"100ሺ ብር የተሸለምኩበት ዘፈን ነው" ቆይታ ከድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ /
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
ይሄ ልጅ እሰከአሁን የሚመጥነውን ግጥምና ዜማ አላገኝም! Very talented young man.
Ezih ga sele tebeb nw eyayen yalanew enji its not family problem siketel demo hulem yatefa atfto ayikerem yisetekakel wekash anhun
መቅድየ ከዘመኑ ሴቶች ባለባበስ አንች ትለያለሽ ገላቸውን ለፀሀይም ለነፋስም ለሌሎችም ሰወች ከሚያሳዩ በልቃጣ ሴቶች አንች ድንቅ ነሽ በዚሁ ቀጠይ
ልክ ነው መቅዲ በእድሜሽ ልክ ነፃነትሽ እና ኃላፊነትሽን አስማምተሽ ፈገግታሽም ይጋባል በዚሁ ቀጥይበት::
ይሄን ምርጥ ድምፅ ይዘህ እባክህ ወንድም አለም እንዲህ አይነት አለባበስ አስወግድ ሥራህን ሙሉ ያደርገዋልእና በተረፈ በርታ
አሪፍ ስራ ነው ኢሱ👌🏾አድናቂክ ነኝ ግን ባህላችንን ይዘን ስንጏዝ ያምርብናል ትውልዱ እንኳን አሳይተነው እንዲሁም ራቁቱን ቀርቷል🥰
እሴ በጣም አድናቂክ ነኝ አለባበስክን በትንሹ ብትስተካክል ድስ ይለኛል በጥሩ መገድ እየው
Mn hone lezefn inji leqdase almetam eko
Esubalew: Tiru eyeta new. Le antem mesegana yegebal
@@eshetubeyene9557 : Eshetu hasabu gebtohal, lemechekachek kalhone besteker
@@eshetubeyene9557 kakak be tikekele !
Mnm fashion bihonm ayamrm beka ayamrm ....ydebral
ኢሱን በአካል ማየት እፈልጋለሁ አደንቀዋለሁ በዘፈኑ በድምፁ እምባየ ፈሷል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውዴ 😍♥👌
ኢሱ አድናቂህ ነኝ ግን እደዚህ አይነት የተቀደ ሱሪ ባታረግ ጥሩ ነዉ ለራስህ ኳሊቲ አለኮ ለየት ያሉ ጂሶች የተተለተሉ መስለዉ ግን የማይመስሉ እነሱን አይነት ብትለብስ ጥሩ ነዉ
@@lucihymaryo7483 የኔ ባልና የኔ ወድሞች በአለባበሳቸዉ ጥቅቅ ያሉ ናቸዉ ኮተታሟ አስተያየት መስጠት መብቴ ነዉ የስድብ ሱስ ያሯሩጥሻል አይደል😂😂😂😂 ስድብ ሱሱ
@@lucihymaryo7483 አይሰውአሁንይሄምንየስቀይማል
@@lucihymaryo7483የተቀደደሱሪእኔምጋርአለነይናውሰጂለትክክ
@@lucihymaryo7483 እውነቷን ነው የሁሉም ሰው አስተያየት ነው ስለምንወደው የዚህ አይነት አለባበስ አይመጥንም ተሳደቢ ደግሞ
በዚህ አለባበስ ኢቢኤስ ራሱ ማቅረብ አልነበረበትም። ተስተካክሎ እንዲመጣ መንገር ነበረባቸው።
ኢቤኤሶች እንዴት ናችሁ?
እባካችሁን እንግዶቻችሁን ሰትጋብዙ አለባበሳቸው ስርዓት የኖረው ምክንያቱም መርሃ ግብሩን ሁሉም የዕድሜ ክልል በመሆኑ ለአርአያነታቸው ትኩረት ቢሰጥ
ሀናናየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
ዘፋኝ ሆነክ ቤተክርስትያን እያገለገልክ ነው ተባረክ ግን ከአንድ አገልጋይ የማይጠበቅና ሀይማኖቱም ባህላችንም የማይፈቅደው አለባበስ ነውና እባክህ አስብበት እህታዊ ምክር ነው
አድናቂህ ነኝ በስራዎችህ ግን ደሞ አለባበስህን አስተካክል ምክኒያቱም ስራህና አለባበስህ አብሮ አይሄድም ወንድማዊ ምክር
የሠው ልጅ አለባበሡ ማንነቱን አይገልጽም
Ewnete nwe
ቅዳሴ እኮ አይደለም የቀደሰው ዓለማዊ ስራ ነው ልብሱ ምን አገባው
Yes i agree your comment
ትክክል ካለው ስብህና ጋር አይሄድም
በርታ ዝም ብሎ ከሚዘባርቁ አጉል ዘፋኝ ባይ ስዎችህ ካንተ ይማሩ ጆሮችንን አሳመሙን በተረፈ በረታ
ኢሱ አድናቂህ ነኝ በተለይ የጋሽ ጥሌን ስትጫወት አንደኛ ነው👌❤ አለባበስህን ግን ትንሽ አስተካክል🙏💙
ከገዳም ነው የመጣሁት እየተባለ ተመልሶ ዘፈን ቆይ ግን እንዴት ነው መንፈሳዊና አለማዊ ነገርን መለየት ያቃተን አረ ወገን እንተሳሰብ
መቅዲ በጣም ስነስርአትሽ ታለንትሽ እና ትህትናሽ በርቺ
እናመሰግናለን ኢቢኤሶች ሃሪፍ ፕሮግራም ነው💚💛❤
የሴት አለባበስ ካተጋር አይሄድም አተኮ ባላገሩ ምርጥ የኮተኮተህ ነህ የ16 አመት ልጂ ነው አለባበሱ
አለባበስህን አስተካክል እባክህ ሁለት ወዶ አይሆንም
አለባበስ ማንነትን አይገልፅም አለባበስህ ግን ከእድሜህ ጋር አይነፋም ። ድምፅህ ግን wow 👍
ኢሱ በጣም ያምራል በርታ እኔ በጣም አደናቂህ ነኝ
ከገዳም ነው የመጣውት እያልክ እንደዚ አይነት ሱሪ አይደብሪክም 😀😀😀😀
I agree
zefens?
የራሴ አፅያት ይቅር እንድባል መፀለይ አይሻልም ፍርዱን ለፈጣሪ እየተውን
ለልጁ የምታስብ ከሆነ ፀልይለት
ከገዳምመጣሁ እንጂ ገዳም ነኝ አላለም እኮ
እስኪ አንተ ምን ሰራህ ፃድቅ መሆንህ ነው ኢሳያስ ይመችህ አንበሳው
ድምፁ በጣም ያምራልን
በርታ አለባበስህ ግን ይታረም ! የተቦጫጨቀ ጅንስ ካለ ካልሲ ጫማ ፋሽን የሚመስለው ካለ በጣም ተሸውዷል እስቲ በተቀደደ ቦይ አትፍሰሱ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ
ኢስዬ አድናቂህ ነኝ , ድምፅህ ልዩ ነው. ወጣት ብትሆንም የተቀደደው ሱሪህ አልተመቸኝም
ልብስህን አስተካክል እኔ ባለሁበት በሰለጠነው ዓለም እንደዝህ አይነት ቦታ ሲጠሩ የሙዚቃ ባለሙያዎች ሙሉ ልብስ ወይም ለዝግጅቱ የሚመጥን ልብስ ለበስው ነው የሚመጡት ምክንይቱም ለጠራቸው እና ለተመልካች ባላቸው ክብር ነው በዝህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
ጥልዬ የሃገሬ የወሊሶ ልጅ ነብስ ይማር ።
ይሴ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
ወይ ሱሪ በጣም አቅሎሃል ፡እንዲህ ያለ ሱሪ አትልበስ የኔ አስተያየት ነው
ኢሴ ባንተ ውስጥ ጋሽ ጥሌን በጣም እያየሁት ነው ትዝታ ሆንክብኝ።
እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ወጣት ይጠብቅልን
እመቤታ በቀሪ ዘመንህ ትባርክህ ወንድማችን ሱሪህ ግን ይስተካከል መንፈሳዊ ነህና መልክትህ አስደሰተኘ በድምፅህ
ኢሱ እጅግ በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርታ ወንድሜ!!
ተባርክ እመቤታችንን ጠርቶ ያፈረየለም
ኢሱ እንዴት እደምወድህ ።እግዚአብሔር እድሜንና ጤና ይስጥህ። በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
ገዳምና... ዘፋኝነት....እራስህን ...ሲያዞርህ...በአይን የማይታዩት... አካላት...ሲይደነዝዙህ....! እርግጠኛ ነኝ.....የአምላክን ቃል ... አንብበህ... አታቅም..!እነም... የአምላክን...ቃል..እንድታነብ... ጋብዤሀለው...!!! ሰላም.. እረፍት... እንደሌለህ...ታስታውቃለህ...!...እኔ የምሰጣችሁ... ሰላም .. አለም ... እንደሚሰጣችሁ አደለም.. ያለው ... የአለም መድሀኒቱ ..ነው ... አንብበህ...እረፍ.. ሰላምም ይሁንልህ...! ብርቅየው
ኢሱ አለባበስህን አስተካክል አባክህ እንደዚ አይነት ቀዳዳ ተለብሶ አይመጣምpsss በተረፈ በርታአድናቂህነኝ
ኢሱ እኔም አድናቂህ ነኝ ግን አለባበሱ ካስደስተህ በግል ሌላ ቦታ ልበስው :: ኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ስትቀርብ ጥንቅቅ ብለህ መምጣት ነው :: የግል አስትየቴ ነው
@@milkilion696 ዶማ ዶማ ሲል.. እምምም.. አስጠሪቢው
ኢሱ በጣም አድናቂክ ነኝ። ግን ሱሪክ አይመጥንክም በተለይ እንዲ ትልቅ ሚድያ ። ። ምነው?????/ አስብበት ።
ኢሱ ድምፅህን በጣም ነው የማደንቀው ግን ብስለት ጨምር በናትህ ያኔ አይድል ሾው ላይ ብስለት አጥተህ ተሸነፍክ እንግዲህ ያ ካለፈ እረጅም ጊዜ ነው አሁንም ብስለት ያው ነው ብዙ ሰው ያከብርሃል ይወድሀል አስተማሪ ነት ሲጠበቅብህ አለባበስ ኧረ ባክህ ኢሱ ብሰል ጐደኛህን ዳዊትን ኢተርቪ ላይም ይሁን ሾው ላይ አለባበሱን ተመልከት
በጣም ነው የሚያሳዝነው ነጮቹ Attitude የሚሉት ነገር በጣም እየጎዳው ነው። ብልጠት የለውም ልጁ በእልህ ስኪት አይገኝም ። ድምፅ አለው ግን እንደ አርቲስት ብልጠት ያንሰዋል
ኧረ ምን እሚሉት አለባበስ ነው!!? ኢትዮጵያ ላይ እንደፋሽን እሚታየው ይሄ ሱሪ በሌሎች አለም የተመሳሳይ ፆታ አድናቂዎች እሚለብሱት ነው:: እባካችሁ አትልበሱ እንደዚህ የጠበበና የተቀደደ:: እኔም ካወቅሁ በሗላ ትቻለሁ:: በተረፈ ድምፅህ ጥያቄ የለውም ምርጥ ነው:: ሲተላለፍ ስታየው ግን ሱሪው አንተን እራሱ እንደሚያስጠላህ እርግጠኛ ነኝ:: Anyways በርታ::
True
በውጭ እንካን ወንድ የሆነ እንዲህ አይነት አለባባበስ አይለብስም
ይህ አይነቱ አለባበስ የጌዎች መለያቸው ነው አድሩሱልኝ ለኢሱ
ምርጥ ድምፅ በርታ አለባበስህ ግን ይታሰብበት ለወደፊት
ህህቴ ሱፍ ለብሶ ስት ቀፎ ጭንቅላት ያለው አለና ልብስ ትርጉም የለውም
እንዴ! ኮሜንቶሮች ስድብ ምን አመጣው? ቀስ ብላችሁ ምከሩት። ዘፋኝ ስለ ቤተ ክርስቲያን መናገር አይጠበቅበትም እንደ ማለት የምትጽፉት ነገር ብናቁም.....! ሁላችን ሐጥያተኞች፡ ምሕረት የምያስፈልገን ነን።
😂😂😂😂😂 አሳቃቹህኝ መቅዲ ጥሩ አደረግሽ ይሞታል እንዴ። ይሳያስ በጣም ምርጥ ድምፃዉይ ነህ
ኢሱ አለባበስህ ልክ አይደለም ለእንግዳነት ስትመጣ የምጀመሪያው ያለባበስ ስርአት ነው ካንተ ብዙ ታዳጊዎች ስለሚመለከቱህ ለሚቀጥሉት ኢንተርቪክ ማድተካከል እንደለብህ ነው!
ከብዙ ጥሩነቱ ይልቅ ትንሽ ስተቱን አይተሽ ታወሪያለሽ እንዴ ወሬኛ😛😝
እውነትም ጥላሁን አልሞተም የኔ ጀግና በርታ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ
ትገርመኛለህ ጀግና ነህ አንዳንድ ነገሮችን ከተቀበልከኝ ልንገርህ!!
👉አለባበስህን አስተካክል
👉የማይመጥኑህን ግጥሞችና ዜማዎች አትቀበል
👉ኢትዮጵያ አይድል ላይ ለእኔ አልተሸነፍክም ስለዚህ አሸናፊነትን ወዳንተ አምጣት!!
👉
አሁንም የድንግል ጥበቃ አይለይክ የኔ ወንድም
ዋውው ድምፁ የሌለ ነው እንዴት ደስ እንደሚል አንደኛ 👌
እናመሰግናለን ጥሌን ስላስታወስከን ግን ባህላችንን ብንጠቀም ጥሩ ነው
ቢያንስ አለባበስ አስተካከል እኛ ሳይገባን የምራባዊያን አሳብ አንከተላለን የጌዎች አለባበስ ነው አረ ካንተ ትልቅ ሰው አይጠበቅም ተመልካች ማክበር አለብክ
It is too amazing voice , keep it on my brother
Guy already a Legend, I love him ❤️
አድናቂህ ነኝ
ግን ግን ግን
መድረክ ላይ በቀዳዳ ሱሪ መምጣት ተመልካችን መናቅ ነው እና እንዳይደገም
🙅🙅🙅
He is natural. Excellent Talent . Just be your self you are extremely good.
ሀይ ወድሜ መንጊዜም ስራህ ተወዳጅነት አለዉ በዚሁ ቀጥልበት:: " ነገር ግን የምታስተካክለዉ ነገር አለ እሱም ሱሪህ ላይ ??
እግዚአብሔር ይባርክክ በጣም ደስ ነው ሚለው ተሰጦክ
ወንድሜ በጣም እምወድህ አርቲስት ነህ መልካም እየሰራህ ጀሮአችንን አነቃቃልን
Be your self whatever it comes because you are a great potential so keep it up in a good way bro.
አሪፍ ስራነው በርታ 😍😍😍😍👌👌👌
ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቾን ይባርክ
ዋው ድምፅ ያምራል ቀጥልበት
ድምፅህ ልዮ ነው በጣም ። በጣም ይመስጣል በርታ
ገራሚ ስራ ነው አለባበስህ እና ዘፉኑ አይገናኝም እባክ ባህልህን ጠብቅ
Respect for the public.
Be your slif I don't think you are your slif that is what you are missing you are absolutely talented brilliant Yung man no doubt about it but be honest to yourself God be with you aver step of the way Amen 🤲🙏♥️
እመ ብዙሀን ስራህን ሁሉ ትባርክልህ 😍😍😍
አለባበስህን አስተካክል አባክህ ............ VOlCE 100% TOP !!!!
ኢሱ የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም ልጅ ሆኖ በሱፍ ሽክ ሽቅርቅር ብሎ ህፃናትን ወጣቶች ሲመላለስ ትዝ ይለኛል
ዋውዋውዋ በረታ ወንድ ምቾን በጣም ቆንጆ ነው 👍👍
በዳዊት መበለጥህን አለማመንህ ጎድቶሀል
እዉነቱ ገብቶህ ወደራስህ መመለስህ ጥሩ ተግባር ነዉ
እንደዉም በቁጭት የበለጠ እንድትሰራ ይረዳሃል
መሬት ላይ ያለዉ ሀቅ ግን የምር በብዙ ነገር ዳዊት ይበልጥሃል::
ወዳጄ በአለባበስህ ማንነትህን ገልጸሃል።ይህ ነውርም አጸያፊም ነው። ጫማ ያለ ካልሲ አንዱ የግብረ ሰዶማውያን መገለጫ ነው። ይህንን ባለ ማወቅ ነው ብለን ብናልፈውም የለበሰከው ሱሪ ወጣቱን ባህሉን እንዲረሳ ጥገኛ እንዲሆን ጸረ ባህል ነው። እኔ አለባበስህን ስመለከት አፍሬአለው። ወዳጄ በማነትህ ኩራ አለባበስ በራሱ ስብከት ነውና ዓርዓያ ሁን ። መምህር ደረጀ ዘወይንዬ
ድምፅህ እኮ አንደኛ ነው..... ጥሩ አሰልጣኝ ወይ ማኔጀር ወይ መካሪ ታላቅ ወንድም ያስፈልግሀል ኢሱዬ ከአለባበስህ እና ከአነጋገርህ ብዙ እንጠብቃለን: በርታልን አንበሳው ወንድማችን
Adnakew Negn Betam yemakeberew gobez New Zare sayew Balebabesu Mekneyay Weredebegn Ebake Alebabeseen Astekakel Yaleen Keber Yaweredebeaal
Ahun lay kedrow beteshale feta blehal des ylal....keftftu fitu ybal yele....keep it up this mood.....bertaln betam tleyaleh...
nic style new alebabeaseh yamraleal medra mekagia endatesama yenchahu broya
Wow tilahun God bless.
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር እንኑር እንተባበር፡፡፡
አይከብድም በሰው ስም መነገድ😏😏😏
ኢሱ አንተ ትችላለህ....የጊዜ ጉዳይ ነው...በርታ አባቴ.....
አይ ትንሽ ሱሪዋን ብታስተካክላት ጥሩ ነበር
ያዉም የገዳም ሰዉ!!!! ትውልዱ ካንተ ምን ይማር ???
እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ላይ እንዲህ አለባባስ ቲቲቲቲቲሽሽሽሽሽሽሽ
It is amazing I proud of you
Esu Music Is Best Best Tone
ለአንተ ያለኝን አድናቆት የሱሪህ ጉልበት ቀዳዳ ቀነሰብኝ፡፡ ኢሱ! ለወጣቶች መልካም አርአያ ሁን፣ አለበለዚያ ጥቅሙን አስረዳን፡፡
የተቀደደ ልብስ ለብሶ ከገዳም ነው የመጣሁት ይላል እንዴ ምን ማለት ነው የማያፍር
እኮ እራቁቱን እየሄደ ገዳም ምናምን እያለ ሙድ ይይዛል
የኔ ቢጫ ወባ ምናምን ተመልከቱ ጥበብ እንዲ ናት
እውነት ዋውውው ነው❤🙏
Esuye ejig betam adnakih negni srewechihn betam new mwedlk enam kezihm belay arif sra yizehln endemtmeta ergtegna negni selamk yibzalgni
Wowww baxam desiyila
ለኔ በፊትም አሁንም አንደኛ ድምጻዊ ነህ እደው በፈጠረህ አምላክ ጥሩ ግጥምና ዜማ መርጠህ አነጋጋሪ አልበም ስራ
ይሄ አለባበስህ ለሰፈር እንኳን አይመጥንም የተቀደደ ሱሪ ሚዲያ ለይ ማድረግ ነውር ነው ተመልካችን መናቅ ነው አንተን የሚያደንቁ ብዙ ህፃናት እንዳሉ አትዘንጋ, ይቅርታ ኢሱ ለሌላ ግዜ ብታስተካክል በተረፈ በርታ ኢሱ አድናቂህ ነኝ
Degmo eko weduwala mehdu new yemigermew sakew mirte albabse nberw!!
ምንም ቢሆንኮ የገጠር ልጅ የገጠር ነው
ኢስዬ አድናቂህ ነኝ
ይገርምል!!!እኛ ሀበሾች ስንባል ኮመንታችን?ስለሙዚቃው ሳይሆን ስለአለባበሱ ነው ኮሜንቱ! ሱሪው ..ሱሪው..ሱሪው.... Ow My God!!!
በመጀመሪያ የት ምን ተለቤሶ እንደሚቀረብ ማወቅ እውቀት ይጠይቃል ከመንፈቅሽ በፌት
Your dressing reflect your personality
WOW super cool
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ከገዳም ነው የመጣሁት ይላል አለባበሱ ግን እንኳን ከገዳም የመጣ ባጠገቡም ያለፈ አይመስልም 🤔😎!! ብቻ እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለሴቶችዬም ለወንዶችዬም ልብ ❤ ይስጠን !!! አሜን 🙏🙏
ምርጥ ልጅ ነህ አቦ
ጎበዝ በርታ ጥልሽን ሥወደው
Wow wow what a beautiful voice
አረ ሱሪው የወንዳገረድ ነው እባካቹ ውጪ ሀገር ላይ ይሄንን ልብስ አምራቹ ተፅዕኖ ለማሳደር በልብስ ላይ የወንድን ዳሌ ለማሳየትና ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው የፍቅር ጥያቄ ለመጠያየቅ በቀላሉ ይመች ዘንድ በልብሱ ብቻ ይግባባሉ እናስ የኛ ወንዶች ግን ማንን በማሰብና ይሄንን የዘግናኞችን አላማ በየሚዲያው ስታስተዋውቁ በተለይ ሚዲያው ትልቁን ሚና እየተጫወተ ነው ለዚህ ተግባር ብትችሉ ብታስገነዝቧቸው ካልሆነ ከወገብ በላይ ብቻ ቢታዩ
Wey Gud Esayas በዚህ ደረጃ ዝቅ ስትል በጣም አዘንኩ ፡ ምክንያቱም ተሰጦህ ቀላል አይደለም ፡፡አድናቂህም ነበርኩ። 1ኛ አለባበስህ፡ ሲቀጥል ህዝባችንን ታምር ናፋቂ አደረከው፡ እንዴ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ተብለናል እኮ፡፡ እናንብበው እንጂ።
Anyways መድረኩ ቀላል አልነበረም ግን አልተጠቀምክበትም.!!!!!
Golden voice esu
አስፋው በሚቀጥለው ሳምንት የተቀደደ ሱሪ አርገ መምጣት አለብክ 😂😂😂😂😂😂
Makde I love you ❤️🇪🇹
እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን