Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገና ሳልሰማው ባረኩክ ፍፄ አምላኬ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ + ለምልም
ፍፄ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜህን ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ። አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በትውልድ መካከል በልዩነት ይጠቀም።ጸጋውንም ይጨምርብ። በምህረቱና በቸርነቱ ይሸሽግ በህይወት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር በህልውናው በመገኘቱ ይባርክ።
Pastor ፍፄ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤
ነቢያቶችሽ ከንቱና ሐሰተኛ ራእይ አይተውልሻል ፤ምርኮሽንም ይመልሱ ዘንድ በደልሽን አልገለጡም ፤ከንቱና የማይረባ ነገርንም አይተውልሻል ፤ሰቆ 2 : 14የዘመናችን እውነተኛ ነብይ ትውልድን በደላችንን ገልጠህ ለምፅአት የምታዘጋጀን አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ በደላችን ተገልጦ ምርኮአችን ይመለስ ብሩክ ሁን ዘመንህ የእግዚአብሔርን እውነት በመግለጥ ይባርክህሀልዎቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደላችንን ገልጠው ለእውነተኛ ንሰሃ የሚያበቁንን እውነተኛ አገልጋዮች አብዙልን መልእክቶችን አትቀናንሱብን ለእናንተ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ድምፅ ለዓለም ሁሉ ነው ሰምተን እናምልጥ እንደዚህ አይነት ካለንበት ሁኔታ አስፈንጥሮ የሚያወጣንን መልእክት አታዘግዩብን እንወዳችኋለን እውነትን በመግለጥ ተባረኩ ሽልማታችሁ ለሌላ አይሁን በዚያን ቀን ያስረክባችሁ።
I am always blessed by your teaching Fitse. May the grace of GOD be up on you more and more.
አሜንንንን ከግድየለሽነት እንድንወጣ መንፈስ ቅድስ ያግዘን❤❤❤
አሜን 🙌🙌🙌🙌
ፍፄ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ በእውነት ጌታ ባንተ አልፎ ከራሳችን ጎዳና ሊመልሰን ወዶአል ዘመንህ ይለምልም❤
Ameeen ተባረክ❤❤
አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርየ
ፍፅዬ የጌታ ባሪያ ተባረክልን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌
Amen amen ❤❤❤❤ 🙏🙏
Amen🙏
ፍፄ... ተባረክክክ 🥰
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፍፄ ተባረክልኝ አንተ ምሳሌያችን ነህ
አሜን ❤️
እግዛብህር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ነው ::ግድ የሚለው ሰው ስለ ጠፋ ነው ቤተክርስትያን ስፍራዋን የለቀቀች ው ስለ ትውልዱ እንጸልይ እግዛብህር አሁንም ይስማል ❤️❤️❤️
ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnn አባቴ እየሱስ በዘመኔ አትቅለል አባባባባባ
በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን መልሰን ግድ የሚለኝ ሰው አድርገኝ🙏
ፍፄዋ ❤🙏
This is a great message for all Christian’s, this is the Voice of God Almighty!!!! Repent!!! Repent!! Dear Preacher God bless you ❤
አሜን! ጌታ ይርዳን!!!
Haleluya ❤❤❤❤❤❤
Amen god blesse
May the Lord incline His ears towards your lamentations.
እግዚያቤርን መፍራት ይበዛልኛል ለጌታያ ባህሪ ግድ ይለኛል እግዚያቤር ሆይ ስለተናገርከን ምስጋና ይሁንልህ ፍፄንም ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏
ጌታ እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤😂
awo geta
AMEN
tebarek bebzu
ተባረክልኝ ፓስተርዬ ..ከግዴለሽነት ወደ ግድ ወደሚለን ህይወት ያምጣን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ok
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
😢
😭♥️
Ehuffffff Fitsye tebarek yemiasfelgenin negr nw yetenagerkew wedefekadu tega yargen mnachin ga nw yetebelashenew ?
Laene gede ymilaw yinor yehon ?
አዎ ወንድሜ እየሱስ ላንተ በእርግጥም ግድ ይለዋል ለዚህ ነው የሞተው በቀራኒዮ መስቀል እራቆቱን የተሰቀለው ለዚህ ነው ደሙ የፈሰሰው ለኛ ነው ላንተ ነው ግድ ስለሚለው ነው ።እርሱ ይወድሃል ሞቶ ፍቅሩን ያሳየን እየሱስ በርግጥም ግድ ይለዋል ላንተ ለኔ ለሰዉ ሁሉ ።።።በርታ ተስፈህ እየሱስ ብቻ ይሁን ከሁኔታው በላይ ነው
ገና ሳልሰማው ባረኩክ ፍፄ አምላኬ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ + ለምልም
ፍፄ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜህን ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ። አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በትውልድ መካከል በልዩነት ይጠቀም።ጸጋውንም ይጨምርብ። በምህረቱና በቸርነቱ ይሸሽግ በህይወት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር በህልውናው በመገኘቱ ይባርክ።
Pastor ፍፄ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤
ነቢያቶችሽ ከንቱና ሐሰተኛ ራእይ አይተውልሻል ፤
ምርኮሽንም ይመልሱ ዘንድ በደልሽን አልገለጡም ፤
ከንቱና የማይረባ ነገርንም አይተውልሻል ፤
ሰቆ 2 : 14
የዘመናችን እውነተኛ ነብይ ትውልድን በደላችንን ገልጠህ ለምፅአት የምታዘጋጀን አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ
በደላችን ተገልጦ ምርኮአችን ይመለስ
ብሩክ ሁን ዘመንህ የእግዚአብሔርን እውነት በመግለጥ ይባርክህ
ሀልዎቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደላችንን ገልጠው ለእውነተኛ ንሰሃ የሚያበቁንን እውነተኛ አገልጋዮች አብዙልን መልእክቶችን አትቀናንሱብን ለእናንተ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ድምፅ ለዓለም ሁሉ ነው ሰምተን እናምልጥ እንደዚህ አይነት ካለንበት ሁኔታ አስፈንጥሮ የሚያወጣንን መልእክት አታዘግዩብን እንወዳችኋለን እውነትን በመግለጥ ተባረኩ ሽልማታችሁ ለሌላ አይሁን በዚያን ቀን ያስረክባችሁ።
I am always blessed by your teaching Fitse. May the grace of GOD be up on you more and more.
አሜንንንን ከግድየለሽነት እንድንወጣ መንፈስ ቅድስ ያግዘን❤❤❤
አሜን 🙌🙌🙌🙌
ፍፄ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ በእውነት ጌታ ባንተ አልፎ ከራሳችን ጎዳና ሊመልሰን ወዶአል ዘመንህ ይለምልም❤
Ameeen ተባረክ❤❤
አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርየ
ፍፅዬ የጌታ ባሪያ ተባረክልን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌
Amen amen ❤❤❤❤ 🙏🙏
Amen🙏
ፍፄ... ተባረክክክ 🥰
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፍፄ ተባረክልኝ አንተ ምሳሌያችን ነህ
አሜን ❤️
እግዛብህር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ነው ::ግድ የሚለው ሰው ስለ ጠፋ ነው ቤተክርስትያን ስፍራዋን የለቀቀች ው ስለ ትውልዱ እንጸልይ እግዛብህር አሁንም ይስማል ❤️❤️❤️
ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnn አባቴ እየሱስ በዘመኔ አትቅለል አባባባባባ
በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን መልሰን ግድ የሚለኝ ሰው አድርገኝ🙏
ፍፄዋ ❤🙏
This is a great message for all Christian’s, this is the Voice of God Almighty!!!! Repent!!! Repent!!
Dear Preacher God bless you ❤