እማማ ዝናሽ አስለቀሱን /አለላ ሾው ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024

Комментарии • 101

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +18

    አለላ ሾው ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊት ሴት❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Год назад +12

    እማማ ዝናሽ አፋቸውም ሆዳቸውም በጣም ቅን እናት ናቸው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው ሃንዬ ቆንጆ።

  • @geez2115
    @geez2115 Год назад +33

    ይች መልከመልካም ልጅ እንዴት ደስ ይላል እርጋታዋ አለባበስዋ ስርአትዋ በውነት ሴቶችዬ ብዙ የምትማሩት አለ ከዚች ልጅ ወንድም ዘኪ በርታ ይህን መልካም ስራ ስትሰራ ብዙ ደስ የሚላቸው እንዳሉ የሚናደዱብህንም እንዳሉ እንዳትረሳ ያኔ ጥንካሬህ የበለጠ ይሆናል🙏ማጀቢያ ሙዚቃሽ ልብ ይሰነጥቃል ደስ ሲል👍

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 месяцев назад +4

    አይ እመማ ዝናሽዬ የዘኪ እናት ዛሬ አልተጨቃጨቃቹም ❤❤❤ 🙏 ሰላማቹ ይብዛ!!!

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +15

    ሀኒቾ ኢትዮጵያ ውስጥ ራቁታቸውን የሚሄዱ ሴቶችን ሰብስቢና አለባስ እንዴት እንደሆነ አስተምሪልን እስኪ የኔ1ኛ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Год назад +7

    እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና ይሥጦት ናፍቆትን የመሰለች ሸበላ ደሞ ዛሬ ጮሃ ያሳደገው ምንም ይሥራ ምን ሥራው ያማረ አለባበሷ ያማራ
    እሥኪ እማማ ዝናሽን ቡልጋ ወሥዶ ያሥጎብኛቸው የምትሉ በላይክ ልያቹ ሁሌም ካፋቸው አይጠፋም ቡልጋ?????

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Год назад +8

    ❤❤❤❤አቤት አለላዬ፣የኔውብ እህት፣ፈጣሪ ያክብርሽ፣ጨዋ መሆንሽን አለባባስሽ ላይ ሁላ ያስታውቃል፣ተባረኪ።

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 Год назад +7

    ሀና ማርያም እወድሻለሁ ። ስነስርአት ያላት የኔ ሴት 🙏

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Год назад +6

    እዉነትም አለላ ሽብርቅ ያለች አመለ ሸጋ
    ዝንየ ዘኪዋ በጤና ኑሩልን

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +12

    የልጅቷአለባበስሁሌም ዝክትክት ያለይ አድቧጋራ እናትናልጁ ሁላጅሁንም ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Год назад +12

    አቤት ውበት የኔ ቆንጆ እህት አለባበስሽን አትቀይሪ🙏🙏🙏

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +6

    የእኔ እህት እርጋታ አለባበስ አንደኛ❤❤ባለባበስሽ እኛን እየሰበክሽ ነው እና በርች
    እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጠዎት ዘኪ የእኔ ቅን የዋህ በርታልን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አተን የሰጣችው የጠዋት ስራ ለማታ ይጠቅማል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +5

    ❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጣቸው አማማ

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 Год назад +3

    Emama zenashe edmina tina
    Menale yeteweledubetene Agere Bulga betasayachewu
    Kafachewu Bulega Sayanesu Ayalefume❤❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Год назад +8

    ስታምሪ!

  • @semret859
    @semret859 Год назад +4

    የኔ እናት እድሜ ይስጦት❤❤❤❤

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 Год назад +3

    የአለላ ጋዜጠኛ ቆንጆ ልጅ ነሺ፡፡

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 месяца назад +1

    እ ሲሉ ሲያሳዝኑ 😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Год назад +3

    🥰🥰🥰🥰አለላ ተባረኪ ቀሚሶችሽ አንደኛ ታድለሽ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад +4

    ውነትምአለላ💚💛❤😘💐

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    አለላ የሴቶች በላይ❤❤❤

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen Год назад +4

    አለላየ ስታምሪ አለባበስሽ ❤❤❤❤❤

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Год назад +3

    እማማ ዝናሽዬ🙏🙏🙏

  • @HayatYemer-d6e
    @HayatYemer-d6e Месяц назад

    እማማዝነሸ የሰጅምእዳሜይሥጠወት❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Год назад +1

    እናታችን እመብርሃን እድሜ ትጨምርሎት::

  • @shashebirhanu125
    @shashebirhanu125 Год назад +5

    እርጋታሽ ❤❤❤❤

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Год назад +2

    እኔ ጥያቄ አለኝ እማማ ዝናሽ ምንም ዘመድ የላቸውም ጠይቃቸው አፈላልግላቸው ?

  • @WondimuYohaness-jw4wq
    @WondimuYohaness-jw4wq Год назад +3

    ተባረኩ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +2

    የኔ ምርጦች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s Год назад +1

    ያአሏህ ሥርአትሽ ማሻአሏህ

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 Год назад +1

    Hulem achi konjiye yehonsh Lij alebabessh hulem edih yihun Betam new yemtamriw

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ Год назад +8

    እማማ ዝናሽ አድባር

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    😅😅😅😅😅አወይእማማዝናሺ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Год назад +1

    አለላሺው ኧርጋታሺ ደሰሰትይ እማማዝናሺየ ሰወደወት

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 Год назад +1

    Just make it longer ( the video)

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Год назад

    አለባበሱዋ እርጋታዋ እንደሌሎች የተገላለጠ ልብስ አትለብስም ደስ እምትል ልጅ ነች

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 Год назад

    አይ እማማ ዝናሽ ምርቃት በቁጠባ ነው ከባልሽ አብሬ እመርቃለሁ አላሉም 😅😅😅

  • @workalemahubeffa402
    @workalemahubeffa402 11 месяцев назад

    Seniwe. Yemeleselachew ❤❤❤❤❤

  • @UhvGhh-k8n
    @UhvGhh-k8n 28 дней назад +1

    😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Год назад +2

    ዘካርያስ እኮነው እምያስቀኝ

  • @אמרשדמטה
    @אמרשדמטה 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад

    Emama zenashiye❤❤❤❤❤

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Год назад

    ችጋራም ሲሉ እደት እደሳኩ😂😂😂

  • @hao90
    @hao90 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Год назад +2

    ናፍቆት ትመስላለች

    • @selamb2638
      @selamb2638 Год назад

      Betam temslalch beteley demxwa

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 11 месяцев назад

    Kkkkkkkkk❤

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Год назад +1

    Emama Zinashye. Hazen metfo tebsss yeZelalem yelib sibirat new. Hmmmm

  • @fatma6629
    @fatma6629 11 месяцев назад

    ጄማነሽ የት ሂዳነው ማወርበው

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Dem ena gorf alksu. 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 11 месяцев назад

    Hi guest lay

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад

    ዘኪ ህልም አስፈታልኝ 🇪🇹 ነበርኩኝ ብነቃ እዚሁ ነኝ በልልኝ 100ብሩን ስመጣ የዱቤ😂

    • @AlelaMedia
      @AlelaMedia  Год назад

      😂😂

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd Год назад +1

      @@AlelaMedia የኔ ቆጆ ስወድሽ ወርቅ ነሽ እርጋታሽ ስፌትሽ ሁሉ ነገርሽ wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ Год назад

    😂😂😂😁😁😁😁😁😁

  • @BashaBole
    @BashaBole Год назад +1

    Zakariyat betem wofara

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад +1

    ያሁኑወታድረግኖአራጅነውእማማዠናሺየ😢😢

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Год назад

    ምነው?

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 11 месяцев назад

    ማነው የሚወርሳቸው???

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Год назад

    ዘኪ ከመሬት አልጋ አየሻላቸውም ፖፖ ላይ ለማስቀመጥም ጋሪ ላይም ለማሰቀመጥም ይረዳሀል ላንተም ማንሰቱ ወገብህ አይጎዳም በራሴ ስላየሁት ነው ለወደፊት ላንተ ጥሩ አይደለም

  • @weyzendero
    @weyzendero Год назад

    Alelaye setamri, please marry me ❤❤💍💍

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад

    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @addistube8191
    @addistube8191 Год назад +1

    ሀኒቾ እኔን ነው በህልም ያየሽኝ በውስጥ FB ላይ መልዕክት ልኬልሻለሁ ቼክ አድርጊ

  • @mengsteababrha150
    @mengsteababrha150 11 месяцев назад +1

    Ant zekarias eko yemamaznash kubaya eko cherskew.

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Год назад

    ቡልጋ

  • @Bella-ethio
    @Bella-ethio Год назад +6

    እማማ ዝናሽ አራዳ ናቸው ነጋዴዎች tax ክፈሉ ነው እያሉ ያሉት

  • @SaLg-r6i
    @SaLg-r6i Год назад

    አለላ ምን ማ ለት ነዉ

    • @AlelaMedia
      @AlelaMedia  Год назад +6

      አለላ ማለት አክርማ ቀለም ዉስጥ ከተነከረ በኋላ በሀገራችን ለስፌት የምንጠቀምበት ነዉ።
      ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጵያ የተለያዩ ቀለም ባህል ያላቸው ሰዎች መኖሪያ ሀገር ናት ስለዚህ በአአላ ሾዉ አለላ የሆኑ እንግዳዎች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾዉ ነዉ 🙏

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Год назад +3

      የማማ ዝናሽ ስኒ እናወቀዋለን ብርቱካን ከለር ነበር አንዱ ተሰበረ አንዱን አንተ ወስደሃል እንድት መልስ የማማ ዝናሽን ንብረት መጠበቅ የኛ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 11 месяцев назад

    Hi zeki hi your lively wife

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb 11 месяцев назад

    Lleze newy mnkstu ymtellute

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 Год назад +3

    ሀና ማርያም እወድሻለሁ ። ስነስርአት ያላት የኔ ሴት 🙏

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ❤❤❤❤

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 Год назад +3

    ሀና ማርያም እወድሻለሁ ። ስነስርአት ያላት የኔ ሴት 🙏

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @adanechade7374
    @adanechade7374 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliyealq23
    @aliyealq23 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrahethyob3215
    @zahrahethyob3215 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤