'ወደ ጀርመን' ልመለስ ነው! ደሀ ሳልሆን 'ደሀ የተደረኩ' ሰው ነኝ! Ethiopia |Eyoha Media |Bayush Abebe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 719

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 2 года назад +175

    በሰዉ አገር ተከብረን እየኖርን በአገራችን ላይ ደሞ እንደ ዉሻ የምንታይበት ነገር ነዉ የማይገባኝ ወይ አገሬ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад +3

      Leze new ager gebeto menor kerto 2were mekemet yedeberale

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 года назад

      ተገልጋዩም አገልጋዩም ግን መብቱን አውቆ እንዳይጓዝ ያደረገው ኃላ ቀርነት መወገድ አለበት ባዩሽ ጎብዛ ነበር ተባባሪ ብታገኝ ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +132

    እውነት በጣም ያማል እናቴ ሁሌም ፍትህ ፍትህ በስው አገር የምትኖራ ስደትኛ ነች እውነት እግዚአብሔር ይፍርድ እንባዋ ጉራፍ ሁኖ ይውስዳችው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад +2

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 2 года назад +4

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭💔የውነት አምላክ ይፍረድባቸው ☝🙏

    • @user-kb9zn2js6m
      @user-kb9zn2js6m 2 года назад +1

      የዚህች እህታችን የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ለምን አይፈታላትም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад

      ወይኔ ፌሥቡክ አይቻቸው ነበር ጓሮአቸው ሢያሣዩ በጥዋት

  • @Daniel_kah
    @Daniel_kah 2 года назад +46

    ፍትህ ለናታችን ይገባል! በሃገርህ ወገኔ በምትለ እንዲህ ስትሆን በጣም ያሳዝናል።

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 года назад +1

      Besidet alemm eco new

    • @Daniel_kah
      @Daniel_kah 2 года назад

      @@liyagessesse9747 aydelem ager bit nw. Desia.

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 года назад +24

    ወ/ሮ ባዩሽ በዚህ ግርግር መሃ መሞትም ይኖራል : በሰላም መቆየትም ትልቅነገር ነው:

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 года назад +3

      እውነት ነው ብዙ ሰው ሞትዋል
      እሳቸው ደግሞ የከተማ ልባ ሞራላቸውን ገሎ ልባቸውን ሰብሮ በእልቅሶ ላይ ሆነው ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆነው አገሬ ብለው መጠው ባገራቸው ወንበዴ ተዘርፈው የተሻለ የጡረታ መብታቸው ከተከበረበት አገር ተመልሰው እየሄዱ ነው ይህ ሌላውን አገሬ ብሎ ለመመለስ የሚያሳቅቅ ታሪክ ነዉ

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 года назад +37

    የእኔ እናት ማንም ሰው ዘረኝነትን አይፈልግም አይዞሽ ለበጎ ነው ሀገርሽን ለቀሽ አትሂጅ የጨለመው ቀን ይነጋል 😥😥

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 года назад +1

      ምን.አገር.አላት.ቤታን.በጠራራ.ፀሐይ.ተዘርፋ.በጣም.ያማል.

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 года назад +3

      ፍትህ ይገባታል ለናታችን

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 2 года назад +23

    እውነት እቺን ሴት ያስለቀሳችሁ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 года назад

      በውነት ነው አላህ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 2 года назад +35

    እትዮጵያ ውስጥ የሌላ ዜጋ ስው ተከብሮ ስኖር የራሷ ዜጋ ግን ሆሌም በስቃይ ይኖራሉ ግን ለምን 😭😥😭😥😭

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 года назад +94

    ፍትህ ለእትየ ባዬሽ ባለግዜዎች አይቀናችሁም እግዚአብሔር ፍሩ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +8

    ጌታ ምሥክሬ ነው የሠው ሀገር ተከብረን ነው እየሠራን ያለነው ህጋቸውን አክብረን ሁሉን ችለን ከሠራን ለሠው ያላቸው አመለካከት ይገርመኛል የኛሀገርማ ገገማ አውሬ እናቱን የሚበላ አየን በዘመናችን ቱቱቱቱ

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 2 года назад +8

    የደሴ ህዝብ አንድ እንኳን የዚህችን ሴት ንብረት መላ የሚል ሰው ይጥፋ ታሳዝናላችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +7

    እትዬ ባዩሽዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በሰላም ወደ ቤትሽ እንድትመለሺ ወሰንሽ መጭው አዲስ አመት 2022 የካሳ ዘመን ያድርግልሽ ዋናው ጤንነቱ ነው ሁሉም ይደርሳል ሃገር ሰላም ሲሆን ብቻሽን አይደለሽም ቤት ይቁጠረው ሁሉንም ስትመለሽ ይሆናል አሁን ቤት ሃገር ሲኖር ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ! ከአቅምሽ በላይ አትፈተኝም እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሁሉንም ውብ ማድረግ ይችላል !አይዞሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +25

    እናታችንን የምታሰቃዩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ፍትህ ለእማማ ባዩሽ

  • @lanchadelahushaherget8320
    @lanchadelahushaherget8320 2 года назад +24

    የደሴ ሕዝብ ግን የዚችን ሰው ቤት የግድ መመለስ አለበት እንዴት እሰው ቤት በነፃ ይኖራል አይ የኢትዮጵያ መጀመሪያ ከዘረኝነት የእግ የበላይነት መታገል ያለበለዚያ የጉልበተኞች አገር ነው የምትሆነው ።

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 года назад +16

    እረ እባካችሁ ይቺን ሴት እባዋን አብሱላት የማንም ጎረምሳ እዴት እህዝባችን ላይ ሲጫወት ዝም እንላለን🤔

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ሆይ ፍረድላት!!! እኔ እፀልያለሁ የእግዚአብሄር እጅ ንብረትሽን ይስለቅቅልሽ በጌታ ስም አሜን!

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 года назад +30

    አይዟችሁ እናታችን እንኳን እግዚአብሔር አተርፋችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      በቅንነት እንዛመድ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 года назад +20

    በውጭ ሀገር መብታችን ተከብሮ ኖረን ለፍተን ሰርተን አገር አለን ብለን ስንገባ እንደዚህ አይነት መከራ ያሳዝናል

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 2 года назад +8

    አይዞት እናታችን ከጁንታው ቦሃላ ቀጣይ ስራችን ከክልል እስከ ቀበሌ ያሉትን የማፀዳት ስራ ስለምንሰራ በቅርቡ እንረዳዎታለን ተረጋጉ ይሄንን ብቻ ነው ልሎት የምችለው እንደ አንድ የመንግስት አካል ።

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 года назад +2

    ወ/ሮ ባዩሽ እጅግ ጠንካራ ሴት!!! አለም ለእውነተኛ ሰዎች ምቹ አይደለችም። ቢሆንም እውነተኞች አሸናፊዎች ናቸው!!! እግዚአብሔር ይረዳሻል!!!

  • @hhazems_
    @hhazems_ 2 года назад +5

    አይዞሸ የኔ እናት ከጁንታዉ ቀጥሎ ሀገር ሲረጋጋ የአንቺን ጉዳይ ሶሻል ሚድያ ተጠቅመን ድምፅ እናሰማለን
    እግዚሐብኤር ቀን አለሁ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +40

    በስደት ያለን በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያርግልን 🙏🏼

  • @jarytim1804
    @jarytim1804 2 года назад +14

    አገር ላይ መኖር ምንም አይቻልም ህግ የለም አጭበርባሪ ብቻ ነው ያለው እናትዪ አይዞሽ እግዛብሔር አንድ ቀን ፍርድ አለው ተመልሰሽ እዚሁ መኖር ይሻልሻል ohne problem meine liebe

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 года назад

      No it's not true !!!!!!!!
      One experience does not make 115 Mio people CNN ( wishetam).....
      Gena Eko ageru stabilized alhonem ...
      So be patient ........

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 2 года назад +11

    አዝናለሁ በጣም😭 ፍትህ ያጣች እናት😭 ፍርድ ከአላህ ጠብቂ💪💪💪

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 года назад +28

    የእኔ እናት እኔስ ሳያቸውም ሆነ በድምጽ ስሰማቸው አልያም ሳያቸው ሁኔታቸው አንጀቴ ይላወሳል ኧረ ፍትህ የት አለሽ ? አቤቱ ጌታሆይ ሀዘናቸውን ወደ ደስታ ቀይረህ አሳየን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +21

    ኢዮሀ ሚዲያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታስተላልፉት ለተጎዱ ለተገፉ ሰዎች ድምፃቸውን ስለምታሰሙ ምስጋና ይገባችሁዋል🙏🏾Miki Thankyou!!!!!

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 года назад +14

    ኡፈይ እትየ ባዬሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስስስስ ብሎኛል

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u 2 года назад +12

    በስማም ደሴ ግን ባለስልጣናት ለምን የዚችን እናት ሀዘን መንገላታት ሳትሰሙ ቀርታችሁ ነው ማፈሪያዮች ናችሁ በአንድ ቀን መንቅሮ ነው የሚያወጣው ሌላ ክልል በሆነ ምን አይነት ሀገር ነው🤕

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 2 года назад +12

    ፍትሕ ለወይዘሮ ባዩሺ እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ውስጥ ፍትህ የለም ጉበኝ ብቻ ፍትህ አዳነች አ ቢቤ ፍትብ ለውዘሮ ባዩሺ እግዚአብሔር ይሩዳውእት

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 2 года назад

    ወይ የኔናት ደሴ ገቡ ሲባል ማማ ባዩሽ እዴትሆና ይሆንእያልኩ ሳስብሽ ነበር እንኳንጌታ አተረፈሽ ይህ ሁሉ ግፍ ደርሶብሽ ተከራይቶ ቤትሽን የቀሙሽ ያጠቁሻል ብዬ ሰግቼ ነበር ጌታይባረክ እንኳን ሰላም ሆንሽ 🙏🙏🙏

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 года назад +11

    እባክክ እዮሃ ሚድያ የደሴን ከንቲባ ኢንተርቪው አርግላት የዚች ሴትዮ እምባ የደሴ ህዝብን አይተናል ሲያፈናቅል ሲያሰድድ የባሰ እንዳይመጣ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 года назад +10

    አይ የኛ የስደተኞች ነገር ወይ ስደት ላይ አይደላን አገራችን ሄደን አልቅሰን መመለስ አይዞሽ ባዩ

  • @haymanotmekonnen6272
    @haymanotmekonnen6272 2 года назад +28

    የእውነተኛው አምላክ ፍርዱን ይስጥልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናታችን

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 года назад +4

    አይዞሽ ትዬ ባዪሽ አንቺ ጤንነትሽን ጠብቂ።።።በንዴት እንዳትታመሚ።።።አንቺ ካለሽ ሁሉም አለ።።አልያ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው!??ጤንነትሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ይስተካከል ።።።።እግዚአብሔር ቀን አለው።።።

  • @sameri424
    @sameri424 2 года назад +5

    ወይዘሮ ባዩሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል እረ ይሄን የምትሰሙ የደሴ ባለስልጣኖች ተመልከቷት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +15

    እናታቺን እንኩዋን ተረፉልን ለማንኛውም 🙏🏿🙏🏿🥰😢እግዚአብሔር ይፋረድልወት 🙏🏿🥺ወሮ በላ የሚኖርባት ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ?? ያሳዝናል

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад +5

    ውይ መከራሺን አየሺ እናታለም እግዚአብሔር ይርዳሺ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን!!!!

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 года назад +4

    በጣም.ይገርማል.ሰው.በንብረቱ.እንዴት.ይዘረፋል.አያድረስነው.ትዬ.ባዩሽ.አንቺ.ጠንካራ.ነሽ.አላህ.ይርዳሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +12

    ባዩሽዬ በሰላም ወደነበርሽበት ጀርመን ተመለሽ:: እዛው ሆነሽ ብትከታተይ ይሻልሻል::

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +7

    እረ ነይልን ባዩሽ አበበ ዘና ወደ ምትይበት ጀርመን🙏🏽

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 года назад

    እትዬ ባዩሽ ስለ ሳሮን ከዘር የጸዳ ማንነት ስትናገር ስሰማ ደስ ተሰኝቼባታለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።🙏
    ወ/ ሮ ባዬሽ ግን በጣም ታሳዝናለች በእውነት ድምጿን በራሱ ስሰማ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ግዚአብሔር ይይላችሁ በእውነት ፍርዱን ያሳዬን 😭😭😭 በገዛ ቤቷና ንብረቷ እሷን አንከራትታትችሁ እናንተ በህይወት አትኖሩበትም

  • @asterbusseri9844
    @asterbusseri9844 2 года назад +11

    እይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያሶካልሽ❤️🙏👏

  • @etsegenetdemeke6044
    @etsegenetdemeke6044 2 года назад +7

    Am so sorry for this poor women.She really need Justice's

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ምሕረቱ ያምጣልን። እኔም ቤተሰቦቼ ከ 5 ወራቾች በላይ በስልክ አላገኛሀቸውም እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው። እኛ ወንድማማቾች ሁነን ሳለን ግን ይህ ነገር በበመካከላችን ደረሰብን። መፀለይ ነው ያለብን

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 2 года назад +8

    በጣም ያማል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን 🙏😭😭😭

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 2 года назад +30

    አረ ባካችሁ የሴቶች ህግ ባለሙያዎች ለእኝህ እናት ተከራከሩላቸው እባካችሁ!

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +5

    ምስኪን የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ እድሜዎትን ጨርሰው የሰሩት ቤት የማንም መጫወችአ ሲሆን ያሳዝናል አይዞት ፈጣሪ የየስራቸውን ያስከፍላቸውአል ደሞም ቤቶ ይመለሳል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ዋና በሰላም ከዛ መውጣቶ ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 года назад +2

    ፍርድ አልነበረም አሁንም አይኖርም ምክንያቱም ገዥው አሁንም የኬኛ ባለቤት ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የገደለሽ በላ ሆኖም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ክብር ለፋኖ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x 2 года назад +3

    አቤት ጌታ ሆይ ምህረትህ ይግነንን
    ስንቱን ችለሃል አምላክ ሆይ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 года назад +2

    በእውነት በግፍ የሚኖሩበት ሰወች መቀበሪያቸው ይሁን
    አረመኔ
    ሰው እንዴት የሰው ላብ ይቀማል ለዛውም የሽማግግሌ
    ልባችን ደነደነ አምላክን ረሳን

  • @meronthomas3842
    @meronthomas3842 2 года назад +9

    በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክህ ንፁ ሀቅሽን ይመልስልሽ እናቴ እዉነት ያማል😭😭😭😭

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад +4

    _የሰው ያለህ ለዚች ዝደተኛ ባይተዋረኛ እናት ፍትህ ፍትህ ሰው በሰው ሀገር በነፃነት እየኖረ በሀገር ላይ ይህን ሁሉ በደል_

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 2 года назад +14

    አይ😢ኢቶጵያ ነጻ ስትወጣ የባዩሽን ቤት ነጻ የሚያወጣ ህግ ጠፋ😢ብር ሲናገር ህግ ዝም🤐በጉቦ ሆነ ጨዋታው የናታችን እንባ ገደብ አልፏልና ወዮላችሁ እስከ ስባት ቤታችሁ ታለቅሳላችሁ ይች እንባ ለልጅ ልጃችሁ ታሳድራላችሁ😢😢

  • @kingsolomon999
    @kingsolomon999 2 года назад

    እናቴ እንዳትሄጂ በትክክል ንብረትሽን ታገኝዋለሽ እባክሽ አትሂጂ ብዙ ጊዜ ለፍተሻል ትንሽ ጊዜ ጠብቂ እኛም እንጠይቃለን እመኝኝ ይሄን ኮሜንት ካየሽው

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 2 года назад

    ክፎዎች ነገ እንደኝህ ቆንጆ እናት እኳን ሳትደርሱ እሁኑ በአጭር እግዚአብሔር ዋጋቹህን ታገኛላቹህ ሰው በሀገሩ ፍትህ ማጣት ስታሳፍሩ ታዲያ ይህመርገም እኳነው እንዲህ ወደሆላ የሚጎትተን ትልቅ አታ ከብሩ ስብእና የላቹህ በሰው ንብረት እናንተመኖር የምትፈልጉ አሳፋሪ ህግ ፍትህ የምታ ዛቡ ::

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 года назад +3

    ባዮሽዬ አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ ፍርዳቸውን እግዚያብሔር ይስጣቸው😭😭😭
    እዮህአ ሚዲያ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንካቸው👍🏿

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 года назад

    ባዩሽዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ያን ሳቅሽን ፈገግታሽን ሀቅሽን ነጠጠቁሽ ፈጣሪ ብድርታቸውን ይመልሳቸው

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 2 года назад +7

    ከውጭ ብዙ ስው ሊገባ ይፈልጋል ግን ኢትዮጵያ ኣገር ምንም ዋስትና የለም ሕግ የለ ኣብይ ኣገሩን ማስተካከል ኣለበት ደሞ ዲያስፖራውን ኑ ትላላችሁ መጀመሪያ ኣገራችሁን ኣስተካክሉ እንዲህ ከሆነ ፈረንጅ ኣገር መብታችን ተከብሮ እ ንኖራለን ወዳ ኣገር ኣንመለስም በቃ ኣገር የለንም ሕግ የሌለበት ኣገር ነው ምንም ንብረት ኢትዮጵያ ውስጥ ኣያስፈልግም ኣንቺም በስላም ኣገርሽ ጀርመን ያስገባሽ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад +4

    እናት አትዘንብን ወገኖቼ ሳቃቸው እንዲመለስ አድርጉ አገር ይቀመጡና በሚያምኑት አይማኖት ፀሎት ያድርጉልን።የኢትዮጵያ እናቶች ውድ ናቸው አይገኙም❤🇪🇹እና ያለውን ነገር አስባቹውበት ተስተካክሎ አገር ይቀመጡ ባካቹ❤

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 2 года назад +5

    የኔ እናት አይዞሸ እማ እንባሸን ፈጠሪ ያብሰዉ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 года назад

    እግዛብሔር አገራችን ሰላሙን ይመልስል ፍት በቤቱች ጐዳይ ወ|ሮ ባዩሽ በሜዴ ስለሚታወቁ እንጄ የቡዙ ሰወች ጉዳይ ነው አይዞ እማምዬ እግዛብሔር የሐቆትን ይመልስሎት

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 2 года назад +2

    እዮሃ ሚዲያ በጣም ሰላም የሆነ ሚዲያ ነው ሁሌም ለተጎዱ ወገኖች የቆማችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +1

    እማማ ባዩሽየ እንኻን ተረፍሽ በሰላም ወጣሽ እግዚአብሔር ሚያረግልሽ ነገር ስላለ ነው ያን መከራ ያሸጋገረሽ እንኻን ክፎሽን አልሰማው እንኻን ፈጣሪ ጎትቶ ለዚች ብሎ አመጣት አልተባልሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ አይዞሽ አንድ ቀን አለ የእውነት አምላክ ይፈርዳል ለነሱ ይብላኝ ደፋሮች ቱ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 года назад

    በጣም ታሳዝናለች አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ እናት

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 года назад +5

    አላማ የለላቸው ጨካኙች እግዚአብሔር ይገስጣቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እነዜህ እንስሳወችን ወደ አይምሯቸው መልሱ ምድራችን ይፈውሳት ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад +1

    እባክሽ መምህር ግርማን አግተሻቸው ሒጂ። በ17 ታህሳስ 2014 ጀሞ መብራት ሀይል ላይ ኘሮግራም አላቸው። አዲስ አበባ
    የቤትሽ ጉዳይ መተት ነው የሚመስለኝ እናም በፈርድ ቤት አይፈታም በጸሎት ነው የሚፈታው ተግተሽ ጸልይ መምህርንም ተከታተይ

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 2 года назад +13

    ኢትዮጵያ የምትባል አገር ፍትህ የሌላት ድሃ የምያልቅስባት ዘረኛ አገር የሌባ መሰብሰብያ አገር ሆናለች የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ልብህ መልስ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታምልጥም

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 года назад +2

    ያአላህ 💕ወ/ሮ ባዩሽ ምነው እናቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ👌 ለነገሩ እናቴም በጣም ጠንካራ እናት ነበሩ 😭አላህ ይራህማቸው እና 🙏ወ/ሮ ባዩሽዬን🇪🇹የእትዮጵያ
    "" ፓርላማ ውስጥ ገብታ ባያት ምኛቴ ነው"""

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 года назад +6

    እውነተኛው አምላክ ይፈርዳል አይቀርም አትናደዱ እራስህን ጠብቁ ፈጣሪ እባዎትን ያድስ የምትደሰቱበት ቀን እሩቅ አይሆንም አይዞዎት

  • @fryatferta5546
    @fryatferta5546 2 года назад +1

    ጠፍተው ነበር ብዙ ብሶት ያላቸው እናት ናቸው እድሜያቸውን ደስታቸውን የሀገራቸውን ናፍቆት ፍቅር ነው የተነጠቁ እንኩዋንም እግዚአብሔር ይሄንን ቀን አሳዮት እግዚአብሔር ይመስገን ባጋጣሚ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዬአቸውን አይቼ አንድ ቀንጥሩቀን እንደሚመጣላቸው ውስጤ የነገረኝ።

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 года назад

    ወ/ሮ ባዩሽ እንኮን በሰላም ድምፅሽን ለመስማት አበቃን ይቅርታ አድርጊልኝ እና ኢትዮጵያውስጥ እንደኔ የተሰራ የለም ስትይ ገርሞኝል አንቺ ሚዲያ አግኝተሽ እና ማሀበራዊ ሚዲያው ላይ አክቲቨ ሰለሆንሽ እንጂ ያንቺ አይነት እዚሁ አዲስ አበባላይ በጠራራ ፀሀይ የተዘረፈ አቃለው እድሜልክ ፍርድቤት ለፍርድቤት እሚመላለስ አውቃለው እና ምን ለማለት ነው ብቻሽን አደለሽም ብዙ ኢትዮጵያዊያን ተወልደው ባደጉበት ባይተዋር ተደርገው ሀብት ንብረቱን የተዘረፍ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው አይዞሽ ንብረትሽን ታገኛለሽ እንደው
    ዶ/ር አብይ አንድዬ በቸርነቱ ይርዳውና ሀገራችን ሰላም ትሁን የድሆችን እንባ እሚያብስ ጀግና መሪያችን ነው ግን ሁሉንም ነገር ብቻውን ማድረግ አይችልምና ሁላችሁም አብይ አብይ ለምን እንዲ አያደርግም አትበሉ ፀልዩ ሀገራችን ለሁላችንም ሀገር እምትሆንበት ግዜ እሩቅ አደለም ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    27 አሜት መስረቅ የለመደ ጁንታ ሌብነት ሲቆምበት ድሀ ኢትዮጵያዉያን ቤት እየገባ እንቁላል ሳይቀር ሰረቁ አለች እህቴ ባዪሽ:: 😩😩😩በጣም አዝናለሁ ለደረሰብሽ በደል ::🥲🥲🥲 የሚመለከታችሁ ክፍሎች ቤቱአን በቶሎ አስረክቡ::

  • @aenanisasesfa7536
    @aenanisasesfa7536 2 года назад +6

    የፍትህ ያለህ አረ ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ያስብልኝ እናት።

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 2 года назад +1

    እናታችንን ይሚያስቃዩ ስወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @purewater9479
    @purewater9479 2 года назад +10

    This is really so much discouraging she work hard on her life and she want to spend time and help her country helping her people this is really shameful it’s makes me Sick .Be patient things will be changing soon, you know what comes around goes around they will pay for it. You will get your property back ::what belongs to you comes to you don’t worry::

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማማ ባዩሽ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በሴት ጉልበትዋ ለፍታ ያፈራችሁን ንብረቱዋን መልሱላት

  • @lishanekubamkal4543
    @lishanekubamkal4543 2 года назад

    አይዞሸ አትበሳጭ እድሜና ጤናነው መለመን ተሰፍአትቁረጭ ለአምላክሸ ሰጭው ቢገርምሸ የኔቤት አጨበርበሮ ወሰደበኝ የፈጣሪ ሰራ ይገርማል ደሴ ዝርፊያ እንደለመደው ሲሰርቅ ተይዞ እሰርቤት አሁን ታሰሮል ተሰፋ አልቆርጥም ቤቴን አገኘዋለሁ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ደሴ ድሮ እንደዚህ የለምነበር አሁንግን ያልሰራውን መውሰድ ነው

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 года назад +9

    እግዚአብሔር እንኮን እረዳሽ እነዚ ወሮበሎች እንዲ እንደጠገቡ አይቀሩም ማስተንፈሻውን እግዚአብሔር ይልካል በምንም መልኩ ተስፋ እንዳትቆርጪ ንብረትሽ ይመለስልሻል እነሱ (ቤትሽን ) የያዙት ጀርባቸው መጠናት አለበት ጅንታ ይሆናሉ መንግስት በሰላዮች ጉዳዩን ቢመለከት ጥሩ ነው ።

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 2 года назад +2

    አይዞሺ እናታችን ስላም ሲሆን ምናልባት ይታይሎታል ብየ ተሥፍ አደርጋለሁ አገራችን ችግር ውሥጥ ናት

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +1

    ጎልያድ የ እስራኤልን ህዝብ 40 ቀን አስጨነቀ ምን እንደሚፈልግ እንኳን እንኳን ህዝቡ ጎልያድም አያውቅም ነበር በ መጨረሻም በ እግዚአብሔር ስም ዳዊት ዘረረው እስራኤልም አረፈ የ አማራ ህዝብ በትሩ ፈጣሪ ብቻ ነው ።

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 2 года назад

    እውነት ነው ብዙ ስዎች አሉ ልክ ነሽ አይዞሽ እግዛቤር ይረዳሻል

  • @ksataif3733
    @ksataif3733 2 года назад +3

    በሕይወት መመለሶት ትልቅ ዕድል ነው ሌላው በሂደት ይስተካከላል እንኳን መፅናኛ አገር ጀርመን ኖረዎት አንዳንዴ የስደት አገር ይሻላል ግን አገራችን ውብ ናት ፡፡

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል በገዛ ንብረትዎ ምንአይነት ሆዳሞች ናቼው አይዞት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 2 года назад +6

    ሀገሪቱ በሌቦች የተወረሰች ናት ።እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን??????? አረ ፍትህ ፍትህ ጌታ ኢየሱስ ፍረድ

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi4341 2 года назад +20

    Don't worry sister it is matter of time every single person who through all this difficulty will pay their price you will get the Justice you deserve inshallah

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 2 года назад +4

    ሀሳብሽንም እንድትናገሪ ላቀረበሽ ጋዜጠኛና ሚዲያ ትልቅ ክብር እሰጣለሁ🙏🏽🙏🏽

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 2 года назад

    እዮሃ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን:: ወይዘሮ ባዩሽን ለማረጋጋት ከተቻለ ቴሌፎን ቁጥራቸውን በእናንተ በኩል ማግኘት ይቻላል ወይ'' ካልተቻለም ሁሉን የሚችል አምላክ እሳቸውንም ትእግስቱንና ማስቻሉን ያድላቸው ዘንድ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ::

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile7100 2 года назад +7

    በናትህ እርቅ ምአድ እንድትሄድ አድርጋት እነሱ ጠበቃ ሊያቆሙላት ይችላሉ እርዳትና ውስዳት

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 года назад +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ህግንና ስርአትን አለመረዳቱ መንግስታት ምንያህል የተዝረከረከ እስራር መችእንደሚመጣ እይጉባኝም ፈጣሪ ይድረስልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +3

    በስመ አብ ኢትዮጵያዊ በሀገሩ እንደዚህ ሲሆን.💔 ባዩሼ እዛው ይሻልሻል የኔ እናት
    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጤና ከ እድሜ ጋር ያድልሽ እማ 😢😢😢 💝😘😘😘😔

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад

    የእውነት አምላክ ፍርድን ያስጥሽ ፈጣሪ እባሽን ያጥረግልሽ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад +2

    አይዞሽ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ።
    ህግ ባለበት መዘረፍ በጣም ያሳዝናል።

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +18

    መንግሥት አለ መሪ አለ በሚባልባት ሀገር ግን ያለ ማንም ከልካይ ሰራዊት አፈግፈግ ተብሎ ሀገር አፈረሱ ሰው አረድ ህጻናት ደፈሩ እረ ምን ያልሆነ አለ እውነት በኢትዮጵያ ምድር የሆነ በማንም ሀገር አይሁን 😭😭

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 2 года назад +6

    Bayushye you are strong women 💪🏾

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 2 года назад +2

    ፍትህ ስለጠፋ የሰዎች ህሊና ስለታወረ ውብ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለነዋሪዎቿ ለምን ሲዖል። ሆነች ቅድስት ሀገራችን የበላነው የዘረኝነት ዕርም ይሆን ? ታዲያ መች ይሆን ወደፍቅር ዕውነተኛ ፍትህ የምናገኝበት ንስሐ እንግባ መፍትሄው ይኸ ብቻ ነው ።

  • @oumkhludi6311
    @oumkhludi6311 2 года назад +1

    የኔ እናት አብሽሪ አላህ ካንች ጋር ይሁን እውነት ትመነምናለች እንጅ አትሰበርም አይዞን

  • @s.8681
    @s.8681 2 года назад +3

    የኔ ናት 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾

  • @lemlemmulu2337
    @lemlemmulu2337 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 года назад +6

    አይ እማማ ባዩሽ ኢትዮጲያ ውስጥ ምንም ፍትህ የለም ፈጣሪ ይፋረድሎት እንጂ እህህህህ

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 года назад +1

    ምን ህግ አለ እንኳን ንብረት የሰዉ ህይወት ዋጋ የሌለበት ምን ህግ አለ እግዜር ይፍረድ

  • @messiguragewatube9389
    @messiguragewatube9389 2 года назад +2

    😭😭😭😭 የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው