አባይ ሚዛን | ፓስተር ፍፁም | Pastor Fitume | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 41

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 2 года назад +8

    ፍፅዬ እኔ እኮ ዝም ብዬ ስለአንተ ታሪክ ሳስብ ብቻ የጌታን ፍቅር እረዳለው..አሁን ደሞ ወደዚህ ወደተወደደ ህብረት በመቀላቀልህ ጌታን ይበልጥ ባረኩት...አዎ ነብይ ዘኔ የዚህ ቤተክርስትያን ዋና መሪ ገና ብዙም ሚድያ ላይ ባልወጣ ጊዜ እግዚአብሔር በሚገርም አጋጣሚ ከእርሱ አገልግሎት ጋር አስተዋወቀኝ (በዩትዩብ). ጌታን እንዳልጠፋብህ ብዬ የለመንኩትን ልመናዬን ሰምቶ ምህረቱ በዝቶልኝ ህይወቴን በትክክል በእግዚአብሔር ቃል እንድቃኝ ከረዱኝ ሰዎች መካከል አንዱ ዘኔ እና ዶር አብርሽ ናቸው. ተባረኩ እወዳችዋለሁ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 8 месяцев назад

    የጌታ ባሬያ መጠቀሚያ እቃው ያደረገህ ጌታ ይባረክ አንተ አይደለህም እሄስ የጌታ የራሱ አደበት ነው እያወራን ያለው በእውነትና በመንፈስ በሀይልና በስልጣን ያላችሁን አቅም ሁሉ አሟጣችሁ ለጌታ ክብር የምትሮጡለት ጌታ ለአፍታ አይለያችሁ ዘወትረ በፀሎቴ አስባችሁአለሁኝ

  • @eyeruskefylew2442
    @eyeruskefylew2442 Год назад

    ፍፄ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ዘመንክን ቤተሰብክን ይባርክ ትምህርት ሁሌም ብሰማው አልጠግብም ወድሜ

  • @saba8174
    @saba8174 Год назад

    ፓአስተርዬ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርብይ እንወድሀለን ነፍስ አይቀርልኘም ስስማይ ጌታን አመሰግን ነወ አለወ ሁሉ በእሱ ሆነ ከሆነውም እንዳች ያለርሱ አልሆነም የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @RozaKescho-ge3qu
    @RozaKescho-ge3qu 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeabtech964
    @yeabtech964 Год назад

    ፍፅዬ እኔ እኮ ዝም ብዬ ስለአንተ ታሪክ ሳስብ ብቻ የጌታን ፍቅር እረዳለው. God is good . . . Stay blessed Pastor Fitse

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Год назад +1

    My Brther bless you more and more thank you for sharing word of God’s thank Amen

  • @RozaKescho-ge3qu
    @RozaKescho-ge3qu 5 месяцев назад

    Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @procell3871
    @procell3871 Год назад

    አምላክ ዘመንህ ይባርክህ አሜን አሜን

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 Год назад

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Год назад

    አሜንንንንንንን የትናንቱ ማእዘን አይለካኝም ተባረክልን

  • @betty9705
    @betty9705 Год назад

    አሜን

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 месяца назад

    Besemammmmmm 😭😭😭 tebarek Geta!!!!!!! Incredible

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 2 года назад +3

    ፍፄ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!በጓዳ ለትውልድ እየሰራህ ያለውን ሰራ ጌታ ብድራትህን ይመልሰ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 года назад +2

    Owwww በጣም አስቀያሚ ጊዜ ነበር እያሳለፍኩኝ የነበረው💔😭😭 እዚህ መድረክ ላይ በሚቆሙት አገልጋይ ግን ፤ጌታ ሳይናገረኝ አልፎ አያውቅም!!😭😭
    አባት ሆይ ስለምትወደኝ ፤ስለማፅናናትህ፤ስወድቅ ፤ሰለምትደግፈኝ አመሰግንሃለሁ🙏
    አብ አባቴ ሆይ፦ በምትወደው በአንድ ልጅ ስም ተመስገን 🙏
    ፍፄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 месяца назад

    I watched this for the second time today and omg 🔥🔥🔥

  • @tube87
    @tube87 Год назад

    fitse bebotaw yalhone ayiredawm bless u man .....

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 года назад

    ስወድክ😍😍

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 2 года назад +1

    የኔ ነው አሜን

  • @helen4526
    @helen4526 2 года назад +2

    እኔ ግን እስከዛሬ ድረስ ይህንን አገልግሎት እና ቤተክርስቲያን ባለማወቄ በጣም ይቆጨኛል !
    የሚገርመው ነገር ደግሞ ስፍራ አጥቼ ጌታዬን ስፍራ ስጠኝ እያልኩ እየጠየኩት ነበር የሚገርም ነው እኮ ፀሎትን የሚመልስ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ።

  • @hirutgetachew
    @hirutgetachew Год назад

    Tebarek!

  • @duretikassa5518
    @duretikassa5518 2 года назад

    geta yebarkhe ene tetekemyalwe

  • @mebimade5892
    @mebimade5892 2 года назад

    አሜን🙏🙏

  • @selamzelke7142
    @selamzelke7142 2 года назад

    ፍፅየ 🙏❤🙏

  • @samrwitgebra6262
    @samrwitgebra6262 2 года назад +1

    ኢየሱስ!!!

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Год назад

    📖✅️🙏Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne

  • @hayleyesusmelese606
    @hayleyesusmelese606 2 года назад

    amennn

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @bemnetmesfin7590
    @bemnetmesfin7590 2 года назад

    Pastor you are blessed 🙏🙏

  • @noralkili5586
    @noralkili5586 Год назад

    እግዚአብሔር ይዎዳናል ኢሳይ አሜንንን ንንንንን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Ameennn Amennnn.geta yibarek endawerubign endmezenugn ayidelehum haleluyaaa,fitse tebarek

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 2 года назад

    I remember this preaching before many years ago . . . God is good . . . Stay blessed Pastor Fitse

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 2 года назад

    Yes it is a greatly appreciated and wonderful memory of you all 🤔🤝🎠🕊🤔🔜📢 EgzabeHer yemesgin sela wodim.

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 2 года назад

    Amen and I'm Really son of God 🤔📢🤔📢 EgzabeHer Awoki naw!

  • @betty9705
    @betty9705 Год назад

    ሁኔታ አይመዝነኝም

  • @abdulhakimmohammud891
    @abdulhakimmohammud891 2 года назад

    1. Huneta
    2. Tenant
    3. Sew
    4. mn nber??
    Geta Yebarkeh wendeme

    • @hirutaweke4887
      @hirutaweke4887 2 года назад +1

      የሁሉም ልጅ እንዳተ የኔም ልጅ እንዳተ ተበባረክ

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 2 года назад

    "Yaimanw?? Alebabasu Yamra ! ba makaluu layye Rakutun Yatasakele" Bosses of Christ 🤔

  • @betty9705
    @betty9705 Год назад

    አሜን

  • @tigestyesuneh1787
    @tigestyesuneh1787 2 года назад

    Amen