Samaria lebeseshi betam yamerle temchegn yechkawochi gen lemn edegn alebeshi eylu nw ensure kechka who suri eylebesu le a.a leje alebabess menger aykebedem
Lemendenew gen abesha nurow sishashal eraqut yemehedew sameri teleleq eventoch lay protocol yalew lebes new yemilebesew yehe demo kebalesh gare wexa seteye l erat
አለባበሳቹ program ጋር አይመጥንም ከቦታ እና ከ ክብረ በአሉ event ጋር ማመሳሰል ጥሩ ነው
በጣም ደስ ይላል ስምህ ግን ምንድነው የልጅች እናት ነሽ ከጀርባ እኮ እራቁትሽን ነዉ እንደ አንድ ኢትዮጵያ አለባበስሽን አስተካክይ ወጣትም ብትሆኝ ስውነታችንን ማሳየት ጥሩ አደለም በተለይ ትልልቅ አባቶች ፊት ስትጋበዙ አለባበስሽን አስተካክይ በትርፍ እውዳችዋለው በጣም ነዉ የምከታተላችው አለም እባለው ከቤሩት። ኮመንቴን አይታችው ምን አገባሽ ልትሉኝ ትችላላችው ነገር ግን እንደ አንድ ኢትዮጵያ አለባበሳችንን ብናስተካክል ሳምሬን ብቻ አደለም ሁላችንም ሴቶች የተባላችውት ግማሹ ቦርጭ እያሳዩ ግማሹ ጭን እያሳዩ ግማሹ ጡትን እያሳዩ እንደዚህ ያሉ የሚለብሱ ሴቶች የእግዚአብሔር ቃል ስለማያነቡ ነዉ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ስውነታችው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችው ይላል በዋጋ ተገዝታችዋል ይላል ዋጋ ብር ወርቅ አደለም በንጽደም በክርስቶስ ደም ነዉ በዋጋ የተገዛን ።ሴት ልጅ ስትገለጥ ወንድ ልጅ ታስታለች ይላል። እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያርግልኝ በጽሁፍ ስህተት ከሆነ ይቅርታ እየጠየኩኝ ስው የሚውደውን ስው ነዉ አስተያየት የሚስጥ ስውችን አልሳደብም መጽሀፍ ካለብኝ ለስውች መልካም ነገር እመኛለው በርቱልኝ እውዳችዋለው
❤
መናገርሽ ጥሩ ነው ሰዓት አይደለም ጊዜ አይደለም ለሁሉ ነገር እንዲ ቁም ነገር እየሰሩ ምክር ይባላል ወይስ ምቃኝነት
ትክክል እህት አለም🙏🙏
ትክክል
yegegi liji nechi eko😂
ሳምሪ አለባበስሽን አስተካክይ 😢
ቆንጆ ቦታውን የሚመጥን አለባበሰ ለብሰሻል ውብ ነሸ የኔ ቆንጆ
አቤት ግን የኛ ሀበሻ ምን ሆነች ያምራል አለባበሷ እኔ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል ዝም ብላቹ አቃቅር አታውጡ
ሳሚሪየ በጣም እወዳችሁለሁ❤
ወንድም መካሊድ ፋሲጋ youtubeን አምጥተህ አፎቱ ተባባሉ ፋሲካን በጣም ነው ምንወዳት መልካም ሰው ናት ሰላምቴ ስለሆነች እናንተ እንደ እህታችሁም እንደ እናታችሁም እንደ ጓደኛችሁም እንደ ልጃችን አብሽር ብላችሁ ማስተማር ነው እንጂ ያለባችሁ ስህተት ሰራሽ ብላችሁ አናታናቷን አትበሏት ሰላም እህታችንን ፍቅር አሳይዋት ሽኩረን God bless Ethiopian people
ሳምሪ ግን መስቀል ማውለቅን ምን አመጣው ዘመናዊነት መሰለት እራቁት መሔድ ሞኝ
Ewunt new men gez ley nen
አቤት አበሻ አሁን ይሄንን ቁም ነገር እየተደረገ የነሱን አለባበስ ቁጭ ብላችሁ ከመታየው ምድር አሮጊት ጎበዞች በርቱ ሌላም ቁም ነገር ስሩ ነው ሚባለው ወይስ ሌላ ነገር ማውራት ነው የሚሻለው
ጎበዞች
you are right God bless you 🙏 ❤️ 🙌
ሠላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያክብራችሁ የዋህ አባቶቼ።
ግን ኢትዮ ከአድ አበባ ዉጭ የት ነው ሰላም ያለዉ ???
እናንተም ስለተጋበዛችሁ በጣም ታድላችኅል❤🎉
ስትፈልጌ መስቀል ማህተም የሚወለቅና የሚለበስ አደለም ምንድነው እምነትሽ
እልልልል ጋሞ የዋህ ህዝብ ❤
❤️❤🥰🥰👌👌👌
WOW❤❤❤
እንግሌዘኛ ስሰማ የምሰቀው ለምድነው ግን
I hope Ezedin gets the prize 🙏
Amara tegeray yelem eda?
ሳምረ ግን ስታወረ please please ረጋ ብለስ ተናገሪ እንደ ባልሽ please
እኛ ባየናችሁ እናንተ ተከፋይ ናችሁ ኤንተርነት እየሞሎ ymeyiute mshelme albahew
ልብስሽ ግን ቦታውን የጠበቀ አይደለም
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዶቼ❤
Araa alebabsesh betam yedaberle😂
ግባችዋል እውነተኛ አባቶች
yamral bertu❤❤❤
ታምራለች ምቀኞች መለሰ ሰለተበለጣችሁ ነው
Samaria lebeseshi betam yamerle temchegn yechkawochi gen lemn edegn alebeshi eylu nw ensure kechka who suri eylebesu le a.a leje alebabess menger aykebedem
ሳምሬ የናንተ አሮጊቶችእኩያ አይደለችም ቆንጆ ከባልዋ ጋር ነች ታምራለች ኮተት አለባበሰ ትላላችሁ የት አውቃችሁ ነው እናንተ አለባበሰ አታሰጨንቋት
የድሮዋ ሳምሮ ናፍቀችኝ ይያና ሳምሪ እጅ እጅ መአተብ ማልና እራቄት መይድ ምድነው ለነገሮ ይማን ልጅ የጃጅ ልጅ አይድልሽ ስው ቤትስብ ይሚሚስል አች እይቁይሽ እናትሽ መስልሽ
ወንድም ካሊድ አደራ ከፋሲጋ youtube ሰርታችሁ አፎቱ ተባባሉ እህታችን ሰላምቴ ስለሆነች ሀቀኛ ሰው ናት ስህተት እንኳን ቢኖርባት ደውላችሁ በውስጥ መጨረስ ትችሉ ነበር
What intro 😂😂
Mevetewa nw ekuma erkote hedechi ednte teriyaki begotten meder shlete
😀😀😀😀
Tarikun letatefut alneberem ende acebcaby
Lemendenew gen abesha nurow sishashal eraqut yemehedew sameri teleleq eventoch lay protocol yalew lebes new yemilebesew yehe demo kebalesh gare wexa seteye l erat
የጂጂ ልጅ🫢🫢 በተከበረ ህብረተሰብ ፊት እርቃን መሄድ ጀርባሽን አሰጣሽው እስቲ ሌሎችን ተመልክተሽ እራስሽን ታዘቢ
እረ በጣምነው እማሥጠለው አለባበስጠለሁ😂😂😂😂
Negus und negest tameralachu
ከረፋሽ ነናቷልጅ😅
ምንድነው ራቁት መሄድ ስታስጠላ የሆነች ዘጊ
ስገጤማለት ምን ማለት እንደሆነ አብራሪ!ምን አገባሺ እሶ ለለ በስችው ደግሞ የራት ግብዥ ስለሆን እሄ ነው አለባበስ !ምርጥ ባልና ሚስቶች ቆንጆ ዋች ናቸው ምንም አይወጣላትም ቁንጂ ነዋ!
ይዝጋሽ ሰገጤ ካካ
@ ካካሺ ይጥፉ ያልተማርሺ መሀይም ካካ ሳታደረጊ ሂወት የለሺም at least እሶ ፊደል ቆጥራለች አንቺ አልቆጠርሺም!ፊደል መጀመሪያ ቁጠሪ!ተማሪ ,ያኔ ካካ ምን እንደሆነ ታውቂያለሺ bye!
@@sebelsolo6381🤪🤪
@@sebelsolo6381 ሂጂ መሀይም ደንቆሮ በሽተኛ
Ye erkan menfes yetemeta yihun ale pente
ቅናታም ሁላ
ደምሩኝ
ኮሜት እኔጋ ተዘግቶል ለምን
እሺ እኔንም
@tabluእሺsht3048