Great to see mirtu gebeta judge & Excutive chief Fiseha. I enjoyed the way you cook simple and easy 😋 looks delicious and mouth-watering food 👍. The only thing that bugs me is why you look serious 😉 I like fegegta specially when it comes with cooking delicious food😄 I don't know about everyone else? kebed alksa ende ebs asgedidew yaseruh meselegn eko. 🤔
The food looks delicious!!! Yoni knows how to test, but the girl shouldn’t be on the food texting. She doesn’t have no expression on her face and that’s boring! I enjoyed the cooking and Yonas’s feed back. Way to go chief! You are amazing! Mert Gebeta is my favorite show!
This is so wrong. Brochette does not need to be sautéed nor do you need to add cheese/butter/onions just completely wrong. When you made the chicken you're supposed to make the roux in a separate pot not with the chicken. Where did they train you this? unbelievable. Lula just be quite and eat.
#ሼፍ #ፍስሀ በጣም ደስ የሚል ነው ዳኝነቱም ላይ በተገቢው መንገድ አእምሮን በጠቡቀ መልኩ የሚዳኝ ጥንቁቅ ዳኛ ነው
ውይ ዮኒዬ ጨዋ ሰው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ, እባክህን ሴቶችን አሰልጥናቸው ምግብ መቅመስ ማለት ተገቢውን ምላሽ መስጠት ይኖርበታል እም ብላ ዝም ትላለች እንዴ? ውጪ መኖር አይጠበቅብሽም ባደገችበት ባህል በጣም ጥሩ ነው ቆንጆ ነው ማለት ስትችል 👌 የእጅ ምልክት ትንሽ ጊዜ EBS ሌላ ሐገር ይላክሽ ሄደሽ ስልጠና ያስፈልግሻል ሰው የደከመበትን ማድነቅ ወይም አስተያየት ምስጠት ያስፈልጋል፡
ሼፍ በጣም እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
Proud of you chef Fissha . Simple , delicious and easy to give lessons for the audience.
Love and respect to you Chef Kabrak, I am your fan from watching Mirtu Gebeta
ሳህኖቻችሁ ምንግዜም ነጭ በሆን ይመረጣል በተረፈ አሪፍ ነዉ በርቱ
Hi Fish, I watch the show because of you. You are the best of best professionaly and as a person.
በጣም እወዶታለሁ አንተንና ፍስሀን በጣም
ሼፍ ፍስሃ እንዴት ነህ ? የናዝሬት ፓላስ (ቀኝአዝማች እውነቱ) የማደንቅህ የምወድህ የትንሽ ጊዜ የስራ ጒደኛዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ገምት ነበር በምርጡ ገበታ ላይም አይቼሃለሁ ።እ/ር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ተመኘሁ ።አንድ ቀን አገኝሃለሁ ብዬ ገምታለሁ አሁን ሃገር ቤት ስላልሆንኩ ነው።በርታ
ይቅርታ ይደረግልኝ እና እ/ር አይፃፍም ትልቅ ስህተት እግዚአብሔር ብለን እንፃፍ ብዙ ሰዉ ትምህርት ይሰጠዋል ነገር ግን ሽንፈት እየመሰለዉ መሰለኝ ሙሉ ነገር የሰጠንን እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ የሚሰጠዉ ትርጉም የለዉም ብንችል ለእራሳችን በረከት ስንል ስሙን ለማንኛዉም ቦታ እግዚአብሔርን ሙሉዉን እንፃፍ ከአባቶቼ የወሰድኩት ነዉ እኔ ከሁሉ ያነስኩ ነኝ ትንሿ ነገር ትልቁን ነገር ታጠፋለች በተረፈ ይቅርታ
ሼፍ ፍሰሀ በጣም የሞደው የማደንቀው ሼፍ ነው ሁሉም ሼፎች ለኔ አደኛ ናቸው የሚሰጡት አስተያየት ዳኝነታቸው አደኛ ናቸው አይ ዮኒዬ ምግቡን ስታደንቅ ደስ ትላለክ ማሻአላህ ነው
ለምንድነው የዬንየ እድሜ እንዲ የሚያስጨንቃቹ? ጎበዝ ምርጥ ከሱ ብዙ የምንማር ሰው ነው።
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🍳
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html
ስለምንወደው ነው🥰👍
Shef fsha rega yalkna thtna betmolaw melku new yemtdagnew hulachum dagnoch bertu yonina lulaye betam new mwdachu bertu ❤❤❤❤👍👍👍👍
ኛምኛም ዋው ያስጎመጃል ዮኒ የተባረከ ይሁ
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ሉሁላ አንችም ጎበዝ ነሸ አቀማመሰ ላይ
ዯኒ እና ሉላይ ደስ ስትሉ
Best recipe ever thank you. Chef fesha
ኘሮግራሙ ድንቅ ነው የ ኘሌቱ ከለር ግን ይዘጋል
አይ ዬኒ ጨዋ ስው ነህ እኮ ምግብን ስታደንቅ ደስ ትላለህ ምግብ የቀረበበት ስሀን ከለር የበዛበት ስለሆነ ምግብ ሲቀርብበት የምግቡን መልክ ያጠፉዋል ብትቀይሩት ጥሩ ነው
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🍳
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html
ልክ ነሽ ማሬ
Me too don't like the plate can't see the beauty of the food, too colorful..
That's was my comment too. One solid color plate is preferable
ትክክል
እኔ ግን አገር ስገባ ዩኒን ማገኘት እፈልጋለሁ እኔደኔ የሚወደዉ ላይክ
Wawww 👌👌👌👌
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ዮኒ ምርጥ ዜጋ እወዳሃለው
Shef fsha betam betam ymechgal Abso Ergataw marakiy new
Thank you ebs pls change the colour of ur plate 🍽️
Kuscina amargna aidelem. Migliore aderire bibal sayshal aykerm. Yetalian new
Outstanding cooking
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
Wow I love you is food
እዉነትም ሰሀኑ ከለሩ በዛ
Betame konjo new
ምግቡ በጣም ቆንጆ እደሆነ ያስታውቃል ግን ሳህናችሁ በጣም ያስጠላል ቀይሩት
Yes 🧡
❤❤❤❤❤❤❤
Good job chef. Eski yehona kane enaneme gabezunenge chef nege
Good 👍 good
ውይይይ ሠሀኑን ሣየው የጋሉ እቃዎችን ማሥቀመጫ ነበር የመሠለኚ
ምግብ ሢያርግ ደነገኩ
tru sra eyesrachihu new ebs ena adirashachihun flege nebre
yami....yoni ertew atchekule
Great to see mirtu gebeta judge & Excutive chief Fiseha. I enjoyed the way you cook simple and easy 😋 looks delicious and mouth-watering food 👍. The only thing that bugs me is why you look serious 😉 I like fegegta specially when it comes with cooking delicious food😄 I don't know about everyone else? kebed alksa ende ebs asgedidew yaseruh meselegn eko. 🤔
Waw
tx chef
ሼፍ ፍሳሀ የሰላጣ ሶስ ለብቻ ስራ እና የስራ ጫማ አድርግ…ዛሬ እኛ ዳኛ ነን
Ay yonas asakeng
Delicious
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🍳
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html
በጣም
እባክሽን ሜካብሽ ነጭ አድርጎሻል ጠይምነትሽ እኮ 👌👌
Cold water is not a good substitute for stock or broth when it comes to fine cooking
Why
Because it interrupts and drops the cooking temperature. However, Chef used room temperature tap water which isn’t cold
Have you also heard the term "water down"? Water has zero flavor and dilutes whatever flavor profile he was trying to achieve.
adirashachihun ngergn
Wwwww sewdha mete shefe neha
👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
The food looks delicious!!! Yoni knows how to test, but the girl shouldn’t be on the food texting. She doesn’t have no expression on her face and that’s boring! I enjoyed the cooking and Yonas’s feed back. Way to go chief! You are amazing! Mert Gebeta is my favorite show!
Exactly 💯
Tkikil ye migbun wubet shefenew !!
Hulum kidame keseat debari nachew ke Abrham beställer🙃
Chefu zegemtehnaw
EBSOCH silewifret asibu behedachiubet indih kebelachiu yasegal
ወቸዉ ጉድ ስዉየው አይበላም እዴ ቆሞ ምራቁን የሚዉጠው ነገር አልገቦኝም
ቆይ ግን እንግሊዘኛ መናገር ስልጣኔ ነው? በአማረኛ አውሩ !!ቀኝ ግዛት ከዚ ይጀምራል...
ሌላ ሰው በዚ ሰሀን ቢጠቀም አይገርምም ሼፍ ነኝ እያሉ እንደዚ ማሳየቱ ያማል ሰሀኑ ለምንም አይሆንም ስራውም ተወዳዳሪዎችህ ከሚያዘጋጁት አይበልጥም በእጃቹ አትጠቀሙ ትላለህ ባጌት ዳቦውን ስትገለባብጠው ....
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ነጭ ሳህን ቢሆን ልዩ ነበር።
👍👍👍👍👍👍👍
ብዙ ስህተት አለው እንደሚዳኙት ከሆነ
ቲማቲም በከተፍክፍበት መክተፊያ ዳቦ ቆረጥክ አላፀዳህውም እንኳን ሲቀጥልድንቹ ጥሬ ነው ያቀረብክበት ሰህን ልክ አይደለም ነጭ መሆን አለበት ምግቡ ውበት አጣ ከጥፋቶቹ በጥቂቱ እኛ ስንዳኝ ደሞ ደሞ ቤዝል ባማርኛ በሶ ቢላ ይባላል
Metbeshaw nonstick slehone yetetekemew mekontecha chafu sinkon mehon alebet... dorowen kememo lemaskemet 6 seat ayasfelgeweb ke 30 dedicated eske 2 seat temerachi new doro slehone
ውይ ቢሲንካ እእእእእ ዬኒ ግን ጂም መግባት ይኖርብሀል
እኔም lion ethiopia tourism and hotel management ተምሬአለሁ በ tour guide department
White plate could make it a lot better looking dish.
ሼፍ ሰአት ይያዝለት😂😂
ክክክክክ እውነት ነው
Yes 🤯🤑🥱
ሼፍ ድሬሲግ እሳላድ ላይ አይደረግም ግን ስሕተት አይደለም።
ምኑን ነው ክርስፒ ያደረገው ቃሪያው ነዉ
ዳቦው ሲጠበስ
😋😋😋
Lekmsha merot mn yilutal😂Ngeru siayutm yasgomzal💓🇪🇹
ዬንዬ አቤት ስትችልበት የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነህ ወዲያዉ ነዉ ከፕሮግራሙ ቦሀላ ቀጥታ ነዉ የሞከርኩት ይጣፍጣል
እይ
Ye Ethiopian megeb sereteh asay enji bezih nuro wedenet ye ferej megeb yemeteseraw keledegna, muya kaleh ye Ethiopian megeb sereteh asay, DEBARI CHEF
Ebs እባካችሁን ፕሌታችሁን ቀይሩት ንፁህ ነጭ ከለር አርጉት
ኢሄ ኦሬንጅ ስትራይፕ የምግቡን ውበት ይሸፍነዋል ::
ዮኒ ሳልወድ ነው የምታስቀኝ
Lula 😍😍😍😍😍
ባለቤቱ ናት እንዴ እኔ እና ዮኒ እቤት ስንሰራ ስትል????
ከባለቤት ጋር ሙሉቀን ማን ያሳለወፋል ሥሪ ቦታ ነው እንጂ እዚህ ስንሰራ ነው ያለችው ባለቤቱ አትመስለኝም
@@asnabelayneh7228 በለቤቱ አይደለችም እሱ 3 ልጆች አሉት ሚስቱ ኪኪ ትበለለች
ለሷም 2 ቆንጆ ሴት ልጆች አሏት ምንም አይገነኙም በስረ ነው እንጂ
Ere Yonas lefelefahen kenes hule engedochu yemiserute meketatel alechalenm, melefelef ayedekmhm ende? Debari engeda akeber WEREGNA
Ere LUla alechalekebetem kezih program teweta, werewa Hulu tera new, kedame keseat asekeyami aderegawalech
Please use fork instead of ur bare hand Mr chef it is called hygiene
ወይኔ ጥቁሩ ምንድነዉ. ያረቢ ዶቄት አንድ 50 ኪሎ
Its olive
yoni kes bel endatikatel yidersihal
ይወኒ ሚስንካ
U should have made the flour sauce separately not with fish
ለዮናስ ለዮናስ እባክህ ትንሽ ቁጥብ ሁን ዝምብለህ እንደመጣልህ አታውራ ደርሰህ ሁሉን እንደሚያቅ አትሁን እንደ professional ጋዜጠኛ ሁን ሞያውን አታበላሽ ተረጋጋ እስቲ አጠገብህ ያሉትን አቅራቢዎችን እይ እነሱ በጣም ጨዋ ናቸው ፀጊንም ሆነ ሉላን እይ በጣም ደስ የሚል approach አላቸው ከነሱ ተማር ባንተ ምክንያት ማየት ደበረኘ
Yoni ጀመረው አረ ተው ተው kikikiki
ድምሩኝ እሲ ሀባይብ አይሰከፈልም ቅንነት ለራሰ ነው
Pisinka! ere yoni abiziteh atiguwaguwa.
አይ ይወኒአንተን የወለደችና ያገባች ሚስት የታደለች ናት ሚስንካ
ኧረ ዮናስ በጣም ቃለ አጋኖ ነህ ክክክክ
lulaya
አይ አቶ ሸፍ
ምንም ጌጣጌጥ(ሰዓት ) ቁልፍ ያለው ኮት ኪስ ያለው ኮት አይፈቀድም ፀጉር መሸፈኛ (hair net) ያስፈልግሃል (In Food Safety Management Supplementary ) ሕግ
👉የሸሪዐ ድንጋጌዎች በመሰረታቸው ገርና
ቀላል እንጂ የፈለገ አካል መጥቶ ዲን ገር
ነው አታጥብቁ አታካብዱ እያለ
የሚያገራውና የሚያወርደው አይደለም።
ruclips.net/video/qFErf_HBVZI/видео.html
But he doesn’t cook it on 20 minutes hahaha
Lula see you next month
From 59 kilo to,,,,,,,,😏
ruclips.net/video/rlN17XipjSE/видео.html ቆዌ ኣብይ
Yonas yemibal asmesay siastela
He cretics when contestants touch food with their hands in ምርጡ ገበታ
He used his ungloved hands throughout!! Double standard?
This is so wrong. Brochette does not need to be sautéed nor do you need to add cheese/butter/onions just completely wrong.
When you made the chicken you're supposed to make the roux in a separate pot not with the chicken. Where did they train you this? unbelievable. Lula just be quite and eat.