❤❤

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Год назад

    እማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Год назад

    13:37 እርሻ አይታጨድም 😂
    ሰብል ነው የሚባለው

  • @AwFr-wo5rq
    @AwFr-wo5rq Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba4720
    @abeba4720 Год назад +1

    😂😂😂❤❤

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Год назад +1

    እማማዝናሽየ😂

  • @kebele
    @kebele Год назад +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ዋናው ግን ነብሣቸው መዳን አለባትና ንስሃ ገብተው ከጌታ ጋር ተስማምተው ቀሪ ዕድሜያቸው ከጌታ ጋር ይኑሩ አዳኝ ኢየሱስ ነው አለም ቀሪ ናት እግዚአብሔር ወደ እናንተ ያመጣቸው ምክንያት አለው በረከታችሁ ሙሉ እንዲሆን አደራ

    • @respondtoday2038
      @respondtoday2038 Год назад

      Min lemalet feligesh weym feligeh new esachwu kehonu edilegna nachwu keqorebu koytewuli.lanite Fira mehalibet yehonk

    • @salwai7446
      @salwai7446 Год назад

      Abedachu😂😂😂😂😂😂

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Год назад

    Kkkkkkkkkkkkkkk .

  • @KhalidAbudrahm-jd7sq
    @KhalidAbudrahm-jd7sq Год назад +1

    እሚገረም እድል ነው የለም አልጋላየ አተ በደስታ ገንአተነህየተሰተንገድከውእድለኝነህ

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Год назад

    እማማ ዝናሺ❤❤❤❤

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

    አቤት እማማ ዝናሽ ሲያዝጉ አንተ ጋር ሙዳችሁ ገጥሟል

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Год назад

    እማማዝናሺየ❤❤❤❤

  • @nsnehjejeje9896
    @nsnehjejeje9896 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @viber907
    @viber907 11 месяцев назад

    Hearing aid binorechewu teru neber

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 дней назад

    እዴት ወደዱህ ገረመኝ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Год назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Год назад

    ❤😂❤😂😂😊

  • @SurprisedBeaver-tc6em
    @SurprisedBeaver-tc6em 9 месяцев назад

    አያቴንይመስላሉ አያቴንይመላሉወዶታለሁ ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    😂😂😂😂😂kkkk

  • @meronmesfin7196
    @meronmesfin7196 Год назад +1

    vedio teru ayedelem yewezawezal

  • @hayatxxxx5200
    @hayatxxxx5200 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @zed4993
    @zed4993 Год назад

    Adamit bedenb nati 😂😂😂😂😂

  • @yuotubyuotub8801
    @yuotubyuotub8801 Год назад +1

    እማማ ዝናሽ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад

    አይ እማማ ዝናሽ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад

    ክክ ሀሜት አይወዱም

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Год назад

    Botolika😂😂😂😂 egziabher ybarkewet emamaye

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад

    ሰላም

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Год назад +1

    Kkkk

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ Год назад

    ሰሜን ለስልጣን ትትጋደላለህ ደቡቤና ኦሮምያ በዚ ናቸው ይመቻቸው የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Год назад

    ዘኪኪኪኪ

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 Год назад +2

    ወይኔ ናቲ

  • @CholaGara
    @CholaGara 7 месяцев назад

    Bele anete demo fetalachew helemachewen😂